አንቺን አስታዋሼ
ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡ Enter your email address to receive notifications of new posts by email. Join 198 other subscribers Email Address
View Articleየአለማችን አዲስ ስጋት( Zika)የዚካ ቫይረስ በሽታ
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 7,941 other followers
View ArticleSummary of Dr. Berhanu Nega’s Seminar in Washington, D.C.
by Amanuel BiedemariamI attended Dr. Berhanu Nega’s Arbegnoch Gnbot7 seminar. I have to say that the setting, the message and the delivery was very similar to how we conduct our meetings. I was...
View Articleበነሃብታሙ ጉዳይ ሰበር ችሎት የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ዉሳኔ የሕግ ስህተት አለበት አለ – ሳትናው
ትላንት ጥር 24 ቀን 2008 ዓ.ም፣ እነ ሃብታሙ አያሌው፣ በሁለት ፍርድ ቤቶች ፣ በጠቅላይ ፍርድ ቤት እነ ከዚያ በላይ በሆነው በሰበር ችሎት ፍርድ ቤት ቀርበው ነበር። የአንደኛ ደረጃ ፍርድ ቤት ፣ አቃቢ “ሽብርተኞች ናቸው” በሚል ላቀረበው ክስ በቂ መረጃ አላቀረበም በሚል መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነጻ እንዲለቀቁ...
View Article“ስህተትን ማመን አዲሱ የኢሕአዴግ አካሄድ ነው” – መረራ ጉዲና
“መንግሥት ስህተቱን ካመነ ኦሮምያ ውስጥ ለተፈፀሙ ወንጀሎች ተጠያቂ የሆኑ አጥፊዎች በገለልተኛ አካል ተለይተው ይቀጡ” ሲሉ የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ጠይቀዋል። “ስህተትን ማመን አዲሱ የኢሕአዴግ አካሄድ ነው” ሲሉም ተችተዋል። “ቀደም ሲል የመንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣን በኦሮምያ...
View Articleመለስ ሳይጠየቁ ሾለኩ
* “የሟቾች ቁጥር እስከ መቶ ሊደርስ ይችላል” ነዋሪዎች * “የሞቱት 14 ሰዎች ናቸው” ኢህአዴግ ሰሞኑን በጋምቤላ በደረሰው የእርስበርስ ፍልሚያ እስከመቶ የሚጠጉ መሞታቸውን የክልሉ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ ኢህአዴግ በበኩሉ የሞቱት 14 ብቻ ናቸው ይላል፡፡ ዘረኝነትንና ጠባብ ጎሰኝነትን ለኢትዮጵያ እንደ “ገጸ በረከት”...
View Articleየሽንታችን ቀለም ስለጤናችን ምን ይነግረናል?
የሰው ልጅ ከረጅም ጊዜ በፊት ጀምሮ ሽንትን በመመርመር የጤንነት ሁኔታን ለማወቅ ሲጠቀምበት ቆይቷል። የሽንት ቀለም እና ጠረን እንዲሁም አጠቃላይ ሁኔታ ምን አይነት የጤና እክል በየትኛው አካላችን ላይ እንደገጠመን ለማወቅ እና ለዚያም የሚሆን ሕክምናን ለማግኘት እንድንዘጋጅ የሚጠቁም መሆኑ ነው የሚነገረው። ከዚህ...
View Articleእዉነት አማርኛየአማራዉ ቋንቋ ነዉን ? – ሙላት በላይ
መልሱ አዎ ነዉ ከተባለ፣ ታዲያ ለምንድን ነዉ? የመለስን እና አጋሮቹን የሃሳብ መግለጫ አረፍተነገሮች/አንቀጾች አማራዉ መረዳት የአቃተዉ፣ ስለህዝቡ መራብ ሲጠየቅ “ይኸማ ጉንፋን ነዉ::” መለስ በባህርዳር አካባቢ የጫት መስፋፋትና ወጣቱ በጫት መመረዝን በተመለከተ ሲጠየቅ የሰጠዉ መልስ” ከጫት የምናገኘዉን ገቢ...
View Articleእረ ለመሆኑ ደመቀ መኮነን ማን ነው? እዉን አማራ ነውን?
ሰርካለም ጌታሁን ደመቀ መኮነን ሀሰን የተወለደው ላኮመልዛ ውስጥ ነው። አባቱ አቶ መኮንን ሀሰን በሽመና እና ግብርና ሙያ የሚተዳደሩ የነበሩ ሲሆን ችግርና መከራ ከቤታቸው ተሰውሮ እንደማያቅ የሚአውቁአቸው ይመሰክራሉ። ለብአዴን አባልነት ሲመለመል የሞላው ቅፅ እንደሚአመለክተው በናቱ በኩል የኦሮሞ ተወላጅ ነው። ደርግ...
View Articleአንዳርጋቸው በምናቤ
ተስፋዬ ገብረአብ እነሆ! ቅዳሜ ዞሮ መጣ። በዚህች የቅዳሜ ምሽት ስለ አንዳርጋቸው ጥቂት አወጋ ዘንድ መንፈሴ መራኝ። አዲስ ነገር አትጠብቁ። ከቀንዱም ከሸኾናውም ዝም ብዬ አወጋለሁ። የምትሠሩት ሌላ አስቸኳይ ጉዳይ ካላችሁ ይህን ጽሑፍ ለማንበብ ጊዜአችሁን አታቃጥሉ። እንደው ዘና ብላችሁ ከሆነ ግን ብታነቡት ምንም...
View Articleእነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ በፍርድ ቤት እየተጉላሉ መሆኑን አቤቱታ አሰማ – በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር
*ተከሳሾች ችሎቱ እንዲቀየርላቸው ጠይቀዋል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በፌደራል አቃቤ ህግ የሽብር ክስ ቀርቦባቸው ጉዳያቸው በከፍተኛው ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 14ኛ ወንጀል ችሎት እየታየ የሚገኙት እነ ብርሃኑ ተክለያሬድ በፍርድ ቤት እየተጉላሉ መሆናቸውን በመግለጽ ችሎት እንዲቀየርላቸው አቤቱታ አቅርበዋል፡፡ ዛሬ ጥር...
View Articleእኚህ ሰው ማናቸው? – ፳
ከአዘጋጆቹ፤ በጎልጉል ወዳጅ ወለላዬ ጀማሪነትና አቀናባሪነት ሲስተናገድ የነበረው “እኚህ ሰው ማናቸው?” የተሰኘው ዝግጅታችን እንደገና ተጀምሯል፡፡ ለረጅም ጊዜ በመቋረጡ ይቅርታ እየጠየቅን አሁን ግን በወዳጃችን ወለላዬ ብርቱ ትጋት ለመጀመር በመቻላችን ለወለላዬ ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡ በዝግጅቱ ስትካፈሉ...
View ArticleExplaining Ethiopian Soaring Real Estate and Property Prices
Introduction Admittedly, in all countries of the world, Ethiopia included, the reasons behind rising property prices could be many. In the Ethiopian case, these factors include, among others, demand...
View Articleአቅም የተፈጠረላቸው ፈላሾች – ህወሃቶች
ከ1997 ምርጫ በኋላ ወደ አዲስ አበባ ከፈለሱት የክልል ነዋሪዎች መካከል ከ87 በመቶ በላይ የትግራይ ተወላጆች እንደሆኑ አንድ የስታትስቲክስ ባለስልጣን ባለሙያ ጠቆሙ። ቁጥሩ የሚያሳየው ባግባቡ ከሃብትና ንብረት፣ ወይም ከመተዳደሪያ ጋር የተመዘገቡትን ብቻ እንደሚያካትት ባለሙያው አመልክተዋል። ከዘጠና በመቶ በላይ...
View Articleሰበር ዜና – ጥር 26 ቀን 2008 ዓ.ም ከ OPDO ማዕከላዊ ኮሚቴ አፈትልከው የወጡት መረጃዎች እንደሚጠቁሙት አባዱላን...
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 7,939 other followers
View Articleክርስቶስ የተሰቀለበት መስቀል መሬት ላይ ሊረገጥ አይገባም!!!
“ስለ ክርስቶስ መስቀል የሚመለከተው ሁሉ ሼር ያድርግ” መስቀል የእግዚያብሔር ታላቅ ሀይሉ የተገለፀበት ዲያብሎስን ያዋረደበት መእምናንን የታደገበት የሰላም ዙፋን ከመሆኑም በላይ በዕለተ አርብ ቅዱስ ስጋው የዋለበት፣ካሳ የተከፈለበት፣ወርቅ ደሙ የፈሰሰበት ስለሆነ እናከብረዋለን። እንሳለመዋለን፣ እንመካበታለን። የፀጋ...
View Articleዶክተር ብርሃኑን ወደ ዋሺንግተን ያመጣቸው ጉዳይ ምንድነው?
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 7,939 other followers
View Article