Quantcast
Channel: Amharic News – Medrek
Browsing all 2265 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቤልጂየም ባለባርኔጣውን ተፈላጊ ያዘችው

(ሳተናው) ትናንት አርብ በቤልጂየም የተያዘው የሽብር ድርጊት ተጠርጣሪ በብራስልስ አየር መንገድ የቦንብ ጥቃት አድርሰው ከነበሩት ሁለት ወንድማማቾች አጠገብ የነበረው ባለባርኔጣው እርሱ መሆኑን ለፖሊስ በሰጠው ቃል መግለጹን አቃቢያነ ህጎች ለጋዜጠኞች ተናግረዋል፡፡ አቃቤ ህጎቹ ሙሀመድ አብሪኒ ለመርማሪዎች በሰጠው ቃል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ክቡር ሚኒስትር – በጋዜጣው ሪፖርተር

[የክቡር ሚኒስትሩ ፊት ጠቋቁሮ አማካሪያቸው አገኛቸው] –    ምነው ክቡር ሚኒስትር? –    ምነው? –    ፊትዎት ጠቋቁሯል፡፡ –    ትዝ ብሎኝ ነዋ፡፡ –    ምኑ ክቡር ሚኒስትር? –    ዊኬንድ ኳስ አላየህም እንዴ? –    የማንን ክቡር ሚኒስትር? –    የእነባርሳን ነዋ፡፡ –    በጣም ነው ደስ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመተማመን መትነን (Trust Evaporation)

በመጀመሪያ ደረጃ መተማመን (Trust) ስንል የአንድ ህብረተሰብ የጋራ ሃብት ወይም የማህበራዊ ካፒታል ዋና ኣካል መሆኑን እናንሳ። በአጠቃላይ ማህበራዊ ካፒታል ስንል ደግሞ ልክ እንደሌሎቹ የሰው ልጆች ካፒታል የሚታይ ነው።  ለምሳሌ የገንዘብ ካፒታል፣ የሰው ካፒታል (Human capital) እንደምንለው ማህበራዊ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

A Study Summary on the Crime of Ethnic Cleansing Perpetrated on the Amhara of...

To: Members of European Parliament, Wiertzstraat 60, B-1047 Brussels, Belgium From: Moresh Wegenie Amhara Organization (MWAO) 8221 Georgia Avenue Silver Spring, Maryland, MD 20901 USA. Moresh Wogenie...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዐማራው ከወልቃይት፣ጠገዴ እና ጠለምት ሕዝብ ጥያቄ ጎን ሊቆም ይገባዋል!

የማንኛውም አመፅ መነሻ መሠረቱ፣ ገዥዎች በሕዝብ ላይ የሚያደርሱት፣ የኢኮኖሚ ብዝበዛ፣ የመብት ረገጣ፣ የማንነት ነጠቃ እና የሥነ-ልቦና ሰለባ ልኩን አልፎ ገደብ ሲጥስ የሚፈጥረው ምሬት እንደሆነ ይታወቃል። የትግሬ ወያኔ ዘረኛ እና ከፋፋይ የፋሽስት ሞሶሎኒ ዓላማ አራማጅ ቡድን፣ በወልቃት ፣ በጠገዴ፣ በጠለምት፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቀፎ አይሁኑ!

“ምን አባቴ ላድርግ?” አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ. . .እኔ ደግሞ የምለው አይዞት ክቡር ሚኒስትር ፤ አንድ ነገር ብቻ ያድርጉልን. . .እባክዎት ቀፎ መሆኑን ያቁሙልን። እንዴ ደግሞ የምን ቀፎ ነው? ቀፎ ስትል ምን ማለትህ ነው? ብሎ ግራ በመጋባት ለሚጠይቅ. . .ስለ ቀፎ ታሪክ ትንሽ ጀባ ልበል።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከተማርኩት ቁጥር 2

አንዳንድ ጊዜ ሳስበው ምን ከምን እንደሚሰራ የማያውቅ ሰው ምንም የሚሰራ አይመስለኝም። እውነት ይሆን? አዎ! እውነት ሳይሆን አይቀርም። እስቲ አሁን ምርጥ ሾርባ እንዴት እንደሚጠጣ እንጂ ከምንና እንዴት  እንደሚዘጋጅ የማያውቀውን የኔን ብጤ ሾርባ ስራልኝ ብትሉት ምን ይውጠዋል? ለሾርባ የሚሆን ቁሳቁስ በሙሉ በቤት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የደደቢት ወያኔዎች ትግሬ ቢሆኑም፤ ትግሬ ሁሉ ወያኔ አይደለም

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በደመነፍስ የሚነዱ ትራፊክ ፖሊሶችና የአዲስ አበባ የትራንስፖርት ችግር

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሶስት ኢትዮጵያውያን ንብረት ነው የተባለ 356 ሺ ዶላር በቻይና የጉአንግዙ መገኘቱን የቻይና መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ

በቻይና የጉአንግዙ ግዛት በሚገኝ አንድ አለም-አቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ የሶስት ኢትዮጵያውያን ንብረት ነው የተባለ 356 ሺ ጥሬ ዶላር መገኘቱን የቻይና መገናኛ ብዙሃን ሰኞ ዘገቡ። በአንድ ሻንጣ ተሞልቶ የነበረው ይኸው ከፍተኛ ገንዘብ በአየር መንገዱ መሳፈሪያ አካባቢ ለጉዞ በነበሩ ሁለት የኮንስትራክሽን ሰራተኞች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ዘውጋዊ ክፍፍሎችና የመፍትሔ ሃሳብ

ፕ/ር መሳይ ከበደ ይህ ጽሁፍ በቅርቡ ቪዥን ኢትዮጵያ ከኢሳት ቴሌቪዥን ጋር በመተባበር ባዘጋጀው ጉባዔ ላይ ያቀረብኩት ነው። የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አሁን በሥልጣን ላይ ያለውን መንግሥት በሠላም ወይም በኃይል ከሥልጣን ለማውረድ ቢችሉም እንኳን፤ ባለፉት 24 ዓመታት የተዘረጋውን ዘውጋዊ ክፍፍል ለማብረድና ብሔራዊ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በፕ/ር መሳይ ከበደ የመፍትሔ ሃሳብ ላይ ሊነሱ የሚችሉ የሰሉ ጥያቄዎች

ዘውግና ብሔራዊ አንድነት እንዴት ይታረቃሉ? ገለታው ዘለቀ ይህን ርዕስ የወሰድኩት በቅርቡ ቪዥን ኢትዮጵያ ከኢሳት ቴሌቪዥን ጋር በመተባበር ባዘጋጀው ጉባኤ ላይ ፕሮፌሠር መሳይ ከበደ “የኢትዮጵያ ዘውጋዊ ክፍፍሎችና የመፍትሔ ሃሳብ” በሚል ርዕስ ስር ካቀረቡት መሳጭ ጥናታዊ ጽሁፋቸው ስር ካነሷቸው መሰረታዊ ጥያቄዎች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለሽግግር የሚረዱ ሰባት ነጥቦችና መልስ ለፕ/ር መሳይ ከበደ

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የግዕዝ ፊደል የዩናይትድ ስቴትስ የባለቤትነት መብት አገኘ

ዋና መሥሪያ ቤቱ ብራይተን ኮሎራዶ የሆነው የኢትዮጵያ ኮምፕዩተሮችና ሶፍትዌር ቁጥሩ ዘጠኝ ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ኃምሳ ሰባት የሆነ የዩናይትድ ስቴትስ የባለቤትነት መታወቂያ (ፓተንት) መጋቢት ፳፱ ቀን ፳፻፰ ዓ.ም. (አፕሪል 7 ቀን 2016 እ.ኤ.አ.) ማግኘቱን አስታወቀ። ፓተንቱ የተሰጠው ለፈጠራውና የኩባንያው ባለቤት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና – በመቶዎች የሚቆጠሩ የ24ኛ ክፍለ ጦር አባላት ከነትጥቃቸው ጠፉ

 (የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ) የ24ኛ ክፍለ ጦር አባላት የሆኑ በመቶዎች የሚቆጠሩ ወታደሮች ለጊዜው ስሙና ማዕረጉ ተለይቶ ባልታወቀ አንድ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዥ የሆነ የጦር መኮንን እየተመሩ ትናንት /ሚያዚያ 4 2008 ዓ.ም/ ከነሙሉ ትጥቃቸው ከድተዋል፡፡ አነዚህ ተደራጅተው ከነጦር መሳሪያቸው የጠፉት...

View Article


በአባትዋ ተደፍራ ያረገዘችው ኢትዮጵያዊት ወጣት አባትየው በቁጥጥር ስር ቢውልም እርግዝናው ግን ሰባት ወር ሞልቶት ስለነበር...

Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,105 other followers

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ትክክለኛውን ቴዲ አፍሮን ምን ያህሎቻችን እናውቀዋለን? (ኤርሚያስ ቶኩማ)

ቴዲ አፍሮ ብዙዎቻችን ቴዲ አፍሮን ከሙዚቃ ሥራውና ከሐገር ወዳድነቱ ባሻገር እምብዛም የግል ሕይወቱን እና ምን አይነት ሰው እንደሆነ አናውቀውም እርሱም ቢሆን ስለራሱ ማውራት ስለማይወድ እና ይህንን ፈፀምኩኝ ብሎ ስለማያወራ የቴዲን ማንነት በግልጽ ልናውቀው አልቻልንም ሆኖም ቴዲ አፍሮ እንደዚህም አይነት ሌላ ገፅታ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ችጋር – የሶስት ዓመት የዞረ ድምርና የህወሃት የፖሊሲ ክሽፈት

የፖለቲካ አለመረጋጋት፣ የባለስልጣናት ሌብነትና ድርጅታዊ ዝርፊያ፣ የማንነት ጥያቄ፣ ድህነት፣ ስራ አጥነት፣ አድሏዊ አመለካከት፣ የሰብአዊ መብት አለመከበር፣ የማሰብ፣ የመቃወም፣ የመናገርና የመጻፍ ተፈጥሮአዊ መብቶች መጣስ፣ የዲሞክራሲ መብቶች አለመከበር የፈጠረው ስሜት ተጠራቅሞ እየገነፈለ ባለበት በአሁኑ ወቅት፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እስከ 25 ዓመታት እስራት የሚያስቀጣ የኮምፒዩተር ወንጀል አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ

አመፅ የሚያነሳሳ ቪዲዮ ወይም ጽሑፍ ማስተላለፍ በወንጀል ያስቀጣል የኮምፒዩተር ወንጀል ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ፡፡ በወታደራዊ ወይም ለዓለም አቀፍ ግንኙነት ሲባል በተሰየመ የኮምፒዩተር ዳታ ላይ የወንጀል ጥፋት የተሰነዘረ እንደሆነ፣ ድርጊቱ ከ15 እስከ 25 ዓመታት ጽኑ እስራት እንደሚያስቀጣ ይገልጻል፡፡ ይህ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በዲሲ የሚቀመጡ ኢትዮጵያውያን በሥራ ቦታ ላይ ሊኖር ይገባል ባሉት የመብትና የነፃነት ጥያቄ ዙሪያ ስብሰባ አካሄዱ (አዲሱ...

በዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ በተለይም ቨርጂንያ ውስጥ በሚገኘው ሬገን አውሮፕላን ጣቢያ ውስጥ ባሉ ልዩ ልዩ ኩባንያዎች ተቀጥተው የሚገኙ ሠራተኞች በትናንቱ ዕለት እዚያው አውሮፕላን ጣቢያው በሚገኝ አዳራሽ አንድ ታላቅ ስብሰባ አድርገው ነበር። ስብሰባው በሥራ ቦታ ሊኖር ይገባል ባሉት የመብትና የነፃነት ጥቄን ዙሪያ...

View Article
Browsing all 2265 articles
Browse latest View live