ለአንጎል ጎጂ የሆኑ ልማዶች (በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር)
1. ቁርስ አለመመገብ ቁርስ የማይመገቡ ከሆነ በሰውነትዎ ውስጥ የሚገኘውን የደም ስኳር መጠን ስለሚቀንስ ለአንጎል የሚደርሰውን የምግብ መጠን በማስተጓጎል ለጉዳት ይዳርገናል። 2. በህመም ወቅት በቂ እረፍት አለማድረግ ሰውነታችን በህመም ሲጠቃ በቂ እረፍት ማድረግ እና ከህመሙ ማገገም በአንጎል ላይ ተጨማሪ ጫና...
View Articleበአማራ ክልል ዳንሻ የተቀሰቀሰው ተቃውሞ በአጎራባች አካባቢዎች ተጠናክሮ መቀጠሉ ተነገረ
ኢሳት (መጋቢት 13 ፥ 2008) በሳምንቱ መገባደጃ እሁድ በአማራ ክልል በዳንሻ የተቀሰቀሰው ተቃውሞ ማክሰኞ ለሶስተኛ ቀን መቀጠሉንና በአጎራባች ያሉ ነዋሪዎች ከወልቃይት ተወላጆች ጎን በመሰልፍ ላይ መሆናቸው እማኞች ለኢሳት ገለጡ። በሶሮቃ የሚገኙ የሃይማኖት አባቶችና ነዋሪዎች “ጥያቄው የእኛም ነው” በማለት...
View Articleለአዲስ አበባ የውሃ ድርቅ “ፈረቃ” መፍትሔ ሆኖ ተበሰረ
ራሱን “ልማታዊ” እያለ የሚጠራው ኢህአዴግ በውሃ ድርቅ ሳቢያ በአዲስ አበባ በዝርዝር ባልተገለጹ ቦታዎች ውሃ በፈረቃ ማቅረብ መፍትሔ ሆኖ ተበሰረ። በአገሪቱ በይፋ ያልተገለጸ የውሃ ችግር አለ። አዲስ አበባን በተመለከተ የከርሰ ምድር ውሃ ችግር እንደሌለ ባለሙያዎች ሃሳብ ሲሰጡ ኖረዋል። ኢህአዴግም ቢሆን ከ1997...
View Articleክቡር ሚኒስትር
[ክቡር ሚኒስትሩ የሚያስገቡት ዕቃ ኬላ ላይ ተይዞባቸዋል፡፡ ሚስታቸው ደወሉላቸው] – ሰላም ዋልሽ? – ምን ሰላም አለ? – ምን ሆንሽ ደግሞ? – ምን የማልሆነው ነገር አለ? – ጠዋት ሰላም አልነበርሽ እንዴ? – የዚህ አገር ሰላም እኮ እንደ ስቶክ ኤክስቼንጅ ይወጣል ይወርዳል፡፡ –...
View Articleየት ነው ያለሁት? እንዲሁ ይጨንቀኛል! – ነፃነት ዘለቀ
ሰሞኑን ልክ አይደለሁም፡፡ መላ ሰውነቴ ልከ አይደለም፡፡ እጅግ ይጨንቀኛል፡፡ ያ ደደብ ደም ብዛት የሚሉት በሽታ ሊይዘየኝ ይሆን እያልኩም እጨነቃለሁ፡፡ የጭንቀት ጥበቴን መነሻ ግን አውቀዋለሁ፡፡ መፍትሔ የሌለው መሆኑ ስለሚሰማኝ ግና እየባሰብኝ እንጂ እየቀለለኝ ሲሄድ አይታይም፡፡ በተረቱ “የጨው ተራራ ሲናድ ብልህ...
View Articleኢትዮጵያዊያኑ ሙስሊሞች ዛሬም በተቃውሟቸው ቀጥለዋል
(ሳተናው) ላለፉት አራት ተከታታይ ዓመታት ፍጹም ሰላማዊ በሆነ መንገድ ጥያቄዎቻቸውንና ተቃውሟቸውን ሲያቀርቡ የቆዩት ኢትዮጵያዊያኑ ሙስሊሞች ዛሬ ከጁምዓ የጸሎት ስነ ስርዓት በኋላ አዲስ አበባ ሜክሲኮ አካባቢ በሚገኘውና በተለምዶ ጀርመን መስጂድ በሚባለው የጸሎት ስፍራ ተቃውሟቸውን ማሰማታቸውን ከስፍራው የወጡ...
View Articleየብርሃኔ ንጉሴ አዲስ ፊልም ‹‹ቤዛ›› ከፍተኛ ተቃውሞ እየተሰነዘረበት ይገኛል
(ሰንደቅ) በመጽሔት፣በቴሌቭዥን፣በሬዲዩና በፊልም አዘጋጅነትና ደራሲነት የሚታወቀው ብርሃኔ ንጉሴ ከፍተኛ ወጪ፣የባለሞያዎች ድካምና ከፍተኛ ዝግጅት ተደረገበት ያለውን የአዲሱን ፊልሙን ጨረፍታ በማህበራዊ ድረ ገጾች ከለቀቀበት ቅጽበት አንስቶ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የማህበረሰብ ድረ ገጾች ተጠቃሚ ኢትዮጵያዊያን አዲሱን...
View Articleተመጣጣኝ የዉክልና ምርጫ ሥርዓት ዉይይት እንዲደረግ ይሁንታ አለ ተባለ – VOA
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ኢዴፓን ጨምሮ ስምንት ፓርቲዎች አባል ከሆኑበት አገር አቀፍ የፓለቲካ ፓርቲዎች ምክር ቤት አባላት ጋር ሰሞኑን ተወያይተዋል። አዲስ አበባ — ተመጣጣኝ የዉክልና ሥርዓት በሚባለዉ የፓርላማ ምርጫ ሥርዓት ላይ ዉይይት እንዲደረግ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ...
View Articleየፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት በገዛ ፍቃዳቸው ስልጣናቸውን ለቀቁ።
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,101 other followers
View Articleየጉድጓድ እስር ቤት: ከወደወልቃይት የሚደርሰን አሳዛኝ ዜና -አሞራው ምንአለ ባሻ
“ፀዐዳ አፍንጫ” አህያ አፍንጫ የዳንሻ ከተማ ሙሉ በሙሉ በትግራይ ሚሊሻ ቁጥጥ ስትሆን የመከላከያ የሚባለው መደበኛ ጦርም የሰሮቃን ከተማ ዙሪያዋን አጥሯላ የሕውሓት ባለስልጣንና የቅጥረኛው ብአዴን “ባለሥልጣን” ከዛው ሰሮቃ ይገኛሉ ። የወልቃይት ሕዝብ ጉዳይ እጅግ የሚያሳዝን በ21ኛው ክ/ዘመን ሩዋንዳ እየታየ ነው...
View Articleየ ህወሀት ኢህአዴግ ፖሊሲ ወጣቱን ወዴት እየወሰደው ነው ? – ኤድመን ተስፋዬ
ከአፍሪካ አጠቃላይ ህዝብ ከ60 ፐርሰንት በላይ የሚሆነው ከ ሰላሳ አምስት አመት በታች በሆነ የእድሜ ክልል ውስጥ የሚገኝ እንደ መሆኑ አንባገነናዊ ስርአትን ከአፍሪካ ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለማስወገድ ወጣቶች ላይ ትኩረት ማድረግ የውዴታ ግዴታ ነው፡፡ ይህን የተናገሩት የዘር ሀረጋቸው ከጎረቤት ኬኒያ የሚመዘዘው...
View Articleህወሃት ራሱን በራሱ ሸንጎ አስገምግሞ የእጁን ደም ሊያጸዳ ነው
ህወሃት በኦሮሚያና በአማራ ክልል በንጹሃን ዜጎች ላይ የፈጸመውን ወንጀልና ርህራሄ አልባ ግፍ ራሱ አጣርቶ፣ ራሱ አጠናክሮ፣ ራሱ በፈጠረው የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን አማካይነት አቅርቦ፣ በራሱ ሸንጎ በማጸደቅ እጁን ከደም ሊያጸዳ ዝግጅቱን ማጠናቀቁ ይፋ መሆኑንን ተከትሎ ለሪፖርቱ ማዳመቂያ የምስል ቪዲዮዎች መዘጋጀታቸው...
View Articleለነጻነት መስዋትነት ለመከፈል የተዘጋጀ አኩሪ ወጣት – የሚሊዮኖች ድምጽ
ከዞን ዘጠኝ አንዱ ነው። ባላጠፋው ጥፋት ባልሰራው ስራ፣ አገሩን እና ህዝቡን በመዉደዱ “ሽብርተኛ” ተብሎ ከአምስት መቶ ቀናት በላይ ከጓደኞቹ ጋር በወህኒ ተሰቃይቷል። ማእከላዊ በምትባል ቦታ ኢሰብአዊ ቶርቸር ተፈጸሞበታል። አላማቸው የርሱን ሞራሉን ለመስበር፣ አንገቱን ለማስደፋት፣ ለመሰባበር ነበር። አዎን በአካሉ ላይ...
View Articleጎንደርን ገድሎ ትግራይን ማልማት ? አሰፋ ቤርሳሞ
የኢሳቱ ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን በፌስ ቡክ ገጹ ላይ እንደዘገበው ትግራይን የኢንዱስትሩ ማእከል ለማድረግ ከሌሎች ክፍለ ሃገራት የፋብሪካ መሳሪያዎች እየተነቀሉ ወደ ትግራይ ተወስደዋል። በወንበዴና ዘራፊ እቃዎች ቢዘረፉ አያስደንቀም። ሆኖም አገርን እና ሕዝብን እጠብቃለሁ በሚል የሕወሃት ቡድን ግን መሳሪያዎች እየተዘረፉና...
View Articleትዝታ ነው የሚርበን?
አስፋ ጫቦ ትዝታ ነው የሚርበን ላናገኘው ላይጠግብን ብሏል ወዳጄ የነበረው ጸጋዬ ገብረ መድኅን ለመሆኑት ትዝታ ምንድነው? ዘፈፍን ነው? እንጉርጉሮ? ኩርኮራ? ማላዘን?ሐሳብ ልጓም የለውምና እንዳሻው ወደላይ ወደታች፤ ወደውስጥ ወደውጭ፤ ወደፊት ወደኋላ፣ ወደየሚታይ ወደሊታይ ወደማይቻል ይሔዳል፤ ይጓዛል፤ ይተናል፤...
View Articleኢትዮጵያ ወዴት ነው የምትሄደው እና የማትሄደው?
ፕ/ር አለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም፣ ነጻነት ለሀገሬ) (እ.ኤ.አ መጋቢት 27/2016 በማሪዮት ጆርጅታዎን ከተማ (ዋሽንግተን ዲሲ) ቪዥን ኢትዮጵያ በተባለው ድርጅት አስተባባሪነት “ስለወደፊቷ ኢትዮጵያ፡ ሽግግር፣ ዴሞክራሲ እና ብሔራዊ አንድነት ጉባኤ” በሚል ርዕስ በእንግሊዝኛው ቅጅ ከቀረበው ንግግር የተወሰደ...
View Articleየነጻነት ዋጋ – አቤል ዋልባ (ከዞን ዘጠኝ አንዱ)
አቤል ዋልባ ይህ የአእምሮ ጨዋታ አርነት የወጣች ነፍስ ላላቸው ወይም ነፍሳቸው አርነት እንድትወጣ በመፈለግ በታላቅ ፍርሃት እና መራድ ውስጥ ለሚገኙ እና በህይወታቸው ምክንያታዊ ውሳኔን ማሳለፍ ጥረት ለሚያደርጉ ነው፡፡ ብዙ ጊዜ ይህንን ትግል የሚያደርጉ ሰዎች በራሳቸው ተነሳሽነት አሊያም በማኀበረሰባዊ ተጽዕኖ...
View Article“የልጄን ነገር አደራ…” እናት ሎሚ
የእናትን መሪር ሐዘን ሰምቸ ሆዴ ተላውሷል፣ የእናትን ጥልቅ ጭንቀቷ፣ ያለ አባት በአሳር በመከራ ያሳደገቻት የእናትን ሎሜ መሪር ሐዘን ተረድቸ ህመም መታመሜ እውነት ሳለ በዝምታ እየቆሰልኩ ማስረጃ መረጃ ፍለጋ መዋተቴ ህመሜን አክብዶታል፡፡ ከጉያዋ ወሽቃ፣ በትንፋሿ አሙቃ፣ ስታገኝ በደስታ፣ ስታጣ ተከፍታ ድሃ አደግ...
View Article