ሁለቱ አምባገነኖች – አምዶም ገብረ ስላሴ
“የትግራይ ህዝብና ህወሓት ኣንድና ኣንድ ናቸው” የሚሉት ሁለት ኣካላት ቢሆኑም ነገር ግን ኣንድ ዓይነት ዓላማ የያዙ የስልጣን ጥመኞች ናቸው። እነዚህም፦ ፩) ኣምባገነኑ የህወሓት ስርዓት ” እኔ ከሌለሁ የትግራይ ህዝብ ጠላቶችህ ያጠፉሃል” በማለት ህዝቡ ለህልውናው ብቻ ብሎ ህወሓትን ከውድቀት እንዲጠብቀው በማሰብ ”...
View Article”የሀጎስ ጌታነት የቶላ ዘበኝነት ሊያበቃለት ይገባል” – ጃዋር መሐመድ
“እደግመዋለሁ የሀጎስ ጌታነት የቶላ ዘበኝነት ሊያበቃለት ይገባል። ይህ ዘረኝነት አይደለም። የጸረ ዘረኛ ስርዓት አቋም እንጂ። ዘረኝነት ( racism ) ትርጉሙ ምንድነው? ዘረኝነት ማለት አንድ ግለሰብ ወይንም ቡድን በሌላው ላይ ያለውን የ ጥላቻ/ንቀት አመለካከት በተቆጣጠረው ስልጣን ተጠቅሞ ሲጎዳ ነው (Racism...
View Articleብሶት የመረረው ህዝብ በወታደር በታንክ በመድፍ ምሣይል በሥለላ መርበብ ተቃውሞው ኣይታገትም :
ሀዝብ በሃል የሚገዛ ቢሆን ንሮ ከደርግ በላይ የሠራዊት መንጋ የነበረው መንግሥት በኣፍሪካ ኣህጉር ኣልነበረም ኣሁንም የለም ህዝብ ሃያል ነውና : ይህ መሆኑ የኢህኣደግ መሪዎች ኣበጥረው ያውቃሉ:: ደርግ በሚለዮኖች የሚገመቱ ዜጎች ኣሠረዋል ገድለዋል ህዝብ ተሠደዋል የህዝብ ኣንጡራ ሀብት ቤት ተዘርፏል ተወርሷል...
View Articleክፍፍሉ መቆም አለበት – ወንድምአገኘሁ አዲስ (አውስትራሊያ)
በአውስትራሊያ ያሉ የኢትዮጲያ ማ/ሰብ አባላት ለ 19 ጊዜያት የስፖርትና የባህል ቶርናመንቶችን በየአመቱ በፈረንጆቹ የመጨረሻ ወር የመጨረሻ ቀናት ሲያካሂዱ ቆይተዋል። ከእነዚህ ቶርናመንቶች አብዛኛዎቹ ፈታኝ በሆኑ የመከፋፈል አደጋዎች የታጀቡ ነበሩ። ለተጋረጡባቸው አደጋዎች ሳይበገሩ እስከዚህ ላደረሱን ወገኖቻች የላቀ...
View Articleዝምታ ሰላም አይደለም ፕሮፓጋንዳም እድገት አይሆንም!!! – ግረማ ሠይፉ ማሩ
ግረማ ሠይፉ ማሩ girmseifu32@yahoo.com, girmaseifu.blogspot.com ሰሞኑን በማሕበራዊ ሚዲያ ላይ ተሳትፎ የሚያደርገው ሰው ጤና መሆኑን መጠራጠር የግድ ብሎኛል፡፡ አንዱ ውጭ ሀገር ሆኖ እንደእርሱ ካላቅራራህ ይለኛል፡፡ ሌላው ማንነቱ እንዳይታወቅ መሸጎ እየፃፈ ይፎክርና እንደ እኔ ፎክር...
View Articleሁለት ኬንያዊያን በኢትዮጵያ ወታደሮች ታፍነው ተወሰዱ
በመርሳቢት ካውንቲ ሞያሌ ከተማ የኢትዮጵያ ወታደሮች ሁለት ኬንያዊያንን አፍነው መውሰዳቸው ተነገረ፡፡ የግዛቱ ኮሚሽነር ሞፋት ካንጊ 100 የሚደርሱ የኢትዮጵያ ወታደሮች በሞያሌ ቦሪ መንደር ዘልቀው በመግባት ሁለቱን ሲቪል ኬንያዊያንን መውሰዳቸውን አረጋግጠዋል፡፡ ኮሚሽነሩ የተወሰዱትን ኬንያዊያን ለማስመለስ እየሰሩ...
View Articleየተቃዋሚዎች ትብብር የሚያንገበግባቸው የሽፍንፍን ኢህአዴጎች መፍጨርጨር ሲጋለጥ
ታህሳስ 27 ቀን 2008 (ከበጽናቱ አሸናፊ ለመድረክ ጽ/ቤት የተላከ) እ. ኤ. አ. ጃንዌሪ 3 ቀን 2016 ዓ ም “የመድረክ መሪው ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ለአንድነት ትግሉ እንቅፋት ከመሆናቸውም በላይ የኦሮሞ ሕዝብን ተቃውሞ ለመሸፋፈን እየሞከሩ ሲሉ የመድረክ አባላት ወነጀሉ” በሚል ርዕስ የመድረክንና የሰማያዊ...
View Articleየሰሞኑ “የኦሮምያ ግርግር” ግራ ገብቶኛል
በሁለት ደረጃ የሚቀርቡ ጥያቄዎች አሉኝ፤– አንድ፡– ግርግሩ የኦሮምያ ነው? ወይስ የኢትዮጵያ? ወይስ ኦሮምያ ከኢትዮጵያ ተለይቷል? ሁለት፡– የኢትዮጵያ የመሬት ጉዳይ ኦሮሞዎችን ብቻ የሚመለከት ነው? ወይስ የኢትዮጵያን ሕዝብ በሙሉ? አንደኛ፣ ግልጽ ከሆነው እውነት እንነሣ፤ ኦሮምያ ከኢትዮጵያ አልተለየም፤ ስለዚህም...
View Articleየሕወሓት የደህንነት ሹማምንት እና ወታደራዊ አዛዦች አስቸኳይ ድንገተኛ ስብሰባ ተቀምጠዋል::
ሃገራችንን በጉልበት እና በመሳሪያ ሃይል ከሕዝብ ፍቃድ ውጪ እየገዛ የሚገኘው ሕወሓት መራሹ የገዳዮች እና የዘራፊዎች አገዛዝ የደህንነት ሹሞች እና ወታደራዊ አዛዦች አሰቸኳይ ድንገተኛ ስብሰባ መቀመጣቸውን ውስጥ አዋቂ ምንጮች ተናግረዋል::በኢሕኣዴግ ውስጥ በከፍተኛ ደረጃ አለመተማመን እና በጥርጣሬ መተያየት እየሰፋ...
View Articleበውጥረት ላይ ውጥረት መደራረብ ይቁም!
ሰሞኑን በኦሮሚያ እና በሰሜን ጎንደር የተከሰተው የተቃውሞ ንቅናቄ ሀገሪቱን ውጥረት ውስጥ ከትቷታል፡፡ አመጹ እየተጋጋለ መሄድ እንጂ የመቀዛቀዝ ባህሪ አላሳይ ብሏል፡፡ አሁንም በልዩ ልዩ አካባቢዎች ቀጥሏል፡፡ በአራቱም አቅጣጫዎች ውጥረት ሰፍኗል፡፡ በህይወት ዘመኔ ይህንን ያህል ዘላቂ ሆኖ የቆየ አመጽ አይቼ...
View Article“ለድለላ” ሕወሃት ከፍተኛ የጦር አዛዥነት ሹመት ሊስጥ ነው!
በህዝብና በቦሌ ክፍለ ከተማ ሰራተኞች፣ እንዲሁም ለአብነት የተጠቀሱት ንብረታቸው የተወሰደባቸው ሴት ወ/ሮ ጉዳያቸውን የትኛውም ቦታ ሲወስዱ መጀመሪያ ቀጠሮ እንደሚሰጣቸው፣ በቀጠሮዋቸው ቀን ሲሄዱ ምን ምላሽ እንደማያገኙ ጠቅሰው ባቀረቡት አቤቱታ መሰረት የተጀመረው የምርመራ ስራ ይህንን ይመስላል። ቀደም ሲል ተጠሪነቱ...
View Articleበጅማ ዩኒቨርሲቲ የእጅ ቦምብ ተወረወረ | 33 ተማሪዎች ተጎድተዋል
ትናንት ማምሻውን በጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተቃውሟቸውን እያሰሙ ባለበት ወቅት በተወረወረ የእጅ ቦምብ በ33 ተማሪዎች ላይ የአካል ጉዳት እንደደረሰ ተዘገበ:: የ እጅ ቦምቡን ወደ ተማሪዎቹ ላይ ማን እንደወረወረው ባይገለጽም ከሕወሃት ወታደሮች ና ቅጥረኞች ውጭ የሚያደርገው እንደሌለ ተማሪዎች በመግለጽ ላይ ናቸው::...
View Articleየራሱን አውሮፕላን የሰራው አስመላሽ ሁለተኛ የበረራ ሙከራውን ሊያደርግ ነው
የራሱን አውሮፕላን ሰርቶ ለማብረር ያደረገው ሙከራ ባለመሳካቱ ተስፋ ያልቆረጠው ኢትዮጵያዊ ወጣት አስመላሽ ዘፈሩ የካቲት 11 ቀን 2008 ዓ.ም ሁለተኛ የበረራ ሙከራውን ሊያደርግ ነው። በቀጣይም ወጣቱ ከግማሽ ሚሊዮን ብር ባነሰ ወጪ አብራሪውን ጨምሮ አራት ሰዎችን የምትይዝ K781H የተሰኘች ሄሊኮፕተር ለመስራት...
View Articleበኦሮሚያ ከተሞች የሚካሄድ ተቃዉሞ ቀጥሏል
ከተጀመረ ወራትን ያስቆጠረውና ከሁለት መቶ በላይ ሰዎች በጭካኔ ለመገደላቸው መረጃ የሚቀርብበት ሕዝባዊ ንቅናቄ አሁንም በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ቀጥሎዋል። ኢህአዴግ በአፈቀላጤዎቹ አማካኝነት “ሰልፍ የወጣ የለም፣ ከተማችን ሰላም ነው፣ የተገደለ የለም፣ . . .” በማለት የማስተባበያ ሙከራው በራሱ ሹሞች ሲጨናገፍ...
View Articleሰብር ዜና
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 7,870 other followers The post ሰብር ዜና appeared first on Medrek.
View Articleይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስቴር ኃይለማሪያም ደሳለኝ (አዲስ አበባ)
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 7,870 other followers The post ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስቴር ኃይለማሪያም ደሳለኝ (አዲስ አበባ) appeared first on Medrek.
View Articleኢትዮጵያ ዋነኛ የልማት አጋር የሆነው የአውሮፓ ህብረት:በኦሮሚያ ክልል እየተካሄደ ስላለው ተቃውሞ ማብራሪያን እንዲሰጡ ጠየቀ።
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 7,870 other followers The post ኢትዮጵያ ዋነኛ የልማት አጋር የሆነው የአውሮፓ ህብረት:በኦሮሚያ ክልል እየተካሄደ ስላለው ተቃውሞ ማብራሪያን...
View Articleጀርመን – ቁጥራቸው በርካታ የሆኑ ኤርትራውያንና ሶሪያውያን ምክንያቱ ባልታወቀ ነገር ሲደባደቡ የሚያሳይ ቪዲዮ
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 7,868 other followers The post ጀርመን – ቁጥራቸው በርካታ የሆኑ ኤርትራውያንና ሶሪያውያን ምክንያቱ ባልታወቀ ነገር ሲደባደቡ የሚያሳይ ቪዲዮ...
View Articleግዙፉ ደረት መገንቢያ 10 ምስጢሮች
በእጃችን ያለውን መፍትሄ ወደ ጎን በመተው ተቃራኒ ፆታን ለመማረክ አቅሙ ጎድሎን ከሆነ ከራሳችን ውጪ ማንንም ተጠያቂ ማድረግ አንችልም፡፡ የፍቅር ግንኙነታችንን ከሚወስኑና ተቃራኒ ፆታን የመማረክ ደረጃችንን ማሳደግ ከሚረዱን መሰረታዊ ጉዳዮች መካከል ጊዜና አቅሙ በሚፈቅድልን መጠን አካላችንን በስፖርታዊ እንቅስቃሴ...
View Articleጤናማ የሆኑ እና ጤናማ ያልሆኑ የልጆች በሃሪያቶችን እንዴት መለየት እንችላለን?
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 7,868 other followers The post ጤናማ የሆኑ እና ጤናማ ያልሆኑ የልጆች በሃሪያቶችን እንዴት መለየት እንችላለን? appeared first on...
View Article