Quantcast
Channel: Amharic News – Medrek
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2265

“ልክ እናስገባችዋለን’ የተባለች ቃል ከየት እንደተወሰደች አላቃትም” አባይ ፀሐዬ

$
0
0

‹የኦሮሞ ሕዝብ ግን ያውቃል፡፡ ማን እንደዘረፈው፣ ማን እንደበደለው፣ ማን እንዳጉላላው፣ ማን እንዳፈናቀለው ያውቃል፡፡….የኦሮሚያ ሕዝብ ነው ምሥክራችን፡፡›› ~ አባይ ፀሐዬ
 

 

ሰው ከደደቢት ወጥቶ አራዳ ልሁን ይላል እንዴ ??አይናችሁን ጨፍኑ ላሞኛችሁ አይሰራም አባይ ጸሃዬ ኢትዮጵያ ህዝብ እጅ ላይ የወደቀ ለት የጋዳፊ ይሻላል የሚያስብል ርምጃ ነው የሚወሰድበት፣ይሄ የንጨት ሽበት፤አፍ አለኝ ብሎ ደሞ ያወራል።፰(8) መቶ ሚሊዮን ብር በስኳር ፕሮጀክት ስም ዘርፈህ ገበናህን ለመሽፈን ትውተረተራለህ፣ከታሪክ ተማር ህዝብን አጭበርብሮ በሰላም የተኛ የለም፣የአለቃህን ዕጣ አስታውስ።

Minister-Abay-Tsehaye-and-journo-Zeray-Hailemariam


Viewing all articles
Browse latest Browse all 2265

Trending Articles