እትጌ ጣይቱ ቫለንታይን ፍቅርና አድዋ
ይህን የያዝነውን የየካቲት ወር እኔ የምኖርበት ቀዬ ምዕራባውያን የጥቁሮች ወር በማለት ወሩን በሙሉ የሀገሩን ጥቁር ገድል ሲዘክሩ በወሩ አጋማሽ አንዱን ቀን ደግሞ የ(ሮማው ቅዱስ) ቫለንታይን በአል፣ በቫለንታይን ማግስት ደግሞ የቤተሰብ ቀንም ብለው ስራ ዘግተው ያከብራሉ። ቫለንታይን አሁን አሁን የፍቅረኞች በአል...
View Articleየፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች የነበሩ እንዲፈቱ ለማረሚያ ቤት የመፍቻ ትዕዛዝ ተጻፈ- ሪፖርተር
ለፍትሕ ፓርመከላከል ሳያስፈልጋቸው በነፃ ቢሰናበቱም በይግባኝ አቤቱታ ላለፉት ስድስት ወራት በእስር ላይ የሚገኙት የአንድነት ለዴሞክራሲናቲ፣ የአረናና የሰማያዊ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች የነበሩት አራት ግለሰቦችና አንድ መምህር ከእስር እንዲፈቱ፣ ዓርብ የካቲት 4 ቀን 2008 ዓ.ም. ከፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት...
View Articleልብወለድ የሚመስለው የጀግናው ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ ገድል (ኤርሚያስ ቶኩማ)
ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ለማስከበር በግንባር ቀደምትነት ተሰልፈው ታላቅ ገድል ከፈፀሙ በርካታ ጀግኖች መሀል አንዱ ነው፡፡ በፈፀመው ወደር የሌለው ጀግንነት ሊታወስ የሚገባ የሀገር ኩራት። ነገር ግን ጀግንነቱ በወጉ ያልተነገረለት፡፡ ጀግናው ለኢትዮጵያ አየር ኃይል ዘላለማዊ ኩራት ከሆኑ ድንቅና ብርቅዬ ተዋጊዎች...
View Articleምግባረ ብልሹዎቹ “የመልካም አስተዳደር” ሰባኪዎች
“የኢትዮጵያ ፓርላማ” እየተባለ በሚጠራው የኢህአዴግ ምክር ቤት በአቶ መለስ አነጋገር “እስከ እንጥሉ ስለገማው ኢህአዴግና የመንግሥት ሌቦች” ጉዳይ (በአብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ አጠራር “መልካም አስተዳደር” ጉዳይ) ከቀናት በፊት ሪፖርት ቀርቦ ነበር፡፡ አዲስ ፎርቹን ከፎቶው ጋር አያይዞ ያተመው ዜና እንደሚያስረዳው እና...
View Articleበማር የተለወሰ እሬት ፡ በጳጳስ የተሽፈነ ክህደት፡ ለአቡነ መልኬጼዲቅ የተሰጠ መልስ – ከ አባ መላከ ሕይወት ሲያትል
አቡነ መልከፄዴቅ፡ የስደተኛው ሲኖዶስ ፀሐፊ፡ “የቅዳሴያችን ይዘት” በማለት በጻፉትና በአሰራችጩት በ140 ገጽ በተካተተው ከቁጥር 45- 48 ገጽ በሰፈረው ድንግል ማርያምን በንቀትና በኑፋቄ ብቻ ሳይሆን ፍጹም ክህደት የተሞላበትን፡ በመቃወም መልስ ለመስጠት የተዘጋጀ ነው። አባታችን ፡ እርስዎ ከንጉሱ የዙፋን ችሎት፡...
View Articleበምዕራብ አርሲ ሰልፈኞች እስርቤት ሰብረው ከ100 በላይ የፖለቲካ እስረኞችን አስለቀቁ | 3 ቤተክርስቲያኖች ወድመዋል
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,081 other followers
View Articleሌ/ኮ ፍሥሐ ደስታ “አብዮቱና ትዝታዬ” በተሰኘው መፅሐፋቸው ስለ መ ኢ ሶን በተረኩት ላይ በጥቂቱ – መርድ ከበደ
ሌ/ኮ ፍሥሐ ደስታ “አብዮቱና ትዝታዬ” ብለው በኅዳር ወር 2008 ዓ/ም አንድ መጸሐፍ አሳትመው ለንባብ አቅርበዋል፡፡ ለዚህ አስተዋፆዋቸው ምሥጋናዬ እጅግ ከፍ ያለ ነው ፡፡ ምንም እንኳን ስለመኢሶን እዚህና እዝያ የከታተቱት ውሀ የመይቁዋጥር ቢሆንም ቅሉ፣ ከመጸሐፉ ጠቃሚ መረጃዎችን አግኝቸበታለሁ፡፡ መጸሐፋቸው በ5...
View Articleየእስራኤል ቀድሞው ጠ/ሚ/ር ወደ “ቃሊቲ” ወረዱ፤ የሃይማኖት መሪም ተከትለዋቸዋል
* “ማንም ከሕግ በላይ መሆን አይችልም” ታሳሪው ጠ/ሚ/ር የቀድሞ የእስራኤል ጠ/ሚ/ር ኤሁድ ኦልመርት ወደ እስር ቤት ወረዱ፡፡ በሃይማኖቱ ዓለም ታላቅ ዝነኝነትን የተጎናጸፉት ራባይ (ረቢ) ዮሺያሁ ፒንቶም ወደዚያው አምርተዋል፡፡ ጉዳዩን የሚከታተሉ ወገኖች የህወሃት/ኢህአዴግ “ሻኮችን” ማን ይንካቸው ሲሉ ጠይቀዋል?...
View Articleሰማያዊና መድረክ ከስዊድን የፓርላማ አባላት ጋር ተወያዩ
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,080 other followers
View Articleየሁሉም ጠላት ወያኔ ነው! – ከአንተነህ መርዕድ
ፌብሩዋሪ 17 ቀን 2016 ወያኔ የኦሮሞ ጠላት ነው መለስ ሲያጉረመርምበት ብርክ የሚይዘውና የሚሙለጨለጨው፣ ጓደኞቹን ደጋግሞ በፍርሃቱ የሸጠው አባይ ፀሃዬ ዞር ዞር ብሎ ሲመለከት ከሱ የተሻሉና የሚያስፈሩት ህወሃቶች የሌሉ መሆናቸውን በማረጋገጡ በየመድረኩ ብቅ እያለ መፎከርና መዘባረቅ የእለት ተእለት ሥራው ሆኗል።...
View Articleተገኔ እና ሙክታር
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,078 other followers
View Articleፈረንሳዊ ባለሃብት በፓሪስ የሚገኙ የባንክ ሰራተኞች ወደ ምግብ ሬስቶራንት ቦታዎች ድርሽ እንዳይሉ አዘዘ ፤ ለምን?
በፈረንሳይ መዲና ፓሪስ ጎርሜት የተባለ ምግብ ቤት ባለቤት ነው አሌክሳንደር ካሌት። ምግብ ቤቱ ከተራው የአካባቢው ሰው ጀምሮ በበርካታ የፊልም ተዋናዮች ጭምር የሚጎበኝ ነው። ካሌት ከሰሞኑ በምግብ ቤቱ በራፍ ላይ በለጠፈው ማስታወቂያ የባንክ ሰራተኞች ወደ ምግብ ቤቱ እንዳይገቡ አግዷል። ነገር ግን 70 ሺህ ፓውንድ...
View Articleየብአዴንና የኦህዴድ አገልጋይነት እስክምን ድረስ – ይገረም አለሙ
ወያኔ ብአዴንና ኦህዴድ የሚባሉ አገልጋዮቸን ፈጥሮ ፣ ኢትዮጵያውያንን በጎሳ አከፋፍሎና ለአገዛዙ እንዲመቸው አድርጎ አደላድሎ ለ17 ዓመታት የተዋጋለትን ዓላማውን ተግባራዊ ከማድረግ አልፎ ሀያ አራ ዓመታት በሥልጣን መቆየት በመቻሉ ሊደነቅ ይገባል፡፡ ለዴሞክራሲ አንታገላለን የሚሉ አንደ ወፍ ዘራሽ በየቦታው በቅለው...
View Articleየሰው ዘር ጭፍጨፋ በአዲስ አበባ
በየአመቱ የካቲት 12 ቀን ሲደርስ ከማስታውሳቸው የዚህች አገር ባለውለተኞች መካከል ተመስገን ገብሬ አንዱ ነው። ይህ ሰው ሀገሩ ኢትዮጵያ በፋሽስቶች እንዳትወረር ብዙ ትግል አካሂዷል። ከወረራው በኋላም በአርበኝነት ተሰማርቶ የፋሽስቶችን ግብአተ-መሬት ካፋጠኑ የኢትዮጵያ ታላላቅ ደራሲያን መካከል ከግንባር ቀደሞቹ አንዱ...
View Articleዛሬ ባንዋር መስኪድ የተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ።
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,078 other followers
View Articleአንድ የ15 ዓመት ልጅ በመዋኛ ገንዳ ውስጥ የወንድ ፍሬው በድንገት አምልጦት ባንድ ግዜ 16 ልጃገረዶችን አስረግዟል➤➤➤
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,078 other followers
View Articleዶክመንቶችን በዚህ መልኩ ማውደም ትክክል አይመስለኝም – ኤርሚያስ ለገሰ
ዛሬ በማህበራዊ ድረ ገጵ ሰዎች እየተቀባበሉት የተመለከትኩት ምስል ነው። በእኔ እምነት በአስተዳደር ጵ/ቤት የሚገኙ ዶክመንቶችን በዚህ መልኩ ማውደም ትክክል አይመስለኝም። መረጃዎች ነገ ለጥሩም ለመጥፎም ጉዳይ ይፈለጋሉ። ይህን የምናገረው በይሆናል ተነስቼ ሳይሆን በስራ አጋጣሚ የተመለከትኳቸው በርካታ ችግሮች ስለነበሩ...
View Articleአምቦ ከተማዋ በጥይት ድምጽ ተወጥራለች
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,078 other followers
View Articleአደጋውና ማስጠንቀቂያው – ዲ/ን ዳንኤል ክብረት
ዳንኤል ክብረት ጅብ ልጁን እየላጨ ነበር አሉ፡፡ ሰማ፡፡ ግን የድምጹን አቅጣጫ ለማወቅ አልቻለም፡፡ አህያም ብትጠብቅ ብትጠብቅ የመጣ ጅብ የለም፡፡ ውሻውንም ‹ባክህ ዝም ብለህ ሽብር ስትነዛ ነው እንጂ፤ ጅቡ ወይ ሞቷል፣ ወይ የለም፣ ወይ ተኝቷል› አለቺው፡፡ ‹አይደለም› አለ ውሻ፡፡ ‹አይደለም፤ ጅቡ ሰምቷል፡፡ አንቺ...
View Articleለየካቲት ፲፪ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓ.ም. ሠማዕታት ቋሚ ጠበቃ መሆን የሁሉም ኢትዮጵያዊ ግዴታ ነው
«ከታሪክ የማይማሩ ደግመው፣ ደጋግመው ለመሣሣት ይጋለጣሉ፤» የሚለው ብሂል ለዚህ ብሔራዊ በዓል መደብዘዝ አብይ ማጣቀሻ ነው። በደርግ የአገዛዝ ዘመን ይህ ዕለት ከብሔራዊ በዓልነት ደረጃ ወርዶ በመታሠቢያ ቀን ደረጃ እንዲከበር መደረጉ ትልቅ ታሪካዊ ስህተት ነበር። በትግሬ-ወያኔ አገዛዝ ይብስ ስህተቱ ወደማይታረምበት...
View Article