አድዋ! 120 ዓመት!
ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡ Enter your email address to receive notifications of new posts by email. Join 226 other subscribers Email Address
View Articleአዲስ አበባ ቃሊቲን ጨምሮ በኦሮሚያ ክልል የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብሶች ስራ እንዳቆሙ ነው::
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,094 other followers
View Articleየብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከነገ ጀምሮ ይመክራል
የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ ከነገ ጀምሮ በሚያካሄደው ስብሰባ በፖለቲካዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ እንደሚመክር የማዕካለዊ ኮሚቴ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጽህፈት ቤቱ ሀላፊ አቶ አለምነው መኮነን ማምሻውን ለኢዜአ እንደገለፁት ማዕከላዊ ኮሚቴው ባለፉት ስድስት ወራት በፖለቲካዊ፣...
View Articleበቲያንስ ሱቆች ፒራሚዳዊ የሽያጭ ስልትን ተግብረዋል በሚል በወንጀል የተጠረጠሩ 11 ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ
ከቲያንስ ኢትዮጵያ ቢዝነስ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ጋር ውል በመፈፀም በአዲስ አበባ አስሩም ክፍለ ከተሞች በከፈቱት የሽያጭ ሱቆች የፒራሚድ የሽያጭ ስልትን ተግብረዋል በሚል በወንጀል የተጠረጠሩ 11 ግለሰቦች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ። የፌዴራል የንግድ ውድድርና የሸማቾች ጥበቃ ባለስልጣን ከትላንት በስቲያ...
View Articleየህጻናቱ እናቶች አባሽ ያጣ እንባ
(ሳተናው) የሙሉጌታ ካሳ የስራው አሳዛኝ አካል በድርቁ በተጎዳው የኢትዮጵያ ሰሜናዊ ክፍል ወደሚገኘውና ወደሚሰራበት የጤና ክሊኒክ በአስከፊ ሁኔታ ሰውነታቸው ገርጥቶና ሞት አፋፍ ላይ ደርሰው የሚመጡ ህጻናትን መቀበሉ አይደለም፣ ህጻናቱ አገግመው ወደቤታቸው እንዲሄዱ ሲነገራቸው ከወላጆቻቸው የሚሰማው ምላሽ ስራውን...
View Articleከድጡ ወደ ማጡ፣ አሰብ በአረቦች እጅ ገባች
የአገራችን አንድነትና ብሎም ሕልውና በቋፍ ባለችበት በዚህ ቀውጢ ወቅት ውይይቱ ሁሉ ማተኮር ያለበት ለሥጋቶቹ ምንጭና ምክንያት ስለሆኑት ስለ ዴሞክራሲ ደብዛ መጥፋት፣ ስለፍትህ መቅጨጭ. በብሔረሰቦች መካከል ስለሚታዩት ጥላቻና ግጭቶች እነዚህን የወለደው ሥርዓት ስለመለወጥ ብቻ መሆን አለበት ሌላው ሁሉ ገብስ ነው የሚሉ...
View Articleህወሃት ራሱን “ሳያጸዳ” በሌላው ዘምቷል
“የኢህአዴግን መርህ እስከተከተለ ድረስ መሃይምም ቢሆን ሚኒስትር እናደርጋለን” ያሉት መለስ ዙሪያቸውን “የበታች” በሆኑ ሹሞች አስከብበው የቆዩት ያለምክንያት አልነበረም፡፡ “አዋቂ፣ ጠቢብ፣ ባለራዕይ፣ ምንተስኖት፣ …” የሚሉ “ማዕረጎችን” አስገኝተውላቸዋል፡፡ ከዚህ አንጻር የፈለጉትን ሥልጣን ላይ ያስቀምጣሉ፤ ከዚያ...
View Article“የመሬት ባላባቱን” አባይ ማን ይድፈራቸው?
ከተለያዩ አቅጣጫዎች በተቃውሞና ዓመጽ የተወጠረው ህወሃት/ኢህአዴግ በአስሩም ክፍለከተሞች የሚገኙ እስከ 600 የሚደርሱ የመሬት ባለሙያዎችን ካገደ በኋላ የአዲስ አበባ የመሬት አስተዳደር ሞሳኞች ያላቸውን 85 አመራሮችና ሠራተኞችን በቁጥጥር ሥር አውሏል፡፡ “የመሬት ከበርቴውን” አባይ ጸሃዬንስ ማን ይደፍራቸው ይሆን...
View Articleየኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ድረገጽ ተጠለፈ
Ethiopia Zare (ሰኞ ጥር 30 ቀን 2008 ዓ.ም. Feb. 08, 2016)፡- በኢህአዴግ መንግሥት ሙሉ ቁጥጥር ስር ያለውና ጋዜጦችንና መጽሔቶችን የሚያሳመው የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ድረገጽ “አኖን ፕላስ” (AnonPlus) በተሰኙ ያልታወቁ ወገኖች ከቅዳሜ ጥር 28 ቀን ጀምሮ ተጠለፈ (ሐክ ተደረገ)። ይህ...
View Articleሰበር ዜና – ቅዱስ ሲኖዶስ ድንገተኛ ልዩ ስብሰባ ተቀመጠ፤ ማዕከላዊነትን ስላልጠበቁ አሠራሮችና ወቅታዊ ጉዳዮች ይወያያል
ድንገተኛ ልዩ ስብሰባው የተጠራው በቋሚ ሲኖዶሱ ነው በፓትርያርኩና በማኅበረ ቅዱሳን ውዝግብ ላይ ይወያያል በዐቢይ ጾም የጸሎተ ምሕላ ጉዳይም ውሳኔ ያሳልፋል ቅዱስ ሲኖዶስ፣ ዛሬ የካቲት ፳፭ ቀን ፳፻፰ ዓ.ም. ከቀትር በኋላ ጀምሮ ድንገተኛ ልዩ ስብሰባ መቀመጡ ተገለጸ፡፡ ድንገተኛ ልዩ ስብሰባውን የሚያካሒዱት፣...
View Articleአባ ማቲያስ:- ከመሳሳም ይቅርታ ይቅደም! – ደጀ ሰላም
· “ከካቶሊክ ጋር ያለን ልዩነት ጠባብ ነው” (አባማቲያስ ሕዳር 2008) · ” ከቫቲካን ጋር የነበረንን የቀድሞ ፍቅር(?)እንመልሰዋለን” (አባ ማቲያስ የካቲት 2008) · ” ማኅበረ ቅዱሳን ቤተ ክርስትያንን የገዛ ቅኝገዥ ነው” (አባ ማቲያስ ጥቅምት 2008) ·...
View Articleበድቡብ ሞኦ መሬታችን የአልአግባብ ለስኳር ፋብሪካ ማሰፋፊያ ተውስድብን ያሉ የሱሩማ ብሄር ተውላጆች በአጋዚ ውታድሮች...
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,093 other followers
View Articleበሀይል ሰጪ ዶፒንግ ቅሌት ከተጠረጠሩ 6 አትሌቶቻችን እነማን አሉበት ይሆን? ትኩስና ትክክለኛ መረጃ ከመሴ ሪዞርት
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,093 other followers
View Articleየህወሃት መከላከያ ሠራዊት ወደ ኤርትራ መጠጋት እውን ከኤርትራ ጋር ጦርነት ለመግጠም ወይስ በኤርትራ የሚገኙ አማጽያን ወደ...
አንተነህ ገብርየ» አጭር መግቢያ፦ከ1998 እስክ 2000 የዘለቀው ጦርነት ከሁለቱም ወገን ከፍተኛ የሰው ሕይወትና የሀገር ሀብት ማውደሙ ይታወቃል።ያኔ ህወሃት ጨርቅ ነው ሲለው የነበረውን የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰንደቅ ዓላማ ከፍ አድርጎ በማውለብለብ መላ ኢትዮጵያውያን ከጎኑ እንዲሰለፉ ጥሪ ማቅረቡ፤እንደ አሮጌ ቁና...
View Articleኦህዴድ ሳያገግም፤ ብአዴን ሊደገም?
ኢትዮጵያን በተገንጣይ ስም የሚመራው የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግምባር – ህወሃት፣ የገጠመው ቀውስ እየተለጠጠበት ነው። ኦህዴድ አደረጃጀቱ ሊጠገን በማይችልበት ሁኔታ ተናግቶበታል። ይኽው ወረርሽኝ ወደ ሌሎች ገባር ድርጅቶች መስፋፋቱ የማይቀር ቢሆንም ብአዴን ውስጥ ቀውስ ስለመነሳቱ መረጃዎች ከቀድሞው በላይ ጎልተው...
View Articleበኢትዮጵያ አየር መንገድ ኮንቴይነር የተጫነ ሰው ስዊድን ተገኘ
ፖሊስ በሕገወጥ መንገድ ሰዎችን የሚያሸጋግሩ አሉ ብሎ ይጠረጥራል Ethiopia Zare (ሰኞ የካቲት 28 ቀን 2008 ዓ.ም. Mar. 01, 2016)፡- ከአዲስ አበባ ሌሊት ተነስቶ ዛሬ ጠዋት በስዊድን መናገሻ ስቶክሆልም በሚገኘው የአርላንዳ አየር ማረፊያ ባረፈው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 787 ድሪምላይነር...
View Articleከድጡ ወደ ማጡ፣ አሰብ በአረቦች እጅ ገባች (ያዕቆብ ኃ/ማሪያም)
ያዕቆብ ኃ/ማሪያም የአገራችን አንድነትና ብሎም ሕልውና በቋፍ ባለበት በዚህ ቀውጢ ወቅት ውይይቱ ሁሉ ማተኮር ያለበት ለሥጋቶቹ ምንጭና ምክንያት ስለሆኑት ስለ ዴሞክራሲ ደብዛ መጥፋት፣ ስለፍትህ መቅጨጭ. በብሔረሰቦች መካከል ስለሚታዩት ጥላቻና ግጭቶች እነዚህን የወለደው ሥርዓት ስለመለወጥ ብቻ መሆን አለበት ሌላው ሁሉ...
View Articleወያኔ በደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ የሚኖሩ ሕዝቦችን ልዩ ሃይል ልኮ እያስጨፈጨፈ እና እያሰረ ይገኛል::
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,094 other followers
View Article