የሼህ አላሙዲን ሜድሮክ ግማሽ ቢልዩን ብር እንዲከፍል ተወሰነበት
የሼህ አላሙዲን (ሳተናው) በአራት የመንግስት ኢንተርፕራይዞች ሽያጭና ግዢ ሁለት ክሶች የቀረበበት ሜድሮክ ከእህት ካምፓኒዎቹ አንዱ ሆሪዞን ፕላንቴሽን የግል ካምፓኒ በፍርድ ቤት ትዕዛዝ እንዲዘጋና የተወዘፈበትን የግማሽ ቢልዩን ብር ዕዳ ለመንግስት የልማት ድርጅቶች ኢንተርፕራይዝ እንዲከፍል ተወስኖበታል፡፡ ጎጀብ...
View Article“የልጄን ነገር አደራ! እባክህ ነፍሴን አሳርፋት"እናት ሎሜ ረጋስ
የማለዳ ወግ … * በኀዘን የሚላወስ እንስፍስፍ የእናት አንጀት * የኮንትራት ሠራተኛዋን እህት ቤዛን አፋልጉኝ! ነቢዩ ሲራክ ሆዴን ያላወሰው የእማማ ሎሜ አደራ የእናትን መሪር ኀዘን ሰምቼ ሆዴ ተላውሷል፣ የእናትን ጥልቅ ጭንቀቷ፣ ያለ አባት በአሳር በመከራ ያሳደገቻት የእናትን ሎሜ መሪር ኀዘን ተረድቼ ሕመም መታመሜ...
View Articleኢህአዴግ ኅብረ ብሔር ፓርቲ ሲሆን ኤፈርትና ሚድሮክ ይዋሃዳሉ?
ኢህአዴግን ወደ ኅብረ ብሔር ፓርቲ የማሸጋገር ሥራ እየተሰራ መሆኑንን ሃይለማርያም ደሳለኝ የአገሪቱን “ምሁራን” ባናገሩበት ወቅት ፍንጭ ሠጥተዋል። የዛሬ ሰባት ዓመት ከመስከረም 5 እስከ 7 ቀን 2001 ዓ.ም ሃዋሳ ተካሂዶ በነበረ የኢህአዴግ ድርጅታዊ ጉባኤ አቶ መለስ ድርጅታቸው ወደ ብሄራዊ ፓርቲ ወይም አሃዳዊ...
View Articleተስፋሁን አለምነህን በተመለከተ – ግርማ ካሳ
ተስፋሁን አለምነህ ወንድም ተስፋሁን አለምነህ በተመለከተ ብዙ አስተያየቶች ደርዉኛል። አንድ አንድ ወገኖች ለምን እንደሚንጨረጨሩ ግን አይገባኝም። ዜጎችን እኮ አስተያየት መስጠት፣ ጥያቄ መጠየቅ ይችላሉ። መብቱ አላቸው። አትናገሩ፣ አትጻፉ፣ አትተንፍሱ የማለት አባዜ ካለብን አንደኛውኑ የጌታቸው አሰፋን የወያኔ ደህንነት...
View Articleሰማያዊ ይድን ይሆን?
ይገረም አለሙ የፖለቲከ ስህተትና የሳንባ ነቀርሳ ጠንቆች የተመሳሳይነት ባህርይ አላቸው። ሁለቱም ችግሮች በለጋነታቸው ወቅት ከተነቃባቸው ችግሮቹን የማስወገድ ዕድል ከፍተኛ ነው። ችግሮቹ ሥር ከሰደዱ በኋላ የሚደረገው መሯሯጥ ግን ፈውስ የማስገኘቱ ሁኔታ አስቸጋሪ ብቻ ሳይሆን የማይቻልም ሊሆን ይችላል። (ማርጋሪት ታቸር...
View Articleሰማያዊ ይድን ይሆን? – ይገረም አለሙ
የፖለቲከ ስህተትና የሳንባ ነቀርሳ ጠንቆች የተመሳሳይነት ባህርይ አላቸው፡፡ ሁለቱም ችግሮች በለጋነታቸው ወቅት ከተነቃባቸው ችግሮቹን የማስወገድ ዕድል ከፍተኛ ነው፡፡ችግሮቹ ሥር ከሰደዱ በኋላ የሚደረገው መሯሯጥ ግን ፈውስ የማስገኘቱ ሁኔታ አስቸጋሪ ብቻ ሳይሆን የማይቻልም ሊሆን ይችላል፡፡(ማርጋሪት ታቸር የእንግሊዝ...
View Articleየተገኘውን ሰላምና ዕድገት የሚንድ የአመራር ዘይቤ በአስቸኳይ ይታረም!!! – አበበ ተክለሃይማኖት
በአበበ ተክለሃይማኖት (ሜጄር ጄኔራል) ታላቁ የሰላምና ደኅንነት ምሁሩ ጆሃን ጋልቱንግ ስለ ሰላም የሚከተለውን ይላል፡፡ ‹‹Peace is a revolutionary idea; peace by peaceful means defines that revolution as nonviolent. That revolution is taking...
View Articleኢትዮ ቴሌኮም ቫይበርና ዋትሳፕን በክፍያ፣ ያልተቀረጡ ሞባይሎችንም ከአገልግሎት ውጪ አደርጋለሁ አለ
(ሳተናው) በኢትዮጵያ ብቸኛው የቴሌኮም አገልግሎት ሰጪ የሆነው ኢትዮ ቴሌኮም ኢንተርኔትን በመጠቀም የስልክ አገልግሎት የሚሰጡትን እንደ ቫይበርና ዋትሳፕ ያሉ አገልግሎቶችን በክፍያ ለማድረግ በመወሰኑ አገልግሎቶቹን የሚቆጣጠር መሳሪያ መጠቀም መጀመሩን አስታውቋል፡፡ ድርጅቱ በዋና ስራ አስኪያጁ አቶ አንዷለም አድማሴ...
View Articleየጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሞዝ ስንት ነዉ::መሪዎችና ዝነኞች ከሀገራቸዉ ዉጪ ያስቀመጡት ገንዘብ ተጋለጠ
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,101 other followers
View Article-የኢትዮዽያ መንግስት የስልክ ቀፎዎችን የማስመዝገብ እና በቫይበርና(Viber) ዋትስ አፕ(WhatsApp) አገልግሎቶች...
የኢትዮዽያ መንግስት የስልክ ቀፎዎችን የማስመዝገብ ግዴታ በድንበኞቹ ላይ ለመጣል ተዘጋጅቷል። በቫይበርና(Viber) ዋትስ አፕ(WhatsApp) አገልግሎቶች ላይም የተለየ ክፍያ ለማድረግ መታቀዱን አስታውቋል። በአፋኝነቱ የሚታወቀው መንግስት ወደዚህ አይነቱ እርምጃ የመራኝ “የሞባይል ስልክ ቀፎ ስርቆት” መባባሱ ነው...
View Articleየትግራይ “ልማታዊ” የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮችና የወልቃይት ጠገዴ ህዝብን የማጥፋት ጥማታቸው!!! – ከወልቃይት ጠገዴ...
መጋቢት 27 /2008 አ/ም ይህን ፅሑፍ እንድጽፍ ያስገደደኝ አሳዛኝና አጸያፊ ድርጊት በወልቃይት ጠገዴ ህዝብ መሀል ሲፈጸም በማየቴ ነው። በወያኔና ማስተዋል በተሳናቸው የትግራይ ደጋፊዎቹ በወልቃይት ጠገዴ ህዝብ ዘሩን የማጥፋት ውሳኔዎቻቸውና ዘመቻቸው ስላዘንኩና ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ለማሳሰብ ጭምርም ነው። በእርግጥ...
View Articleየጎሣ ዘረኝነት (ክልላዊነት) በኢትዮጵያ
ፕ/ር አለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም፣ ነጻነት ለሀገሬ) የጸሐፊው ማስታወሻ፡- ይህ “የጎሣ ዘረኝነት/አፓርታይድ በኢትዮጵያ“ በሚል ርዕስ መደበኛ በሆነ መልኩ እያዘጋጀሁ የማወጣው ተከታታይ ትችት ሁለተኛው ክፍል ነው። የዚህ ተከታታይ ጽሑፍ ጥንድ ዓላማዎች የሚከተሉት ናቸው። 1ኛ) በአሁኑ ጊዜ በህዝባዊ ወያኔ ሀርነት...
View Articleአንጋፋው የሳክስፎን ተጫዋች አርቲስት ጌታቸው መኩሪያ አረፈ
Ethiopia Zare (ማክሰኞ መጋቢት 26 ቀን 2008 ዓ.ም. April 4, 2016):- በ1927 ዓ.ም. የተወለደው አርቲስት ጌታቸው መኩሪያ ጥበብን የተቀላቀላት በመንገድ ላይ ታንቡር መቺ በመሆን ነው። ይህ የሆነው በ1940 ዓ.ም. ነበር ። በኋላም ጥበብን እየተከተላት እሷም ወዳለችበት እየጠራችው በ1948...
View Articleበኤርትራ ዋና ከተማ አስመራ ላይ ባለፈው እሁድ ተኩስ እንደነበር ታውቋል
በወታደራዊ ስልጠና ላይ የነበሩ ወጣቶች በወታደራዊ መኪኖች ተጭነው ያልፉ በነበረበት ወቅት አንዳንዶቹ ዘለው ለማምለጥ ሲሞክሩ የጸጥታ ሃይሎች ተኩስ እንደከፈቱባቸው ምንጮች ለአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ጠቁመዋል። ዋሽንግተን ዲሲ – በኤርትራ ዋና ከተማ አስመራ ላይ ባለፈው እሁድ ተኩስ እንደነበር ታውቋል። በወታደራዊ ስልጠና...
View Articleሰበር ዜና- ወያኔ በዛሬው በሐሙስ መጋቢት 29 የጦርነት አዋጁ መርዝ
መጋቢት 29 /2008 አ/ም በወልቃይት ጠገዴ ህዝብ በዳንሻ ከተማ መትፋቱ ጀመረ!!! በዛሬው ቀን ወያኔ የዳንሻን ወልቃይት ጠገዴ ህዝብ በነገው ቀን ስብሰባ ካልወጡ ከባድ እርምጃ እንደሚወስድ አስጠነቀቀ። ነገ መጋቢት 30 ሱቆች፣ ትምህርት ቤቶች፣ ጤና ጣብያና ክሊኒኮችና ሁሉም የሲቪል ሰርቪስ ቢሮዎች...
View Article