ሮበርት ሙጋቤ ስልጣናቸውን እንዲለቅቁ ተቃዋሚዎች ያቀረቡትን ጥያቄ ገዢው ፓርቲ ውድቅ አደረገው
ተቃዋሚዎች ሰልፍ በሃርሃሬ ሰልፍ ወጥተው / ፎቶ – አሶሽየትድ ፕረስ/ ተቃዋሚዎቹ ጥያቄውን ያቀረቡት ትናንት ከብዙ ዓመታት በኋላ የመጀመሪያ የሆነውን የተቃውሞ ሰልፍ ባካሄዱበት ወቅት ነው። ዋሽንግተን ዲሲ — የዘጠና ሁለት ዓመቱ የዚምባቡዌ ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ ስልጣናቸውን እንዲለቅቁ ተቃዋሚዎች ያቀረቡትን ጥያቄ...
View Articleየእርዳታ ድርጅቶች ተስፋ እየቆረጡ ነው
(ሳተናው) ኢትዮጵያዊያኑ በህይወትና በሞት መካከል በሚገኘው ቀጭን ክር ላይ ይገኛሉ፡፡ከወዲሁ እንስሳቶች ድርቁ ያስከተለውን ርሃብ መቋቋም ተስኗቸው የሚበዙት በሞት ተሸፍነዋል፡፡ ከበላያ መንደር ስለ ሁኔታው ለአለም የምትናገረው የሚዲያ ሴንተሯ ሶፊ ኮሲንስ ‹‹በቀጣይ የምንሰማቸው ነገሮች የሰዎችን ሞት በብዛት...
View Articleየኢትዮጵያ የታሪክ ፈተናዎች፤ አልታረቅ ያሉ ሕልሞችና የኢህአዴግ ቆርጦ-ቀጥል ፖለቲካ
በዋሽግንቶን ዲሲ ለቪዥን ኢትዮጵያ ይቀርብ የነበረ ጽሑፍ • መንደርደሪያ ሀሳቦች የመንግሥት ሥልጣን ለመያዝ ባለሳምንት የሆነው ኢሕአዴግ፣ የደርግ ተመሳሳይ እድል ይግጠመው፤ አይግጠመው ባይታወቅም፤ አሁን ባለው ሁኔታ በሚሠራቸው ሥራዎች ውስጥ ከደርግ ያላነሱ ባዶ የመፈክር ጫጫታዎች ይበዙበታል፡፡ ሕልሞቹም...
View Articleየአሰፋ ጫቦ ወጎች (ግርማ አውግቸው ደመቀ)
አስፋ ጫቦ አሰፋ ጫቦ። 2016 (እግአ)።[i] የትዝታ ፈለግ። ዳላስ፣ ቴክሳስ። ምዕራፍ ብዛት 28 (መግቢያና ቅሱም ‘index’ አለው)፣ ገፅ ብዛት 332፣ ዋጋ $24.95፣ ISBN: 978-0-98983131-4። ይህ ስራ ከላይ የተጠቀሰው የአሰፋ ጫቦ መፅሀፍ ላይ የቀረበ አስተያየት ነው። መፅሀፉ በተለያዩ ወቅቶች...
View Articleህወሃት በኦሮሚያ ላፈሰሰው ደም 2.4 ቢሊዮን ብር ጉቦ ሰጠ
የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር (ህወሃት) በኦሮሚያ ክልል የተነሳውን ሰላማዊ ተቃውሞ ተከትሎ ላፈሰሰው ደም 2.4 ቢሊዮን ብር ጉቦ በኦህዴድ አማካይነት መስጠቱ ይፋ ሆነ። ገንዘቡ የኦሮሚያ ሥራ አጥ ወጣቶችን ባለሃብት እንደሚያደርግ ሲገለጽ፣ ስራ አጥቶ ግብርና የተመለሰው ኢንጂነር በዳዳ ጋልቻ በህወሃት አንጋቾች...
View Articleለጋምቤላው እልቂት ሳሞራ የኑስ እና ጄኔራል አብርሃ ማንጁስ ተጠያቂዎች መሆናቸው ተገለጸ፣ ከግድያው የተረፉ እማኞች...
Hiber Radio ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 10 ቀን 2008 ፕሮግራም … በጋምቤላ የተከሰተው ግድያ ድንገተኛ አደጋ አይደለም በተደጋጋሚ እየተሰነዘረ የነበረ ጥቃት ነው። ራሳቸው የሕወሓት ባለስልጣናትየሚያውቁት ነው። ጠረፍ ጠባቂ ማድረግ ሰራዊት እዛ መኖር ነበረበት ሀላፊነቱ የመንግስት...
View Articleበግድቡ ዙሪያ ግብጽና ሱዳን በካርቱም ዝግ ስብሰባ አደረጉ
(ሳተናው) የግብጹ የውሃ ሚንስትር ሙሐመድ አብደል አቲ ትናንት ማክሰኞ በሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም ከሱዳኑ አቻቸው ሞታዝ ሙሳ ጋር በመገናኘት በኢትዮጵያው የአባይ ግድብ ዙሪያ መወያየታቸውን ዝግ ስብሰባ ማድረጋቸውን የሁለቱ አገራት ሚዲያዎች ዘግበዋል፡፡ በዝጉ የሁለቱ አገራት የውሃ ሚንስትሮች ስብሰባ በዋናነት ኢትዮጵያ...
View Articleወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምት፣ ዋልድባ ፡ ከእሾህ የተጠጉ አጋሞች – ከ ሚክያስ ግዛው
የቀድሞው የኢትዮጵያ ንጉሥ የነበሩትን ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ፎቶግራፎችና ቪዲዮዎች ማየት እወዳለሁ። በተለያዩ አጋጣሚዎች ከልጅ ልጆቻቸው ጋር አብረው ሆነው ፎቶግራፍ ተነስተዋል። ልጆቹ አያታቸው ንጝር ሲያደርጉ ያዳምጣሉ፣ ጉብኝት ሲያደርጉም ያያሉ። ገና ከጨቅላነታቸው የሃገር መሪን ሥራና ኃላፊነት እየተገነዘቡ ያድጋሉ።...
View Articleደቡብ ሱዳን ‹‹በጋምቤላው ግጭት እጄ የለበትም ካላመናችሁኝ ኢትዮጵያን ጠይቁ››አለች
(ሳተናው)ጊዜያዊው የደቡብ ሱዳን የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ከ200 ሰዎች በላይ በተገደሉበት የጋምቤላ ክልል ግጭት መንግስታቸው እጁ እንደሌለበት መግለጻቸው ተሰምቷል፡፡ ባንዲ ለሪፖርተሮች ስለሁኔታው በሰጡት አስተያየት በጥቃቱ የደቡብ ሱዳን መንግስት እጅ እንደሌለበት ኢትዮጵያ ማስታወቋን አስታውሰዋል፡፡በጥቃቱ ከአንድ መቶ...
View Articleጋምቤላ ከውስጥም ከውጭም የምትለበለብ ለም ምድር!!
ጋምቤላ ውብ ምድር፣ ጋምቤላ የተፈጥሮ ባለጸጋ፣ ጋምቤላ ድንግል መሬት፤ ጋምቤላ ያላትን የማትበላ፣ የተረገሙ የሚመሯት፣ የደም መሬት፣ የዕንባ ምድር፤ ጋምቤላ የምትዘረፍ ምድር፣ ግፍ የተትረፈረፈባት የግዞት መሬት፣ የደም አውድ፣ ከውስጥም ከውጭም የምትለበለብ “አካላችን”፤ ጋምቤላ ያላቸውን የማይበሉ ህዝቦች፣ ባላቸው...
View Articleአንዱ አንዱ ላይ ጣት መቀሰሩ አቁሞ የአገርና ሕዝብ ጉዳይ ይቆጨን (ሰርጸ ደስታ)
ጋዜጠኛ ካሳሁን ሰቦቃ ሰሞኑን የኤስቢኤስ ራዲዮ አማርኛው ክፍል አዘጋጅና አቅራቢ የሆነው ተወዳጁ ጋዜጠኛ ካሳሁን ሰቦቃ ላለፉት በርካታ ዓመታት የሄድንባቸውን ፖለቲካዊና ማህበራዊ ሂደቶችን እያስታወሰ በተከታታይ ሂደቱን ከሚያውቁና በሂደቱም ጉልህ ተሳታፊ ከነበሩ ምሁራን ጋር ባደረገው ቃለ መጠይቅ ከምሁራኖቹ ብዙ...
View Articleሕይወት፤ ሌስተርና ቼልሲ ናት! (ዲ/ን ዳንኤል ክብረት)
“የሚሸነፍ ትግል የለም፤ የሚሸነፍ ሰው እንጂ” ይገርምሃል ወንድሜ፤ በሕይወትህ ድል አድርገህ ዋንጫ ወሰድክ ማለት እዚያው የልዕልና ማማ ላይ እንደተሰቀልክ ትቀራለህ ማለት አይደለም፡፡ አታየውም ቸልሲን መከራውን ሲቀበል፡፡ አምና እርሱ ዋንጫ ሲበላ ያየ ሰው ዘንድሮ መከራውን ይበላል ብሎ ማን ገመተ? ብዙዎች‘ኮ ሲወጡ...
View Article“ከመሞት መሰንበት” ~ መገርሳ (በበፍቃዱ ኃይሉ)
በበፍቃዱ ኃይሉ ዓይን የሚፈታተን ደብዛዛ ብርሃን ያለበት ክፍል ውስጥ አስገብተው ከኋላዬ ወፍራሙን የብረት በር፣ ልብ በሚያደባልቅ ጓጓታ ድብልቅ አድርገው ዘጉት፡፡ ወደመታሰሪያ ክፍል የገባሁት እንዲህ ነበር፡፡ ሰዓቱ ከምሽቱ 3፡00 ወይም 4፡00 ሰዐት ገደማ ነው፣ ሚያዝያ 17፣ 2006፡፡ ከውስጥ መሬት ላይ የተኙ...
View Articleየሁለት ሳምንታት ጓደኛዬ (አቤል ዋበላ)
አቤል ዋበላ ማዕከላዊ እንደገባኹኝ ከእኔ በፊት በዚያ የነበሩ ሠባት እስረኞች ተቀበሉኝ፡፡ ክፍሏ ከመጥበቧ የተነሳ እኔ እንድተኛበት ያመቻቹልኝ ቦታ ከሽንት መሽኛው ባሊ አጠገብ ነበር፡፡ ለረጅም ጊዜ ይመጣ ይሆን እያልን አንዳንዴ በድፍረት ብዙውን ጊዜ ደግሞ በፍራቻ የምንጠብቀው እስር ስለመጣ ይሆን ወይም ቀን በስራ...
View Articleከ1983 እስከ 2007 ዓ.ም በዐማራው ነገድ ተወላጆች ላይ ስለደረሰው የዘር ማጥፋትና ማጽዳት ወንጀል የጥናት ውጤት...
(ክፍል 2) ሀ) መግቢያ ኢትዮጵያ ውስጥ በአንድነት ሃይሎችና በጎጠኞች መካከል የተካሄደው ፍልሚያ ፤ በጎጠኞች አሸናፊነት ከተደመደመ ወዲህ እራሱን የቻለ የፖለቲካ ውጥንቅጥ እስከትሎ እንደሚመጣ የተገመተ ቢሆንም ወደ ዘር ማጥፋትና ማጽዳት ያመራል ብሎ የተነበየ ከቶ አልነበረም። የጎጠኞች ያልተጠበቀ ድልና እሱንም...
View Articleበመላው ክርስቲያኖች ዘንድ ከሚከበረውን የፋሲካ በአል ጋር ተያይዞ የቅቤ እና የዶሮ ዋጋ የተጋነነ ጭማሪ
ኢሳት ዜና :-~ በመላው ክርስቲያኖች ዘንድ ከሚከበረውን የፋሲካ በአል ጋር ተያይዞ የቅቤ እና የዶሮ ዋጋ የተጋነነ ጭማሪ ሲያሳዩ፣ በብዙ የክልል ከተሞች ደግሞ ዘይት እስከናካቴው ጠፍቷል። በአማራ ክልለ በሚገኙ ከተሞች ደግሞ፣ ከዘይት በላይ ውሃ ማግኘትም እየቸገረ ነው። ዛሬ በአዲስአበባ ሳሪስ እና ሾላ ገበያዎችን...
View Articleየሲቪሉ ሰራተኛ ኑሮ በሁለቱ ዘመናት
ከ25 ዓመታት በፊት አንድ የኮሌጅ ዲፕሎማ የነበረው አስተማሪ ሲቀጠር የመነሻ ደመወዙ 347 ብር ነበር። ይህን ገቢ በወቅቱ ከነበረው የዶላር ምንዛሬ አንጻር ስናየው 173.5 ዶላር ይመዝን ነበር። ይህ አስተማሪ ገና ሲቀጠር የቀን ገቢው 5.8 ዶላር ነበር ማለት ነው። ከፍ ያለ ነበር። ከ25 አመት “እድገት” በሁዋላ...
View Articleማዕረግ እንስጣቸው!
ሰው በሕይወት ሳለ መቼም ማድነቅ አንወድ ማሻሻል አለብን ይሄን ነገር የግድ እኚህ ጠንካራ ሰው ፕሮፌሠር መስፍን ለራሳቸው ቢሆን የለፉት እስካሁን ሀብት ከሥልጣን ጋር በእጃቸው ጨብጠው በታዩ ነበረ ከሁሉ ሰው በልጠው ነገር ግን እኚህ ሰው ለሀገር ሲለፉ ምንም ሳይኖራቸው ዕድሜአቸውን ገፉ ሆኖም እንደሳቸው ከህሊናው...
View Articleወ/ሮ አስቴር አካባቢ ያለ ችግር ካልተፈታ መልካም አስተዳደርን ማስፈን ፈተና እንደሆነ ተጠቆመ አሉ
አመራሩ ከግለ ሒስ ባለፈ ሊመዘን ይገባል ተባለ ሠራተኞች በአድርባይነትና ለፖለቲካ አመራሩ ባላቸው ታማኝነት እንደሚመዘኑ ተጠቆመ በከፍተኛ የፖለቲካ አመራሩ አካባቢ ያለ ወገንተኝነት፣ የቁርጠኝነት ማነስና ኪራይ ሰብሳቢነት ካልተፈታ መልካም አስተዳደርን ማስፈን ፈታኝ እንደሚሆን፣ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት...
View Articleየኢራቅ ፓርላማ በተቃዋሚዎች ተወረረ (ሳተናው)
(ሳተናው) በሺህዎች የሚቆጠሩ የሻዒት ሙስሊሞች በባግዳድ የሚገኘውን የኢራቅ ፓርላማ በመውረር የአዲሶቹን ካቢኔዎች ዕጩነት ፓርላማው ለማጽደቅ የወሰደበትን ረዥም ጊዜ ተቃውመዋል፡፡ የሻዒቶች መምህር የሆኑት ሞቃታዳ ሳዲር ደጋፊዎች የፓርላማውን አጥር በመጣስ ወደ ውስጥ በመዝለቅ የአዳዲስ ሚንስትሮቹን ሹመት ለማጽደቅ...
View Article