በተለያዩ ክሶች ተጠርጥረው እስርቤት የከረሙት መምህር ግርማ በቅርቡ በዋስ መፈታታቸው የሚታወስ ነው ፣ አሁን ደግሞ ወደ...
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,090 other followers
View Articleብሔራዊ ባንክ ለመንግሥት አበድሮ ያልመለሰለት ገንዘብ 92.1 ቢሊዮን ብር ደረሰ
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,090 other followers
View Articleየኦሮሞ ሕዝብ ተቋውሞ ትሩፋቶችና የአማራ ሕዝብ ለተቋውሞው ያሳየው ዝምታ … (ግዜነው ደም መላሽ)
እንደመነሻ ሰሞኑን በኦሮሞ ወጣቶች እየተካሄደ ያለው እንቅስቃሴ ትክክለኛው መንስሄ ምንድን ነው? ብለን እንነሳ።እንደሚታወቀው በኦሮሞ ሕዝብ ላይ ብቻ ሳይሆን በመላው ኢትዮጵያ የነገሰው ጭቆናና ግፍ ሞልቶ መፍሰስ አንዱና ዋናዉ ነገር ነዉ። ቢሆንም ግን ይችን ቅፅበት የሞት የሽረት ያደረጋት ነገር ምን ይሆን? ብሎ...
View Articleእኚህ ሰው ማናቸው? – ፳፩
ከአዘጋጆቹ፤ባለፈው ጊዜ “እኚህ ሰው ማናቸው? – ፳” በሚል ለቀረበው ምላሽ በድረገጻችን በመላክና በፌስቡክ ላይ በመለጠፍ የተሳተፋችሁትን በሙሉ እናመሰግናለን፡፡ በተለይ በግጥም ምላሻችሁን ለሰጣችሁ በሙሉ ከፍያለ ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡ የቅንብሩ አዘጋጅ ወለላዬ በቁጥር ሃያ ለቀረበው ጥያቄ ምላሻቸውን በሚከተለው...
View Articleየማላውቃቸው፣ የማውቃቸው ሰውዬ
አፈር ይዞ ውስጡ አረንጓዴ ለምን ይሆን የራበው ሆዴ? ይህ ታሪክ አይደለም። ታሪክ ያለፈ ነው ነገር፣ ያለፈ ጉዳይ ነው። ታሪክ ከከርስቶስ ልደት በፊት፣ የምንሊክ ንግሥና ጊዜ፣ የጣሊያን ወረራ ጊዜ፣ የመንግሥቱ ንዋይ ግርግር ጊዜ፣ ወያኔ አዲሳባ የገባች ጊዜ ተብሎ ይጀመራል …. እና ያልቃል። አዎን ያልቃል። እንኳን...
View Articleበምእራብ አርሲ ሁከት የውጭ እጅ አለበት አሉ አቶ ጌታቸው ረዳ (ቪኦኤ)
Getachew Red የኢትዮጵያ መንግሥት የኮሚኒኬሽንስ ጉዳይዮች ጽ/ቤት ሚንስትr አቶ ጌታቸው ረዳ፣ በኦሮሚያ ክልል ጉዳይ ላይ ለጋዜጠኞች መግለጫ አዲስ አበባ ውስጥ ሰጡ። አዲስ አበባ — በቅርቡ በምእራብ አርሲ ተፈጥሮ ነበር ያሉት ሁከት ምንጭ አስመራ ተጨባጭ ማስረጃ እንዳላቸው የኢትዮጵያ መንግሥት የኮሚኒኬሽንስ...
View Articleሙጋቤ ለአፍሪካ ህብረት 300 ላሞችን ለገሱ – ዳዊት ሰሎሞን
የዚምቧቡዌው ፕሬዘዳንት ሮበርት ሙጋቤ የአፍሪካ ህብረት በውጪ ለጋሾቹ ላይ ያለውን ጥገኝነት እንዲቀንስ በማሰብ 300 ላሞችን መለገሳቸውን ህብረቱ ዛሬ አስታውቋል፡፡ በሙጋቤ ቢሮ በተዘጋጀ ስነስርዓት ከብቶቹ ትናንት ሐሙስ ለህብረቱ ምክትል ሊቀመንበር ኢራስቱስ ምዌንቻ መበርከቱን የጠቀሰው ህብረቱ በሐራሬ ደቡባዊምዕራብ...
View Articleተሰማ ናደው
ለዛሬ የማስታውሳቸው በዚህ ምስል ላይ የሚታዩት የአደዋ ጀግና የአጤ ምንሊክ ታማኝ የጦር አዝማች አቤቶ ልጅ እያሱ ባውሮጳ አቆጣጠር1913 ዘውድ ሲጭኑ እንደራሴ ወይም የቅርብ አማካሪ በመሆን ያገለገሉት ራስ ተሰማ ናደው ናቸው ። በተጨማሪ ራስ ተሰማ እቴጌ ጣይቱ ከምንሊክ ቤተ መንግስት ለቀው እንጦጦ ጋራ ላይ ካለው...
View Articleየጥቁር ሕዝብ ኩራት!
ክተት፡- “እግዚአብሔር በቸርነቱ እስካሁን ጠላትን አጥፍቶ አገር አስፍቶ አኖረኝ፡፡ እኔም እስካሁን በእግዚአብሔር ቸርነት ገዛሁ፡፡ እንግዲህ ብሞትም ሞት ለሁሉ ነውና ስለ እኔ ሞት አላዝንም፤ ደግሞ እግዚአብሔር አሳፍሮኝ አያውቅም፤ እንግዲህም ያሳፍረኛል ብዬ አልጠራጠርም፡፡ አሁንም አገር የሚያጠፋ፣ ሃይማኖት የሚለውጥ...
View Articleሰይፉ ፋንታሁን ኢንተርቪው በሚያደርግበት ሰአት ያደረገው ነገር የሙስሊም ማህበረሰብን አስቆጣ:: የጉዳዩ ምንነት እና...
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,096 other followers
View Articleከሕይወት ሞትን ለምን? – ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም
ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም ዓይን ያለው ያያል፤ ጆሮ ያለው ይሰማል፤ አእምሮ ያለው ያስባል፤ ልብ ያለው ስሜቱ ይነካል፤ ዓይን ካላየ፣ ጆሮ ካልሰማ፣ አእምሮ ካላሰበ፣ ልብ ካልተሰማው ሰውን ሰው የሚያደርገው ምንድን ነው? የትናንቱ ችግር መልኩን ለውጦ ሲመጣ፣ ትናንት ተሞክሮ ያልተሳካው የሕገ አራዊት መፍትሔ ዛሬ...
View Articleኢትዮጵያ ሀገራችን የሰብአዊ መብት ተሟጋች ልጇን አጣች
በሰብአዊ መብት ተሟጋችነታቸው፣ ለሰላምና ለዲሞክራሲ መስፈን ታጋይነታቸው የሚታወቁት ዶ/ር ማይገነት ሽፈራው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ዶ/ር ማይገነት ሽፈራው ስለ ሰላም የሰበኩ ያስተማሩና የጻፉ ቀንዲል ኢትዮጵያዊ ነበሩ። ድህነትና በሽታ፣ ርሐብና ስደት፣ አምባገነንትና ጦርነት እያለ የኢትዮጵያ ሴቶች መብት መከበር፣...
View Articleሰበር ዜና – በህወሀት አመራሮች ሴራ ጠንሳሽነት የብአዴን ከፍተኛ ንትርክና ክፍፍል ተሰማ
(ሳተናው) የቅርብ ምንጮች እንደጠቆሙት ከሳምንታት በፊት የብአዴን ከፍተኛ አመራሮች ዝርዝር ግምገማ በማድረግና የሂስ መድረክ በመፍጠር ከፍተኛ የሆነ ግጭትና ንትርክ መፍጠራቸው ተሰማ በዚህም ሚስጢሩን እዳይወጣ ለማዳፈን ጥረት የተደረገ ቢሆንም ከትግራይ ደንበር (ከግጨው) ውዝግብ ጋር በተያያዘ በአካባቢው መዋቅር...
View Articleየፌደራል ፖሊስ ኢንስፔክተር ተስፉ በርካታ አባላቱን ይዞ ስርዓቱን ከዳ
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,095 other followers
View Articleሰሞኑን ሊካሄድ ታስቦየነበረው የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ተሰረዘ!
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,095 other followers
View Articleብሶት የወለደው የኦሮሚያ አመጽ ተቆንጥሮ አስመራ ላይ ተላከከ!
በኦሮሚያ የተነሳውን ህዝባዊ እምቢተኛነትና ዓመጽ ተከትሎ ስለጠፋው የሰው ህይወት እርግጠኛ አሃዝ የሚጠቅስ አልተገኘም። ዓለምአቀፍ የሰብዓዊ መብት ድርጅቶችና የአገር ውስጥ ቀናቃኝ የፖለቲካ ድርጅቶች እንደሚሉት የህወሃት አንጋቾች ከ200 በላይ ንጹሃንን ገድለዋል። በነጻ አውጪ ስም አገሪቱን እየመራ ያለው የትግራይ...
View Article“ሀገራችን ላይ እየኖርን አይመስለኝም” ከታክሲ አሽከርካሪዎች አንዱ (VOA)
ጽዮን ግርማ / VOA “ሁላችንም የቤተሰብ አስተዳዳሪዎች ነን።ሕጉ ተግባራዊ የሚደረግ ከሆን በአጭር ጊዜ ውስጥ ክሥራ ውጪ እንሆናለን።’’ በዛሬው ዕለት የታክሲ ማቆም አድማ ካደረጉት የታክሲ አሽከርካሪዎች በከፊል፡፡ ዋሽንግተን ዲሲ— በአዲስ አበባ የመንገድ ትራፊክ ደኅንነት ደንብን ለማስከበር ከአምስት ዓመት በፊት...
View Article“ሀገራችን ላይ እየኖርን አይመስለኝም” ታክሲ አሽከርካሪ
“ሁላችንም የቤተሰብ አስተዳዳሪዎች ነን።ሕጉ ተግባራዊ የሚደረግ ከሆን በአጭር ጊዜ ውስጥ ክሥራ ውጪ እንሆናለን።’’ በዛሬው ዕለት የታክሲ ማቆም አድማ ካደረጉት የታክሲ አሽከርካሪዎች በከፊል፡፡ በአዲስ አበባ የመንገድ ትራፊክ ደኅንነት ደንብን ለማስከበር ከአምስት ዓመት በፊት የወጣውና በከፊል ሲተገበር የነበረው ሕግ...
View Articleጊዜ በማያደበዘዝው የአድዋ ድል ማግስት…
የዓለም ህዝብ ሁሉ ለመጀመሪያ ጊዜ ነጭን ድል ያደረገውን የጥቁር ጦር መሪ አጤ ምኒልክን ለማወቅ እጅግ ጓጓ፡፡ ምስላቸውን ለማየት ተቁነጠነጠ፡፡ ሙሉ ታሪካቸውን ለመስማት ተንሰፈሰፈ፡፡ ይህንኑ ተከትሎም፤ “እንኳንም ደስ አለዎት” ለማለት ከቁጥር የበዙ ደብዳቤዎች ይጎርፉላቸው ነበር፡፡ ከነዚህ ውስጥ አንዳንዶቹ በፖስታ...
View Article“ዓድዋ የሁሉም ኢትዮጵያዊ የድል በዓል ነው” አቶ አበባው አያሌው የኢትዮጵያ ታሪክና ሥን ጥበብ መምሕር (ጽዮን ግርማ –...
በሰሜን አሜሪካ በሜሪላንድ ክፍለ ግዛት በርካታ ኢትዮጵያዊያን የሚኖሩበት ሞንትጎመሪ አውራጃ (Montgomery County) መጋቢት ወር የዓድዋ ድል በዓል ኾኖ እንዲታሰብ ወስኗል። ሽንግተን ዲሲ— ነገ ፻፳ኛው(120ኛው) የዓድዋ ድል በዓል ይከበራል፡፡ በሰሜን አሜሪካ በሜሪላንድ ክፍለ ግዛት በርካታ ኢትዮጵያዊያን...
View Article