“ተማሪን ተማሪ ገደለው ሲባል ሰምቼ አላውቅም …” የሟች ሣሙዔል ከተማ አባት
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 7,868 other followers The post “ተማሪን ተማሪ ገደለው ሲባል ሰምቼ አላውቅም …” የሟች ሣሙዔል ከተማ አባት appeared first on...
View Articleየመጀመሪያው በግዕዝ ፊደል የሚጽፍ ኮምፒዩተር ገበያ ላይ ዋለ
ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ፊደል በላፕቶፕና በዲስክቶፕ ተቀርጾ አገልግሎት መስጠት ቻለ Ethiopia Zare (ዓርብ ጥር 6 ቀን 2008 ዓ.ም. January 15, 2016)፡- ጋዜጠኛና ፀሐፊ ገነት አየለ የኢትዮጵያ ፊደላት እንደሌሎቹ የቋንቋ ፊደላት በላፕቶፕና በዴስክቶፕ ለመጀመሪያ ጊዜ ተቀርጸው ለተጠቃሚዎች...
View Articleአዲስ አበባ ስለምን ታወዛግባለች?
ሕሩይ ሚናስ አስደናቂ ሰው ነው፡፡ የገበሬ ልጅ፣ በአስራዎቹ መጨረሻ አዲስ አበባ የገባ፡፡ ከዛም የአብነት ተማሪ ሆነና ቅዳሴና ቅኔ ሞካከረ፡፡ እሱ አልሆን ሲለው ጎዳና ወጥቶ ጎዳና አዳሪ ሆነ፡፡ ቀጠለና የለማኝ መሪ (sighted guide) ሆነ፡፡ እሱም ሲያልፍ ‹ለምን አልማርም?› ብሎ ትምህርት ተማረና ዩንቨርሲቲ...
View Articleታምራት ላይኔና ልዑል ዶ/ር አስፋወሰን ዓሥራተ ስለ ብሔራዊ ዕርቅ አሥፈላጊነት ይናገራሉ
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 7,865 other followers The post ታምራት ላይኔና ልዑል ዶ/ር አስፋወሰን ዓሥራተ ስለ ብሔራዊ ዕርቅ አሥፈላጊነት ይናገራሉ appeared first...
View Article“ልክ እናስገባችዋለን’ የተባለች ቃል ከየት እንደተወሰደች አላቃትም” አባይ ፀሐዬ
‹የኦሮሞ ሕዝብ ግን ያውቃል፡፡ ማን እንደዘረፈው፣ ማን እንደበደለው፣ ማን እንዳጉላላው፣ ማን እንዳፈናቀለው ያውቃል፡፡….የኦሮሚያ ሕዝብ ነው ምሥክራችን፡፡›› ~ አባይ ፀሐዬ ሰው ከደደቢት ወጥቶ አራዳ ልሁን ይላል እንዴ ??አይናችሁን ጨፍኑ ላሞኛችሁ አይሰራም አባይ ጸሃዬ ኢትዮጵያ ህዝብ እጅ ላይ የወደቀ ለት...
View Articleየኛ የነዳጅ ዋጋ የሚቀንሰው መቼ ነው?
ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሽቆለቆለ የመጣው የዓለም የነዳጅ ዋጋ አሁን ደግሞ ሊብስበት ነው፡፡ በኢራን ላይ የተጣለው የኢኮኖሚ ማዕቀብ ትናንት በመነሳቱ በዓለም ገበያ ለአንድ በርሜል ድፍድፍ ዘይት የሚከፈለው ዋጋ ከ31 ዶላር ወደ 28 ዶላር ገብቷል፡፡ ይህ በአንድ ቀን የታየ የዋጋ ልዩነት ለወደፊቱ እየባሰ ሊሄድ እንደሚችል...
View Articleየኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ሚንስትሩ አቶ ጌታቸው እረዳ በስካር መንፈስ የኦሮሞና የአማራን ተወላጅ ባለስልጣኖችን ተራ በሆነ ስድብ...
ለመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት በተደረገ የእራት ግብዣ ላይ የተገኙት የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ሚንስትሩ አቶ ጌታቸው እረዳ ከልክ ባለፈ ሁኔታ በጠጡት አልኮል ሳቢያ እጅግ ተዋርደው ማምሸት ብቻ ሳይሆን ዝግጅቱ ሳያልቅ በአጃቢዎቻቸው ተይዘው ወደ ቤታቸው እንዲሄዱ ተደርጎአል። ሰውየው ከሰከሩ በዃላ የኦሮሞ ተወላጅ የመንግስት...
View Articleመቼ ነው ልሂቃኖቻችን የሳይንስን መርህ ተከትለው የሚናገሩትና የሚጽፉት? – አበበ ተድላ
የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ወይም ልሂቃኖች ብዙ ጊዜ በስሚ ስሚ ላይ ብቻ ተንተርሰው፣ ወይንም ተጽፎም ከሆነ ምን ያህል እውነትነት አለው ሳይሉና ሳያጣሩ፣ ለጊዜያዊ ፖለቲካ ፍጆታ ሲሉ ብቻ ፣ ትናንትን ከዛሬ፣ ዛሬን ከነገ ጋር የማያገናኙ ሀሳቦችን እንደሚያራምዱ ካለፉት 50 እና 60 ዓመታት የአገሪቱ ፖለቲካ የተጓዘበት...
View Articleአዛን “መታገስ የማይቻል ጩኸት” እያስከተለ ነው – ኔታኒያሁ
የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቢኒያም ኔታኒያሁ አዛን “መታገስ የማይቻል ጩኸት” እየሆነ መጥቷል በማለት ተናገሩ፡፡ ጉዳዩ ያስቆጣቸው የሙስሊም መሪዎች ንግግሩ በሃይማኖታችን ላይ ማዕቀብ ለመጣል የተቃጣ ነው ብለውታል፡፡ ባለፈው አርብ በእስራኤል ሸንጎ የሊኩድ ፓርቲ አባላት በተገኙበት ኔታኒያሁ ባደረጉት ንግግር...
View Articleየካዛንችሱን አይነ ሥውሩን ሊስትሮ ብርሃኑ ይልማን እናስተዋውቃችሁ… – ሸገር ልዩ ወሬ፣
የሸገር ልዩ ወሬ አዘጋጁ ወንድሙ ኃይሉ ወደ ካዛንችስ ጎራ ብሎ ያነጋገረው አይነስውሩ ሊስትሮ ብርሃኑ የአይን ብርሃኑን ያጣው በ1996 የ5ኛ ክፍል ተማሪ ሳለ ነበር፡፡ ልመናን የሚጸየፈው ብርሃኑ ግን የዓይን ብርሃኔን አጣሁ ብሎ ብዙዎች በተጓዙበት መንገድ ወደ ልመና አላመራም፤ ይልቁንም ከሚኖርበት ከጉራጌ ዞን ወደ...
View Articleየአውሮፓ ፓርላማ በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ቀርቦለት የነበረውን የውሣኔ ሃሣብ አፅድቋል
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 3,869 other followers
View Articleበአለማችን አንዳንድ አስማተኞች በውሀ ላይ የመራመድ ችሎታ እንዳላቸው ያሳያሉ፡፡ በውሃ ላይ የመራመዳቸው ሚስጥር ምን...
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 3,869 other followers
View Articleየአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የአእምሮ ሁኔታ አሳሳቢ ሆኗል -ዳዊት ሰለሞን
ዳዊት ሰለሞን አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ከቤተሰቦቹ ጋር የአውሮፓ ፓርላማ የሞት ፍርድ የተላለፈበትንና በእስር ላይ የሚገኘውን እንግሊዛዊ ዜግነት ያለውን የፖለቲካ አክቲቪስት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን የኢትዮጵያ መንግሰስት እንዲፈታ መጠየቃቸውን በአድናቆት የተመለከተው ሪፕራይቭ የተሰኘው አለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች...
View Articleየኢትዮ – ሱዳን ድንበር ማካለል ዳግም እያነጋገረ ነው – አለማየሁ አንበሴ
“ድንበሩን ለማካለል በዚህ አመት የተያዘ ምንም አይነት እቅድ የለም” – የኢትዮጵያ መንግስት “በዚህ አመት የድንበር ማካለሉ ይጠናቀቃል” – የሱዳን መንግስት የሱዳን መንግስት ባለስልጣናት የኢትዮ ሱዳን የድንበር ማካለል በዚህ ዓመት ይጠናቀቃል ሲሉ የሰጡትን መግለጫ የኢትዮጵያ መንግስት እንደማያውቀው ገልፆ በዚህ...
View Articleየአውሮጳ ፓርላማ ኢህአዴግን “ልክ ሊያስገባ”?!
The European Parliament,– having regard to its previous resolutions on the situation in Ethiopia and to the most recent plenary debate on the matter, of 20 May 2015,– having regard to the statement...
View Articleፓስተሮቹ በመብረቅ ተመተው ሞቱ
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 7,902 other followers
View Articleበኖርዌይ፣ ቱሩንዳሄም ከተማ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ
በኦሮሞ ኢትዮጵዊያን ኮምኒቲ በትሮድላግ አዘጋጅነትና የዲሞክራሲያዊ ለወጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ሰጭ ድርጅት ኖረዌይ ትሩንድላግ ቅርንጫፍ ጽቤት ትሩንዳሄም አባላት በተጋባዥነት በተገኙበት፣ በዛሬው እለት ጥር14፣2008ዓ/ም በረዶና ቅዝቃዜው ሳይበግራቸው ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በትሩንዳሄም ከተም በማድረግ ፍቅርንና አንድነትን...
View Articleኢትዮዽያ ወንጀለኞችን አሳልፎ የመስጠት ስምምነት ለመፈራረም አሜሪካንን ልትጠይቅ ነው። ለምን?
የዋዜማ ራዲዮ አርጋው አሽኔ እንደዘገበው የኢትዮዽያ መንግስት ወንጀለኞችን አሳልፎ መስጠት የሚያስችል ረቂቅ አዘጋጅቶ ከአሜሪካ ጋር ለመደራደር መዘጋጀቱን አስታውቋል። ይህ የመንግስት ጥረት ተቃዋሚ ፖለቲከኞች ላይ ያነጣጠረ እንድሚሆን የከዚህ ቀደም የመንግስት ሙከራዎች ያመላክታሉ። መንግስት በተመሳሳይ ከሳዑዲ አረቢያና...
View Articleመሬት መንቀጥቀጥ በሃዋሳ/አዋሳ
መጠኑ ቀለል ያለ የመሬት መንቀጥቀጥ በሃዋሳ/አዋሳ አካባቢ መሰማቱ ተነገረ፡፡ Volcano Discovery የተሰኘው ድረገጽ እንደዘገበው የመሬት መንቀጥቀጡ የደረሰው እሁድ ጥር 15፤2008 በቦታው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 3፡30 አካባቢ ነው ብሏል፡፡ በሬክተር ስኬል 4.2 የሆነ እና በድረገጹ አጠራር “ቀለል ያለ”...
View Article