ኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን የወርቅ ክምችት ያለበት ሻኪሶና ዳዋ ኦኮቴ ለሚድሮክና ለኤፈርት በመሰጠቱ ነዋሪው ተቃውሞ አሰማ
በደቡብ ኢትዮጵያ ኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን ሚድሮክ ኩባንያ የወርቅ ማዕድን በሚያወጣበት ሻኪሶና እና በቅርቡ ወርቅ ይወጣበታል ተብሎ ለሚድሮክና ኤፈርት ኩባንያዎች በተሰጠው ዳዋ ኦኮቴ አካባቢ የሚገኙ ነዋሪዎች ከፍተኛ ህዝባዊ ተቃውሞ ማሰማት ጀመሩ። ብዙ የወርቅ ክምችት አለበት በተባለው አኮቴ ተጨማሪ መሬት ንብረትነቱ...
View Articleየክቡር ሚኒስትሩ ከብስጩ ሚስታቸው ከዲያስፖራው ከሹፌራቸው እና ከአማካሪያቸው ጋር ተወያዩ::
የክቡር ሚኒስትሩ ሚስት ተበሳጭተዋል ብርሃነ ገብረክርስቶስ – ምን ሆነሻል? – ምን ሆንኩ? – ፊትሽ የጠቋቆረው:: – ለምን አይጠቁር? – እኮ ምን ሆነሻል? – ተያዘ:: – ያ ሱቅ? – ክፈል ክፈል ብዬ ስንቴ ነው የነገርኩህ? – እና ሱቁ ተያዘ? – ሱቁማ ቢሆን የተሻለ ነበር:: – እና ሱቁ አልተያዘም? – እኔ...
View Articleፊት ለፊት: ቆይታ ከአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር ጋር
ፊት ለፊት: ቆይታ ከአርበፊት ለፊት: ቆይታ ከአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር ጋርኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር ጋር
View Articleየመገርሳ በዳሳ ( የአቡነ ጴጥሮስ) ልጆች -ዳዊት ሰለሞን
በ1875 በሰሜን ሸዋ ፍቼ የተወለዱት መገርሳ በዳሳ በእስክንድርያው ፓትርያሪክ አቡነ ጴጥሮስ ተብለው የጵጵስና ማዕረግ ተቀብለዋል ። መገርሳ በተከተሉት ሀይማኖት የምንኩስና ስርዓት መሰረት አለማዊ ስምን ትቶ በክርስትና ስም መጠራት ግድ በመሆኑም ጵጵስናን እስኪቀበሉ ድረስ አባ ኃይለማርያም በሚል ስም ሲጠሩ ቆይተዋል ።...
View ArticleThe Danger Of a Single Story and What We Ethiopians Can Do About It
Based on Nigerian novelist Chimamanda Adichie’s Global TED Talk, which was filmed in 2009, I recently wrote a blog. The talk was very powerful- over 9 million people have watched it. In that blog, I...
View Articleበኢትዮጵያ የጸጥታ ሁኔታ አላስተማመነም
በኢትዮጵያ ያለው የጸጥታና ደኅንነት ሁኔታ አስተማማኝ ሁኔታ ላይ አለመሆኑ ተነገረ፡፡ የዕርዳታ ድርጅት ሠራተኞች ወደ መስክ የሚያደርጉት የሥራ ጉብኝት ተከለከለ፤ የፕሮጀክት ሥራዎች ሊደናቀፉ እንደሚችሉ ተገምቷል፡፡ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ያለው የጸጥታ ሁኔታ አስቸጋሪ ደረጃ ላይ በመድረሱ ኢህአዴግ የዕርዳታ ድርጅት...
View Articleጉድ ሳይሰማ የካቲት አይጠባም!!! አሉ አነጋጋሪዉና ወንጀለኛዉ ሙሽራ የሰራዉን ስሙ።
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 7,938 other followers
View Articleኩዌት እምትገኛ አንዲት ኢትዮጵዊት የቤት ሰራተኛ የአሰሪዋን የ23 ዓመት ወጣት ልጅ በስለት ወግታ ገደለች፡፡
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 7,938 other followers
View Articleአርበኞች ግንቦት7 የውጭ ዘርፍ የመጀመሪያ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ
ግንባሩ ለኢሳት በላከው መግለጫ በውጭ አገር የሚገኙ የአርበኞች ግንቦት7 ንቅናቄ የውጭ ዘርፍ አባላት ከጥር 27 እስከ ጥር 29 ፣ 2008 ዓም የዘረፉን 1ኛ ጠቅላላ ጉበኤ አካሂደው፣ የውጭ ዘርፍ አመራሩ ባለፈው አንድ አመት ያከናወነውን የስራና የፋይናንስ እንዲሁም የተለያዩ ኮሚቴዎች ያቀረቡትን ሪፖርት ማዳመጡን...
View Articleበሃዋሳ በሶስት ጥይት ስለተገደለው
ባፈው ሃሙስ በሃዋሳ ከተማ ከተማ ልዩ ስሙ ታቦር ት/ቤት በሚባል አካባቢ ፖሊስ በሦስት ጥይት አንድ ሰው መግደሉ በዕለቱ ወዲያውኑ ከሥፍራው መረጃ ቢደርሰንም እስካሁን ተጨማሪ መረጃዎችን ስናሰባስብ ቆይተናል፡፡ የጎልጉል እማኝ ዘጋቢ (ireporter) የላኩልን በምስል የተደገፈ መረጃ እንደሚያመለክተው ድርጊቱ...
View Articleኤርትራ ወባን በማጥፋት የላቀ ውጤት በማምጣቷ ተሸለመች
በአፍሪካ ኅብረት የኤርትራን ቋሚ ልዑክ አንደኛ ፀሐፊ እና በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ተጠሪ አቶ ቢንያም በርሀ የአልማውን ሽልማት እየተቀበሉ አጋ አስተያየቶችን እይ የፀረ ወባ ጥምረት የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ሀገሮች ሽልማት ሰጠ። ኤርትራ ከተሸለሚ ሀገሮች አንዷ ነች። ዋሽንግተን ዲሲ —...
View Articleበትላንትናው ለት አንድ ኢትዮጵያዊት የአሰሪዋን ልጅ ስለመግደሏ ዜና መለጠፌ ይታወሳል
rel=”attachment wp-att-4730″> በትላንትናው ለት አንድ ኢትዮጵያዊት የአሰሪዋን ልጅ ስለመግደሏ ዜና መለጠፌ ይታወሳል በተያያዘም ጥቃት ፈፀመች የተባለችው ኢትዮጵያዊት ላይም ከፍተኛ ጉዳት እንደተፈጸመባት ታውቋል ጉዳት የተፈጸመባት ኢትዮጲያዊት ኩዌት አሊሳባ ሆስፒታል ኮማ ውስጥ እንደምትገኛ ለማወቅ...
View Articleለሕገ መንግሥቱ ታማኝ አይደሉም የተባሉት ዳኛ ከኃላፊነታቸው ተነሱ – ዮሐንስ አንበርብር
ለመጀመርያ ከፍተኛ ፍርድ ቤቶች ፕሬዚዳንቶች ተሾሙ ከ2006 ዓ.ም. ጀምሮ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በዳኝነት ሲያገለግሉ የቆዩት ዳኛ ግዛቸው ምትኩ ለሕገ መንግሥቱ ታማኝ ሆነው አልተገኙም በሚል ምክንያት በፓርላማው ከኃላፊነታቸው ተነሱ፡፡ ፓርላማው ዳኛውን ከሹመታቸው ያነሳው፣ ጥር 28 ቀን 2008 ዓ.ም. የፌዴራል...
View Articleሩሲያ ሙሰኞችን “በመሣሪያ” ልትመረምር ነው
በሩሲያ የሞስኮ ባለሥልጣናት ሙስናን ለመዋጋት በሚል ውሸታሞችን በመፈተኛ (lie-detector test) የመንግሥት ሠራተኞችን ልትመረምር ነው፡፡ ሰሞኑን የሩሲያው ኢንተርፋክስ እንደዘገበው በሞስኮ የሚገኙ የመንግሥት ሹማምንት በሙሉ ውሸታሞችን በሚመረምረው መሣሪያ ሞሳኞች መሆን አለመሆናቸው እንደሚመረመር አስታውቋል፡፡...
View Articleለኢትዮጵያውያን ምንም የሚቀር ሀገር የላቸውምን? – ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም
ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የደራሲው ማስታወሻ፡ የዚህ ሳምንት ትችቴ በኢትዮጵያ በጋምቤላ ካራቱሪ አግሮ ፕሮዳክትስ ፒኤልሲ የተባለው ድርጅት መውደቁን ተከትሎ ባለፈው ሳምንት ያቀረብኩት ትችት ተከታይ ነው፡፡ እ.ኤ.አ በ2010 ዘ-ህወሀት 100 ሺ ሄክታር ለበጥባጩ የመሬት ተቀራማች ለሳይ ካራቱሪ ካስረከበ በኋላ በዚህ ወር...
View Articleሀይሌ እና BBC
ትላንት ከBBC ጋዜጠኛ ጋር ባደረገው ቃለ መጠይቅ ላይ ‹‹ዴሞክራሲ ለአፍሪካውያን ቅንጦት ነው:: ለአፍሪካ የሚያስፈልገው መልካም አስተዳዳሪ ነው›› … “As an African citizen democracy is a luxury… the most important thing is a good governor,” ብሎ ተናግሯል፡፡...
View Articleየሃይሌ ገብረስላሴ ንግግር እጅግ የሚያበሳጭ ነው።
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 7,937 other followers
View Articleኢትዮጵያ በዘ-ህወሀት አውሬ የሸክላ እግር ስር – ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም
ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም የጸሐፊው ማስታወሻ፡ ይህ ጽሑፍ ከመሬት ጋር በተያያዘ መልኩ፣ ስለመሬት አጠቃቀም፣ መሬትን ከህግ አግባብ ውጭ ስለመጠቀም፣ ስለመሬት ከበርቴነት እና በኢትዮጵያ ስለመሬት ባለቤትነት በተከታታይነት ካቀረብኳቸው ጽሁፎች መካከል 4ኛ ትችቴ ነው፡፡ በመጀመሪያው ትችቴ...
View Articleየህወሓት ከፍተኛ ባለስልጣናትና የአማራ ክልል ሹሞች በጎንደር ጎሃ ሄቴል ለሦስት ተከታታይ ቀናት ያደረጉት ድብቅ ስብሰባ...
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,081 other followers
View Articleየመፍቻ ትዕዛዝ የደረሰው ወህኒ ቤቱ ሌላ ትዕዛዝ እየተጠባበቀ ነው – ዳዊት ሰለሞን
አዲስ አድማስ ጋዜጣ ወህኒ ቤቱ የፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ ትናንት እንደደረሰው አረጋግጧል =============== በሽብር ወንጀል ተከሰው ከስር ፍርድ ቤት ጀምሮ ክሱ እንደማይመለከታቸው የተረጋገጠላቸውን የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮቹን አብርሃ ደስታ፣ ሃብታሙ አያሌው፣ ዳንኤል ሺበሺና የሺዋስ አሰፋን ጨምሮ አቶ አብርሃም ሰለሞን...
View Article