ጋኔኑ ማነው?
“ጋኔን ልክ ማስገባት የሚችለው … መንግሥት ነው” ጌታቸው ረዳ ታኅሳስ 6፤2008 ዓም “የታጠቁ ወንበዴዎች በየመንገዱ በየመንደሩ እየዞሩ ህዝብን የሚያሸብሩበት ሁኔታ ነው የተፈጠረው፤ ወደለየለት ሽፍትነት ተገብቶ ነው ያለው፡፡ እነዚህ ሰዎች የተላለፈላቸው መመሪያ ይሄ ነበር ወይስ አልነበረም ሌላ ጉዳይ ነው፡፡...
View Articleበአምቦ የ9 ዓመት ልጅ በህወሃት ነፍጥ አንጋቢዎች ተገድሏል
በአዲስ አበባና የፊንፊኔ ዙሪያ የኦሮምያ ልዩ ዞን የተቀናጀ ልማት ማስተር ፕላን ዕቅድ ተግባራዊ ይደረጋል መባሉን ተከትሎ ከአንድ ዓመት ከመንፈቅ በኋላ እንደገና ያገረሸው ተቃውሞ ከሦስት ወር በላይ አስቆጥሯል፡፡ በምሥራቅ ሐረርጌ፣ በምዕራብ አርሲ፣ በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ፣ በጋራ ሙለታ ግራዋ ወረዳ ዛሬም የተቃውሞ...
View Articleኦሮሞዎቹ፣አማሮቹ፣ትግሬዎቹ ወዘተ መባባል እስካለ ድረስ ነጻነት የለም! – ሰርጸ ደስታ
ይህ የእኔ የግል እምነቴ ነው ብል ይሻለኛል፡፡ ምክነያቱም ብዙ ነጻ ነን የሚሉ ሰዎች እንኳን ምንም ሳይከብዳቸው ኦሮሞዎች፣ አማሮች፣ ትግሬዎች ወዘተ ሲሉ እሰማለሁ፡፡ ልብ በሏቸው ቃላቶቹ ምንን እንደሚያመለክቱ፡፡ ኦሮሞዎቹ ወይም አማሮቹ ወይም ሌላ ሲል አንድ ሰው ለእኔ እኔ የለሁበትም እያለ ይመስለኛል፡፡ ከዚህ በኋላ...
View Articleየጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ፕሬዚዳንት ቁልቁል የመንሸራተት አንድምታ!
በኢትዮጵያ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ማለት፤ የአገሪቱ የህግ ማስፈጸሚያ የመጨረሻው ችሎት ነው። ከዚህም በተጨማሪ፤ የአገሪቱ ፕሬዚዳንትም ሆነ ጠቅላይ ሚንስትር እንዲሁም የፓርላማ አባላት ስራቸውን ከመጀመራቸው በፊት፤ ቃለ መሃላ የሚያስፈጽመው የዚህ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዘዳንት መሆናቸው ይታወቃል። የህገ መንግስት...
View Article“ለአውሮጳውያን (ስለ ምርጫው ውጤት) ‘ሌክቸር’ አልፈልግም ብዬ ነግሬአቸኋለሁ”
በዑጋንዳ በተካሄደው ምርጫ አገሪቱን ለ30 ዓመት የመሩት ዮዌሪ ሙሰቪኒ ለአምስተኛ ጊዜ “አሸንፈዋል”፡፡ ተቀናቃኛቸው ምርጫው መጭበርበሩንና እንደማይቀበሉት ተናግረዋል፡፡ አውሮጳውያንና አሜሪካ ምርጫው ዓለምአቀፋዊ ሕግጋትን የጠበቀ እንዳልሆነ ተናግረዋል፡፡ ሙሰቪኒ ዋናው ዓላማቸው እስካሁን ኢትዮጵያን ያላካተተውን...
View Articleበአዲስ አበባ ሱሉልታን ጨምሮ በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው ቀጥሏል::ተቃውሞው ሌሎችንም ብሄሮች ማሳተፍ ጀምሯል::
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,079 other followers
View Articleበአምቦ የ9 ዓመት ልጅ በህወሃት ታጣቂዎች ተገደለ።
በአዲስ አበባና የፊንፊኔ ዙሪያ የኦሮምያ ልዩ ዞን የተቀናጀ ልማት ማስተር ፕላን ዕቅድ ተግባራዊ ይደረጋል መባሉን ተከትሎ ከአንድ ዓመት ከመንፈቅ በኋላ እንደገና ያገረሸው ተቃውሞ ከሦስት ወር በላይ አስቆጥሯል፡፡ በምሥራቅ ሐረርጌ፣ በምዕራብ አርሲ፣ በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ፣ በጋራ ሙለታ ግራዋ ወረዳ ዛሬም የተቃውሞ...
View Articleሚሚ ስብአቱ በኦሮሚያ ክልል በተለይ በሻሸመኔ ሁከት እያስነሱ ያሉት ጠባቦች ፣ ትምክተኞች ፣ ህዝቡን በሃይማኖት...
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,079 other followers
View Articleአሜሪካን ሀገር ያሉ ኢትዮጵያዊያን ሴቶች ጭናቸውን ገልጠው ደረታቸውን ገልብጠው በየሺሻ ቤቱ እና በየጉራንጉሩ ባሉ ተልካሻ...
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,079 other followers
View Articleየቅድሙ ‹‹ ጉድሽን በሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ ›› እንዲሉ ሆነብኝ – ግርማ በቀለ
ዛሬ ቀን ላይ የደቡብ/ደኢህዲን ምሁራን ‹‹..በሆዳቸው የሚገዙ…›› መባላቸው ያሳደረብኝን ቁጭትና ዛሬስ በዚያው ቦታ ይገኙ ይሆን ብዬ አደባባይ መውጣቴን ታስታውሳላችሁ፡፡ እኔ ምሁራኑ በስብሰባ ላይ ሆዳም መባላቸውን እንዴት ተሸከሙት ብዬ ስጠይቅ ‹‹ ከምሁራኑ›› አልፎ የኦሮሚያና የደቡብ ድርጅቶችና አባላቱ በተጻፈና...
View Articleተቃዎሞ አድራጊዎች ላይ የሚደረገው አፈና አልቀነሰም
ከኖቬምበር ወር 2015 ዓ.ም. ጀምሮ በኦሮሚያ ክልል በስፋት እየተካሄደ ያለውን ሰላማዊ ተቃውሞ የኢትዮጵያ የጸጥታ ሃይል በጉልበት እያፈነው እንደሚገኝ ሂውማን ራይትስ ወች ዛሬ አስታወቀ፡፡ ከ2016 ዓ.ም. መነሻ ጀምሮ በእየለቱ ሰዎች እንደሚገደሉ እና በዘፈቀደ እንደሚታሰሩ ሂውማን ራይትስ ወች አስታውቋል፡፡...
View Articleተቃውሞ አድራጊዎች ላይ የሚደረገው አፈና አልቀነሰም
ከኖቬምበር ወር 2015 ዓ.ም. ጀምሮ በኦሮሚያ ክልል በስፋት እየተካሄደ ያለውን ሰላማዊ ተቃውሞ የኢትዮጵያ የጸጥታ ሃይል በጉልበት እያፈነው እንደሚገኝ ሂውማን ራይትስ ወች ዛሬ አስታወቀ፡፡ ከ2016 ዓ.ም. መነሻ ጀምሮ በእየለቱ ሰዎች እንደሚገደሉ እና በዘፈቀደ እንደሚታሰሩ ሂውማን ራይትስ ወች አስታውቋል፡፡...
View Articleየህወሃት ግፍ እና የሕዝብ ፍጹም ምሬት
በኦሮሚያ የተማሪዎች ተቃውሞ የተጀመረው በኖቬምበር 12 ቀን 2015 ዓ.ም ጊንጪ በመባል በምትታወቀው ከኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ በስተ ደቡብ ምዕራብ 80 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው አነስተኛ ከተማ ሲሆን መንስዔውም የመንግስት ባለስልጣን አካላት በአካባቢው የሚገኘውን ደን ለኢንቨስትመንት ልማት በሚል...
View Articleየህወሃት ግፍ እና የሕዝብ ፍጹም ምሬት የዓይን እማኞች ምስክርነት
በኦሮሚያ የተማሪዎች ተቃውሞ የተጀመረው በኖቬምበር 12 ቀን 2015 ዓ.ም ጊንጪ በመባል በምትታወቀው ከኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ በስተ ደቡብ ምዕራብ 80 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው አነስተኛ ከተማ ሲሆን መንስዔውም የመንግስት ባለስልጣን አካላት በአካባቢው የሚገኘውን ደን ለኢንቨስትመንት ልማት በሚል...
View Articleአውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም።
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,091 other followers
View Articleመንግስት በማያዳግም ሁኔታ ሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ “ህገ መንግስታዊ እርምጃ ” እንደሚውስድ አሳወቀ
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,091 other followers
View Articleካፍ የስድስት ኢትዮጵያውያን አሰልጣኞች የኢንስትራክተርነት ደረጃ አፀደቀ
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,091 other followers
View Articleየጭንቀት መንስኤዎችና መፍትሄዎቹ
የጭንቀት ስሜት ደረጃው ይለያይ እንጂ በእያንዳንዱ ሰው ላይ ያጋጥማል፡፡ በአብዛኛው ከድብርትና አብዝቶ ከማሰብ ይመነጫል የሚባለው ጭንቀት፤ ከቤተሰብ፣ ከወዳጅ ዘመድ፣ ከጓደኛ እና ከስራ ባልደረባ ጋርም ያቃቅራል። ብዙ ሰዎች ላይ ትምህርት ወይም የስራ ፈተና ላይ መቀመጥ፣ በህክምና ወቅት፣ ለፈተና ቃለመጠይቅ መቅረብ፣...
View Articleጎጃሜው ጎንደሬው retarded (ኋላ ቀር) ነው ትላለች ሚሚ ስብሃቱ – ሳተናው
ነጻው ፕሬስ በታፈነበት፣ እስክንደር ነጋ፣ ተመስገን ደሳለኝ፣ ዉብሸት ታዬ፣ ጌታቸው ሽፈራው የመሳሰሉ አንጋፋ ጋዜጠኖች ብእር በማንሳታቸው ብቻ ሲታሰሩ፣ ቁጥራቸው እጅግ በጣም ብዙ የሆኑ ጋዜጦች ሲዘጉ፣ እንደ ኢሳት፣ አሜሪካን ድምጽ፡ራድዮ ያሉ ጃም ሲደረጉ፣ የተለያዩ ድህረ ገጾች ብሎክ ሲደረጉ፣ የተወሰኑ የሜዲያ ሰዎች...
View Article“በመጨረሻም ፍትሕ ከጎናችን ትቆማለች”
ነሐሴ 21/2003 ከምሠራበት ቦታ በስልክ ተጠርቼ በተለምዶ ማዕከላዊ ተብሎ ከሚጠራው የፌዴራል ወንጀል ምርመራ ዘርፍ ተወስጄ ከአንዲት ትንሽ ጨለማ ክፍል ውስጥ ከተወረወርኩ በኋላ በማግስቱ አራዳ ወረዳ ፍ/ቤት ቀርቤ የሃያ ስምንት ቀን የምርመራ የጊዜ ቀጠሮ ተጠይቆብኝ ተፈቅዶላቸው፣ ያም ሲያልቅ እንደገና ሌላ ቀጠሮ...
View Article