“ፀዐዳ አፍንጫ” አህያ አፍንጫ
የዳንሻ ከተማ ሙሉ በሙሉ በትግራይ ሚሊሻ ቁጥጥ ስትሆን የመከላከያ የሚባለው መደበኛ ጦርም የሰሮቃን ከተማ ዙሪያዋን አጥሯላ የሕውሓት ባለስልጣንና የቅጥረኛው ብአዴን “ባለሥልጣን” ከዛው ሰሮቃ ይገኛሉ ።
የወልቃይት ሕዝብ ጉዳይ እጅግ የሚያሳዝን በ21ኛው ክ/ዘመን ሩዋንዳ እየታየ ነው ልዩነቱ ሕውሓት የሚፈፅመ በስልት ነው ።
ሕውሓት አስቀድሞ ለወልቃይቴዎች ማጎሪያ ከመሬት በታች የጉድጓድ እስር ቤት አዘጋጅቶ ስለነበር ።
አሁን በሰሞኑ ግርግር የሚታፈሱት የወልቃይት ወጣቶች የሚታሰሩት በተዘጋጀላች ጉድጓድ ነው ተብሏል አያስተኛም አያስቀምጥም የቁም እስር ቤት ነው ።
በሁለተኛ ደረጃ ከወልቃይት ከአብዛኛው
የወልቃይት አካባቢ በተለይ ከዳንሻና ከማይካድራ
እሴቶች በብዛት ጨርቄን ማቄን ሳይሉ ያለምንም ንብረት ለአማራ ብሎ ሕውሓት ሸርፎ ወደሰጠው ክልል እየተሰደዱ ነው ።
የወልቃይት ሰው ቤተ ሰብ እየተለያየ ነው ሀብት ንብረትም እየተዘረፈ ነው ።
ዘር ማጥፋት ማለት እንዲህ ነው ወንድ ከሆንክ ትታሰራለህ ።
ለጊዜው እስራቱ በወንዶች ይሁን እንጁ እሴቶችም አማራን እንዲሰድቡ እየተገደዱ ነው በሁለተኛም ለትግሬ እቁባት የማትሆን እሴት በወልቃይት ምድር የመኖር ዕድሏ የመነመነ ነው
” ፀአዳ አፍንጫ”
ይህ ቃል በትግርኛ ነው ፣
ትርጉሙ አማራ ነጭ አፍንጫ አህያ ነው ።
ይህ አባባል በመሀል ኢትዮጵያ ወይ ም ለከተሜው ምንም ማለት አይደለም ፣
ሕውሓቶች እኮ ዘመናዊ ሰዎች አይደሉም ከእረኝነት ወደጀኔራልነት አንድም ወደሚኒስተርነት ካለበለዚያ ደግሞ ወደሚሊየነር የመጡ ግለስ ሰብ መሆናቸውን አትዩ አሁንም የሚያውቁት የልጅነት የረኝነቱን ነው ።
ፀዐዳ አፍንጫ ብላችሁ እራሳችሁን ስደቡ ሲባሉ ለወልቃይት እናቶች አጥንት ሰርስሮ የሚገባ ስድብ ነው ።
የወልቃይት ነገር ጉዳዩ በዛ ካልቆመ ለጠቅላላው የአማራ ሕዝብ ለተባለው አማራን ማጥፋት ቀላል ነው ተብሎ
ተ፣ሀ ፣ት በ1977 በማንፌስቶው የተቀመጠውን ወደተግባር እየተለወጠ ነው
ይህን የተናገሩ ከወልቃይት ወደ አማራ ወደተባለው ከተሰደዱት እናቶች ነው ።
26/03/2016