በቀን አያይም፣ በማታ ግን ያያል…”ሸገር ልዩ ወሬ፣
ሸገር ልዩ ወሬ፣ “በቀን አያይም፣ በማታ ግን ያያል…” ቀን ቀን ዓይነ ስውር፣ ማታ ማታ ደግሞ ዓይናማ የሚሆነውን አለማየሁን እናስተዋውቃችሁ… በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የ35 ዓመቱ አለማየሁ ነገር ለሰሚው ግራ ነው፡፡ የሸገር ልዩ ወሬ አዘጋጁ ወንድሙ ኃይሉ ያነጋገረው አዲስ አበባ ሩፋዔል ቤተክርስቲያን አካባቢ...
View Articleመተባበር በተግባር
ይገረም አለሙ በሀገር ውስጥም በውጪም ቁጥራው እጅግ የበዛ ተግባራቸው ግን ብዙም የማይታይ ፓርቲዎች አሉ። እነዚህ የሚችሉት ተዋህደው አንድ በመሆን፤ የማይችሉት ተባብረው ትብብርም ይሁን ግንባር በመፍጠር የነጻነት ቀናችንን ለማፋጠን የሚያስችል ትግል ያደርጉ ዘንድ ስንመኝ፣ ስንጠይቅ፣ ስንማጸን፣ ይህን ባለማድረጋቸውም...
View Articleኤርትራ ወንዶች ሁለት ሴት እንዲያገቡ ህግ አወጣች ምክንያቱ ደግሞ በሃገሪቱ ከጊዜ ወደጊዜ የወንዶቹ ቁጥር እየተመናመነ...
Eritrea’s New Marriage Laws: Men Forced To Have At Least 2 Wives Eritrea’s new marriage laws – A new law of mandatory polygamy has reportedly been passed in Eritrea, with male citizens now compelled...
View Articleየወንድ ዘር( sperm) ቀድሞ መፍሰስ ችግር
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 7,919 other followers
View Articleአርባምንጭና አሜሪካ፣ ቻይናና ጂቡቲ – በጥላሁን ዛጋ
fikireyohanis@yahoo.com የሁለተኛው የዓለም ጦርነት ማክተምን ተከትሎ የጉዳቱ ሰለባ የሆኑት ሃገሮች “ከምር“ . . . የጦርነቱ ቆስቋሽና ድል አድርገናል ባይ ሃገራት ደግሞ “ለፖለቲካ ትርፍ “ ሲሉ፣ ዓመቱን እየቆጠሩ ያከብሩታል። እ.ኤ.አ ባለፈው ሃሙስ ጃንዋሪ 5/2016 ላይ የ2ኛውን የዓለም ጦርነት...
View ArticleEthiopia and the two Abays
In todays’ Ethiopia the word Abay has become a source of worry for a few and brings despair and anger to the many. We have two Abays that are in the news and they are both causing us internal and...
View Articleእኛ ለኛ ሕዝባዊ መድረክ!
ቀኑ፡ እሁድ የካቲት 6፤ 2008ዓም/February 14, 2016 ሰዓቱ፡ 1:00 – 5:00 PM ቦታ፡ Sheraton Silver Spring Hotel 8777 Georgia Ave, Silver Spring, MD 20910 ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) እሁድ የካቲት 6፤ 2008ዓ.ም./ February 14,...
View Article“አፋኝ ህጎችና ፖሊሲዎች ለማሻሻል የተደረገ መሠረታዊ ለውጥ የለም”
እ.ኤ.አ. በ2015 ዓ.ም በኢትዮጵያ መንግስት በተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች አባላት፣ ጋዜጠኞች፣ እና ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፍ አድራጊዎች ላይ እያደረገ ያለውን ጫና ቀጥሏል፤ አብዛኞቹ እንግልት፣ ዘፈቀዳዊ እስር እና በፖለቲካ የተቀናበረ ክስ ገጥመዋቿል፡፡ ገዢው ፓርቲ የኢትዮጵያ ህዝብ አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር...
View Articleኢትዮጵያ “ነፃነት የሌለባት”፤ ኤርትራ “ከክፉዎች የከፋች” ተባሉ
በዓለም ዙሪያ የሚሰማው የምጣኔ ኃብት ድቀት እና የማኅበራዊ ነውጥ ፍራቻ አምባገነን መንግሥታት በአውሮፓ አቆጣጠር ባለፈው 2015 ዓ.ም ይበልጥ አፋኝና ጨቋኝ እንዲሆኑ ሰበብ ሳይሰጣቸው እንዳልቀረ ዛሬ የወጣ የዓለም የነፃነት ሁኔታ ሪፖርት አስታውቋል፡፡ ዋሽንግተን ዲሲ — በዓለም ዙሪያ የሚሰማው የምጣኔ ኃብት ድቀት...
View Articleበአኮቦ ወረዳ ከ200 በላይ የሚሆኑ አኙዋኮች ህፃናት እና ሴቶች ተጨፍጭፈዋል”
ሁላችንም እንደምንገነዘበው ባለፋት 25 አመታት ወያኔ ሲጠቀምባቸው የነበሩ ስሌቶችና ጭካኔና በተሞላበት ድርጊቶች መካከል የኢትዮጵያን ህዝብ በዘር በሀይማኖት እና በክልል እየከፋፈለ አንዱን ብሄረስብ በሌላው ላይ እያነሳሳና እያስታጠቀ ለመቆየት በመቻሉ ነው። በተናጠል ሌላውን ብሄረሰብ እያጠቃ በጠቅላላው የኢትዮጵያ...
View Articleአማራ አለ ወይስ የለም? – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው ወያኔና ሌሎች የጥፋት ኃይሎች አማራን የማጥፋት የቆረጠ የጥፋት ዓላማና ድርጊት ይዘው መምጣታቸውና ሀገሪቱን ከመቆጣጠራቸው የወሰዱት የተቀናጀ ዘግናኝ የዘር ማጥፋት ጥቃት መፈጸማቸው የአማራ ልኂቃንን አስጨንቆ ሕዝቡን ከወያኔና መሰሎቹ የዘር ማጥፋት ጥቃት የታደጉ፣ የሠወሩ፣ ያዳኑ፣...
View Articleየአባይ ፀሐዬ ጦርነት
ተስፋዬ ገብረአብ (Gadaa) ከኦሮሚያ አመጽ ጋር በተያያዘ አባይ ፀሐዬ ስሙ በተደጋጋሚ ይነሳል። አንዳንድ ደንፊ ንግግሮች መናገሩንም ስናነብ ሰነባብተናል። ምን እንደነካው እንጃ እንጂ ጠባዩ እንኳ እንዲያ አልነበረም። አባይ በጠባዩ ድመት መሆኑ ነበር የሚታወቀው። ሊያጠቃ ሲፈልግ እንደ ፈረስ ጋማህን እያሻሸ እንጂ...
View ArticleMust watch; The fact on how the TPLF dictatorship government rule the country...
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 7,932 other followers
View Articleበኦሮሚያ የተነሳው ብጥብጥ መንሴው የመልካም አስተዳደር ችግር እንደሆነ ገዢዎች አመኑ (ኦዲዮ ተካቷል))
አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ፣ አቶ ጌታቸው ረዳ እንዲሁም የጸረ-ሽብር ግብረ ኃይሉ፣ በኦሮሚያ ክልል የተካሄደው እንቅስቃሴ፣ በአገር ዉስጥና በዉጭ አገር በሚገኙ ጸረ-ሰላም ኅአይሎች የተቄባበረ ነው ሲሉ በተደጋጋሚ ሲከሱ እንደነበረ ይታወቃል።ከዚህም የተነሳ አገዛዙ አቶ በቀለ ቀርባን ጨመሮ በርካታ የዖፌኮ አመራሮችን...
View ArticleConference on the Future of Ethiopia: Transition, Democracy, and National Unity
Vision Ethiopia, an independent network of Ethiopian academics and professionals, in collaboration with Ethiopian Satellite Television and Radio (ESAT), has previously announced to convene a...
View Articleየወንድሞቻችን ቅኝ ተገዥዎች አንሁን – ከአንተነህ መርዕድ
ጃንዋሪ 31 ቀን 2016 ዛሬ ታላላቅ አፍሪካውያን ከተናገሩት መነሳትን መረጥሁ። አንጋፋው ደቡብ አፍሪካዊ ታጋይ ዴዝሞን ቱቱ “When the missionaries came to Africa, they had the Bible and we had the land. They said ‘Let us pray’. We closed our...
View Articleየወንድሞቻችን ቅኝ ተገዥዎች አንሁን
ዛሬ ታላላቅ አፍሪካውያን ከተናገሩት መነሳትን መረጥሁ። አንጋፋው ደቡብ አፍሪካዊ ታጋይ ዴዝሞን ቱቱ “When the missionaries came to Africa, they had the Bible and we had the land. They said ‘Let us pray’. We closed our eyes. When we...
View Article“ናቡቴ” የኢትዮጵያ ሕዝብና “አክዓብ” ገዢዎቹ – ፩
በኢትዮጵያ የግማሽ ምዕተዓመት የፖለቲካዊ ለውጥ ንቅናቄ ታሪክ የመሬት ጥያቄ ዋነኛውና አብዮትን ማሳካት የሚችል ጉልበት ያለው የህዝብ ብሶት መገለጫ መሆኑ የማያሻማ ነው፡፡ ፍውዳላዊውን የሰለሞናዊ ስርወ መንግሰት ንጉሳዊ ስርዓት ግብዓተ መሬት ካፈጠኑት አብይ የሕዝባዊ ብሶትና ምሬት መገለጫ የለውጥ ንቅናቄ መርሆች መኸል...
View Article