አስታውሳለሁ መቼ እረሳለሁ! የመጋቢት 1960 እልቂት በደቡብ አፍሪካ ሻርፕቪል ከተማ
ፕ/ር አለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም፣ ነጻነት ለሀገሬ) በየዓመቱ በአፍሪካ ውስጥ የተፈጸሙ ሁለት የህዝብ እልቂቶችን አስታውሳለሁ። በወርሃ መጋቢት በደቡብ አፍሪካ የጥቂት ነጮች የበላይነት ዘረኛ አገዛዝ/apartheid በሻርፕቪሌ ከተማ እ.ኤ.አ መጋቢት 21/1960 የፈጸመውን ዘግናኝ እልቂት አስታውሳለሁ። እንደዚሁም...
View Articleየኢስራኤል መንግስት ኤርትራዉያን ከአገሬ ዉጡልኝ አለች።
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,104 other followers
View Articleዓይነ ሥውሩ የኤሌክትሪክ ሰራተኛ አበበ ነጋሽን እናስተዋውቃችሁ…
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,104 other followers
View Articleየወቅታዊ ተግባራዊ ትግል (ወተት) መልዕክት (ዶ/ር ታደሰ ብሩ)
በግልጽ ጦርነት ውስጥ ካልሆን በህቡዕ ጦርነት እንሳተፍ ! (ክፍል 2) ዶ/ታደሰ ብሩ እያንዳንዱ ነፃነት ናፋቂ ኢትዮጵያዊ ሊሳተፍባቸው ከሚችሉ የህቡዕ ጦርነት ስልቶች ውስጥ አሻጥር፣ የስነ-ልቦና ጦርነት፣ የኢኮኖሚ ጦርነት፣ እና ኢህአዴግን እርስበርሱ ማናከስ የተባሉት ለአብነት እንደማቀርብ ቃል ገብቼ የመጀመሪያው ክፍል...
View Articleየዕርቅ ሃሳብ ከውስጥም ከውጭም ትኩረት ስቧል
አሁን ኢትዮጵያ ለደረሰችበት አሳሳቢ ደረጃ ዋናውና ብቸኛው መፍትሔ ሰላማዊ ዕርቅ መሆኑ በአገር ውስጥና በውጪ ልዩ ትኩረት እየሳበ መሆኑ ተሰማ። አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ኢህአዴግ በራሱ ችግር በየጊዜው ከሕዝብ ጋር ቅራኔ ውስጥ መግባቱን፣ ይህንን ቅራኔ መፍታት ካልቻል መንገዱ የውድቀት እንደሚሆን አስጠነቀቁ። ሕዝብ...
View Articleያልተጋበዙት ምሁራን ጥያቄዎች (ስዩም ተሾመ)
ክቡር ጠ/ሚ ኃይለማሪያም ደሳለኝ በብሄራዊ መግባባት ዙሪያ ከምሁራን ጋር ባደረጉት ውይይት የተነሱት ጥያቄዎችና የጠ/ሚ ምላሽ አሰጣጥ ከወትሮው ትንሽ ለየት ያለ መሰለኝ። ለነገሩ፣ “ከምሁራን ጋር ውይይት ሊያደርጉ ነው” ሲባል፤ “Who are these ’ምሁራን’?” ብዬ፣ በ’ከማን-አንሼ’ ትዕቢት ተወጥሬ ነበር።...
View Articleእርሃብ ለምን ይከሰታል?እንዴትስ ይወገዳል? ለውይይት የቀረበ – አገሬ አዲስ
የሰው ልጅ እህል በልቶና ንጹህ ውሃ ጠጥቶ ጠግቦ ማደር፣ ለመኖሪያውም እንደ አቅሙ ጎጆ ቀልሶ፣ጤናውም ተጠብቆ በሰላም መኖር ዋናው መሰረታዊ ሰብአዊ መብቱ ነው።የመንግሥትም አስፈላጊነት እነዚህን ለማሟላት ነው። እነዚህን ማሟላት የማይችል መንግሥት በስልጣን ላይ መቀመጥ አይገባውም። በአገራችን ታሪክ ውስጥ ተደጋግሞ...
View ArticleDrs. Merara & Beyne Gave Interview to Addis Dimts on March 13, 2016
http://www.addisdimts.com/wp-content/uploads/2016/03/03-13-16.mp3
View Articleየእንግሊዙ ጠ/ሚ/ር አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ባስቸኳይ እንዲፈቱ ለአቶ ሃለማሪያም ደሳለኝ በድጋሜ የተማጽኖ ጥሪ አቀረቡ –...
ላለፉት ሁለት አመታት ያህል በእስር ላይ እየማቀቁ እንደሚገኙ የሚታመነው ከግንቦት 7 መሰራቾች አንዱ እና ዋና ጸሃፊ የሆኑት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ሁኔታ ያሰጋቸው የታላቋ ብሪታኒያ ጠ/ሚ/ር ዲቪድ ካሜሮን ለኢትዮጵያው አቻቸው ለአቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ ለሁለተኛ ጊዘ ደብዳቤ መጻፋቸውን ( ቡዝ ፌድ ነውስ) የተባለው...
View Articleበአንዳርጋቸው ጉዳይ የእንግሊዝ መንግስት ከፍተኛ ወቀሳ ተሰነዘረበት
(ሳተናው) የእንግሊዝ መንግስት የ60 ዓመቱን እንግሊዛዊ አንዳርጋቸው ጽጌን በቁጥጥር ስር ለማዋላቸው ተጠያቂ እየተደረጉ የሚገኙትን የኢትዮጵያን የደህንነት ሰራተኞች የግብር ከፋዩቹን ገንዘብ በመጠቀም መርዳቱ እንዳሳዘናቸው የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች አስታውቀዋል፡፡ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች በኢትዮጵያ...
View Articleየአዲስ አበባውና የአሜሪካው ኢህአዴግ ቢሮ አይተዋወቁም
በሳምንቱ አጋማሽ የተሰማውን ዜና ያደመጡ፣ ከቅርብ ሆነው የሚከታተሉና ለጉዳዩ የቀረቡ እንደሚሉት የአዲስ አበባው ኢህአዴግና አሜሪካ ያለው የኢህአዴግ ቢሮ የማይተዋወቁበት ደረጃ ደርሰዋል። ኢህአዴግ በደብዳቤ የተረከባቸውን ስደተኞች በብሔር መትሮ “ኢትዮጵያዊ አይደላችሁም” በሚል ወደ አሜሪካ መመለሱ የእለት ጉርስና...
View Articleኃይለማርያም ቋፍ ላይ የደረሱ ይመስላሉ!
አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ሰሞኑን የሚሰጡት አስተያየትና ንግግር ህወሃት/ኢህአዴግ ያፈጠጠበትን ችግር ብቻ ሳይሆን እርሳቸውም በቋፍ ላይ የደረሱ መሆናቸውን ያመላከተ እየሆነ ሄዷል፡፡ ወደ ሥልጣን ሲመጡ በሙስና ላይ ዘመቻ እንደሚያደርጉ በተደጋጋሚ ይናገሩ የነበሩት ኃይለማርያም እስካሁን የሚታይ ለውጥ ሳያመጡ ቀርተዋል፡፡...
View Articleሰበር ዜና — ወደ ኤርትራ ለመዝለቅ የሞከሩ የህወሃት ወታደራዊ ደህንነት ሰላዮች ተረሸኑ
በልኡል አለም በኤርትራ እና በዙሪያዋ ለስለላ ስራ እንዲሁም ለቅኝት የዉጊያ ስምሪት እንዲጠቅሙ ተብለዉ የተሰማሩ የህወሃት ወታደራዊ መረጃ አባላቶች እየታደኑ መታፈናቸዉን የሚያረጋግጡ መረጃዎች አፈትልከዉ ወጥተዋል።Patriotic Ginbot7 Conference በተልይም ሞላ አስገዶም ከኤርትራ ወደ ህዉሃት ከፈረጠጠ...
View Articleኢየሱስ መጣ?! የቀድሞ የፖሊስ ሠራዊት አባል ‹‹እየሱስ ክርስቶስ ነኝ›› ብሎ፣ ተከታዮች አፍርቶ፣ ማምለኪያ ቦታ ሠርቶ...
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,101 other followers
View Articleፕሬዚዳንት ኦባማ ከኩባው አቻቸው ራውል ካስትሮ ጋር እየተወያዩ ነው – ቪኦኤ
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ የሁለት ቀናት ጉብኝት ለማድረግ ትናንት እሁድ ኩባ ገብተዋል። ለግማሽ ምዕተ ዓመት የዘለቀውን የሁለቱን ሀገራት የባላንጣ ግንኙነት ምዕራፍ ይዘጋል የተባለውን ውይይትም በዛሬው ዕለት ከኩባ መሪዎች ጋር በማድረግ ላይ ናቸው። ፕሬዚዳንት ኦባማ ከ 90 ዓመታት በኋላ ኩባን...
View Article