Quantcast
Channel: Amharic News – Medrek
Browsing all 2265 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዕርቅ፤ የሚነገር –የማይተገበር

የአንባብያን ድምፅ: 0 / 5

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጃዋር መሐመድ ቅኝቶች

የአንባብያን ድምፅ: 0 / 5

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በዩናይትድ ስቴትስ የዓየር ድብደባ ከመቶ በላይ የአልሻባብ ተዋጊዎች ተገደሉ (VOA)

“ይህ ለሶማሊያ ብቻ ሳይሆን ተመሳሳይ የሽብር አደጋ ለተደቀነበት አጠቃላይ አሕጉሩ የሚበጅ ትልቅ ድል ነው። ይህ የሶማሊያ ኃይሎች ከዩናይትድ ስቴትስ አጋሮቻቸው ጋር በመተባበር በማስተባበር ያካሄዱት ዘመቻ ነው። አካባቢውም ቅርብ ክትትል ሲደረግበት የቆየ ነው።” ዳውድ አውየስ (Dawed Aweys) የሶማሊያው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዴንማርክ ዜጎቿ ከኢትዮጵያ ህጻናትን በማደጎነት እንዳይወስዱ አገደች

(ሳተናው) ከ2001 ጀምሮ በአዲስ አበባ ከሚገኘው እናት ዓለም ከተባለ የህጻነት ማሳደጊያ ማዕከል ዴንማርካዊያን ወላጆች እናትና አባታቸውን በተለያዩ መንገዶች ያጡ ህጻናትን ህጋው ፎርማሊቲን በማሟላት ሲወስዱ ቆይተዋል፡፡ከሁለት ዓመት በፊት ወደ ዴንማርክ በማደጎነት የሚመጡ ህጻናትን በተመለከተ መረጃ የደረሰው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዘ-ህወሓት በኢትየጵያ የታክሲ ሾፌሮች ላይ የከፈተው ጦርነት

ፕ/ር አለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም፡- ነጻነት ለሀገሬ) በአሜሪካ “ባለሦስት-ጥፋት ሕግ“ እያሉ ይጠሩታል። ወንጀለኞች ሦስት ከባድ ወይም ደግሞ አስከፊ ወንጀሎችን የሰሩ ከሆነ ከ25 ዓመት እስከ እድሜ ልክ እስራት የሚያደርስ ቅጣት ይበየንባቸዋል። ዘ-ህወሓት በኢትዮጵያ የታክሲ አሽከርካሪ ሾፌሮች ላይ ጦርነት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔ፤ አንድም በብልሀት –አንድም በጉልበት

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፍርሃትም ይሸነፋል

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቢዮንሴ አምላኪዎች12 ሆነን የጀመርነው ሃይማኖት በአሁኑ ወቅት በመቶዎች የሚቆጠሩ ተከታዮችን አፍርቶልናል” ይላል::

የቢዮንሴ አምላኪዎች ሃይማኖት የሚለውን ርዕስ ስትመለከቱት ቀልድ ሊመስላችሁ ይችላል:: እብደትም ነው:: ይህን ሃይማኖት ላቋቋመው ፓውሊን ጆን አንድሪው ግን ቀልድ አይደለም:: “12 ሆነን የጀመርነው ሃይማኖት በአሁኑ ወቅት በመቶዎች የሚቆጠሩ ተከታዮችን አፍርቶልናል” ይላል:: beyonce 3 በየሳምንቱ እሁድ...

View Article


በጎጃም ቡሬ ወረዳ ገዳምና ልጃሞር ቀበሌዎች ውስጥ የህዝብ ቁጣ ገነፈለ፡፡

Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,093 other followers

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፍርሃትም ይሸነፋል (ተስፋዬ ገብረአብ)

ፕሮፌሠር ኤፍሬም ይስኃቅ ዝነኛው አሸማጋይ ፕሮፌሰር ይስሃቅ ኤፍሬም መሰንበቻቸውን ስራ እንደበዛባቸው ተሰምቷል። የኦሮሞን ህዝብ አመፅና ጥያቄ በሰላም ለመጨረስ እዚህም እዚያም እየደዋወሉ ልብ የሚነኩ እግዚአብሄራዊ ቃላት ተናግረዋል። የፕሮፌሰሩ ጥረት በደፈናው የሚነቀፍ ባይሆንም አይሳካላቸውም። የሽማግሌው የእርቅ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህወሃት – 9 ስደተኞችን ደብዳቤ ጽፎ ከአሜሪካ ወሰዳቸው

ከተለያዩ አገራት አሜሪካ ገብተው የስደት ማመልከቻ ያስገቡ 9 ኢትዮጵያውያንን ህወሃት ተረከቦ ወደ አገር ቤት እንደወሰዳቸው ታወቀ። አንዱ ራሱን ለማጥፋት ሞከሮ ነበር። ወደ ኢትዮጵያ ቢሄድም የጤናው ሁኔታ አልታወቀም። ድርጊቱን አስመልክቶ አቶ ኦባንግ ሜቶ “ከህወሃት ተግባር በላይ በራሳችን አዝኛለሁ” ሲሉ ወጣቶቹን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ነገሮች አዲስ የሚሆኑት፣ በእኛ ትናንትን መርሳት

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአዲስ አበባዉ የኑር መስጊድ ተቃዉሞ ተደረገ (ፃዲቅ አህመድ)

በአዲስ አበባዉ የኑር መስጊድ ተቃዉሞ ተደረገ

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በእንግሊዝ የሕወሓት ኤምባሲ የጠራው ስብሰባ ተጨናገፈ (ቪደዎ)

በእንግሊዝ በሊድስ ከተማ በሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ የሕወሓት ኤምባሲ የወያኔ መንግስት በጠራው ስብሰባ የተገኙት የኦሮሞ አክቲቪስቶች ተቃውሞአቸውን በዚህ መልኩ በማሰማት ስብበሰባው ያጨናገፉ ሲሆን የወያኔ ተላላኪዎችን ውርደት አከናንበዋቸዋል። ድል ለተጨቆኑ ሕዝቦች!!

View Article

በእንግሊዝ በሊድስ ከተማ በሚገኘው የሕወሓት ኤምባሲ የወያኔ መንግስት በጠራው ስብሰባ የተገኙት የኦሮሞ አክቲቪስቶች...

Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,092 other followers

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አለም የዘነጋው ጩህት ‹‹ምንም የምንበላው ነገር የለንም››

(ሳተናው) ገነት ታምራት የሁለት ወር ልጇን ጭንቅላትን በስቶ ከሚገባው ጸሐይ ለመከላከል በሁለት እጆቿ እየጋረደችው ተቀምጣለች፡፡ ለልጇ የሚደረግለትን የአልሚ ምግብ ድጋፍ ከሌሎች በመቶዎች ከሚቆጠሩ እናቶች ጋር በትእግስት እየተጠባበቀች ነው ፡፡በ50 ዓመታት ታሪኳ ውስጥ እንዲህ አይነት አስከፊ ድርቅ አስተናግዳ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመጨረሻው ዘመን ትውልድ – የቢዮንሴ አላማ |ከቀሲስ ዘበነ ለማ

ይቺ በፎቶ ላይ የምናያት ዘፋኟ ቢዮንሴ ናት ፡ የመጨረሻው እራት ተብሎ በሚታወቀው የጌታችን ስእል ፊት ለፊት ቀምጣለች፡ ፊት ለፊት በመቀመጧ ማንን እንደከለለች ታያላችሁ? ጌታችንንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ነው:: በርግጥ እሱን መከለል ይቻላታልን? እርሱ በሁሉ ስፍራ ሙሉ ነውና ፤ ነገር ግን የሰይጣንን...

View Article


ስለ ሄምሮይድ/ኪንታሮት ምንያህልያውቃሉ፤

Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,092 other followers

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግፍ በገፍ የሞላበት አገር! – ያሬድ ኃይለማርያም

ከደቡብ ኦሞ እስከ መተማ፤ ከጅጅጋ እስከ ጋምቤላ፤ ከመቀሌ እስከ ባሌ፤ ከወልቃይት እስከ ኮንሶ ከቤልጂየም፤    መጋቢት 14፣ 2016 እ.ኤ.አ በአንድ ማህበረሰብ ውስጥ ቅድመ-አያቶች፣ አያቶች፣ ወላጆችና ልጆች፤ ሦስትና ከዛም በላይ የሆነ ትውልድ ተመሳሳይ በሆኑ ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች መሃል ተተብትቦ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለኢሕአዴግ ጥፋት መነሻው፣ ሕዝብ ያሰማው ቅሬታ አይደለም ተባለ ከ3 ሰዓታት በፊት አዲሱ አበበ – አዲሱ አበበ (VOA)

ፋይል ፎቶ – የአረና ትግራይ ፓርቲና የመድረክ የአመራር አባል አቶ ገብሩ አሥራት የአረና ትግራይ ፓርቲና የመድረክ የአመራር አባል አቶ ገብሩ አሥራት ከሌሎች ሁለት የፖለቲካ ተንታኞች ጋር፣ በጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ሪፖርት ላይ በመጽሔቱ ክፍል ትንታኔ ይሰጣሉ። ዋሽንግተን ዲሲ — የኢትዮጵያው...

View Article
Browsing all 2265 articles
Browse latest View live