“…የተገፋንበት ማጥ፣ እንኳን ተለያይተን አንድ ሆነንም ከተወጣነው ታላቅ ነገር ነው”
ከ“ህልውና” የተወሰደ፣ 1992፣ ዶ/ር ሰለሞን ይርጋ፣ የትግራይ ጉጅሌ በህዝብ ላይ ያደረሰው ግፍ እና በደል፣ በአንድ አናሳ በሆነ የትግራይ ጎሳ/ነገድ አባላት በሆኑ ጥቂት ሰዎች አማካይነት እየሆነ ያለው ዝርፊያ ቅጥ ማጣት፣ የፍትህ መጥፋት፣ የሌሎቹ የሁሉም ጎሳዎች/ነገዶች ድምር (አማራ፣ ኦሮሞ፣ ሲዳማ፣ ከንባታ...
View Articleየአማራን መገፋት ያመነው የትምክህተኛው ወያኔ ሰነድ
የሚከተለው ሰነድ ሰሞኑን ለከፍተኛ አመራሮች እየተሰጠ ያለ ሲሆን ከአዲስ አበባ በዛሬው እለት የተላከልን ነው፡፡ ሰነዱ የአማራን ከየክልሉ መባረር እውቅና ይሰጣል፡፡ ማእከላዊ ጭብጡ አማራ ነው፡፡ ትምክህተኛው፤ የድሮ ስርአት ናፋቂው፤ የነገስታቱ ስርአት ደቡብን እና ኦሮሚያን እንደበደለ፤ የትምክህት ሀይሉ የድሮ ስርአት...
View Articleየአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራር አቶ ኤፍሬም ማዴቦ አሜሪካ ገቡ
የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራር አቶ ኤፍሬም ማዴቦ የነፃነት ሠራዊቱ ወዳለበት ኤርትራ በረሃ ባለፈው ኦገስት 2015 መጀመሪያ ላይ ከወረዱ በኋላ ሰሞኑን ወደ አሜሪካ እንደመጡ ታውቃል:: ሕወሓት በሚመራውና በሚያዝበት ፍርድ ቤት በአንዱዓለም አራጌ የክስ መዝገብ “በሃገሪቱ የመሰረተ ልማት አውታሮች ላይ፣ በሚዲያ...
View Articleአንዳንድ ስህተቶች፣ አዲስ አይን ማውጣት፣ ወደ ውስጥ መመልከት ያሻል፤ – ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ
በረታችንን ክፍቱን አናሳድርም፤ ያረባነውን፣ ያሰባነውን አውሬ ሊቀራመትብን፣ ሌባ ሊነዳብን ይችላል፡፡ ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ ምን ብናሳድጋቸው፣ ምን ብናሰባቸው እንሰሳት ናቸውና ለነዳቸው ይነዳሉ፤ ጥርሱን ካገጠጠ አውሬም ራሳቸውን ሊከላከሉ አይቻላቸውም፡፡ ሰው ግን እንደዚህ አይደለም፡፡ ራሱን ይከላከላል፤ ይጠብቃል፡፡ ሰው...
View Articleተቃውሞው ዛሬም በምዕራብ ሸዋ አንዳንድ አካባቢዎች ተቀጣጥሎ ይገኛል
ከኦሮሚያ ማስተር ፕላን ጋር ተያይዞ በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች የተነሳው ተቃውሞ ጋብ ያለ ቢመስልም ትናንትና ዛሬ አንዳንድ ከተሞች ከፍተኛ ተቃውሞ እያስተናገዱ ይገኛሉ፡፡ በተመሳሳይም ከትላንት ምሽት ጀምሮ ተማሪዎች የአምቦ ዩኒቨርሲቲን ለቀው እየወጡ ይገኛሉ፡፡ በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች የተከሰተው የሕዝብ አመጽን...
View Articleዉይይት፤ ኢትዮጵያ ዳግም ተቃዉሞ፤ ዳግም ግድያ –ነጋሽ መሐመድ (DW)
ለወራት ዉስጥዉስጡን ሲብላላ የቆየዉ ተቃዉሞ ከአንድ ወር በፊት ፈንድቶ ኢትዮጵያን እየናጣት ነዉ።በቆየ ፖለቲካዊ፤ አስተዳደራዊ፤ ቅሬታዎች የሚገፋ የሚመስለዉን ተቃዉሞ ለማመቅ በዘመተዉ ፀጥታ አስካባሪ እና በተቃዋሚዎች መካከል በተቀሰቀሰዉ ግጭት ከ75 እስከ 85 የሚደርሱ ሰዎች መገደላቸዉን የመብት ተሟጋቾችና የተቃዋሚ...
View Articleየኢትዮዽያ ድንበር ጉዳይ ምስጢራዊነትና ስጋት አረብቦበታል
ኢትዮጵያ ከድንበር ውዝግብ ጋር በተያያዘ አራት ጊዜ ያህል ከጎረቤቶቿ ጋር ወደለየለት ጦርነት ውስጥ ገብታለች፡፡ ከ1983 ዓ.ም ወዲህም የባህር በር አልባ ሆናለች፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት ከሱዳን ጋር ሲንከባለል የቆየውን የድንበር ማካለል ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ መድረሱ እየተነገረ ነው፡፡...
View Articleአዲስ አባባ ስለምን ታወዛግባለች? – በዘላለም ክብረት
ሕሩይ ሚናስ አስደናቂ ሰው ነው፡፡ የገበሬ ልጅ፣ በአስራዎቹ መጨረሻ አዲስ አበባ የገባ፡፡ ከዛም የአብነት ተማሪ ሆነና ቅዳሴና ቅኔ ሞካከረ፡፡ እሱ አልሆን ሲለው ጎዳና ወጥቶ ጎዳና አዳሪ ሆነ፡፡ ቀጠለና የለማኝ መሪ (sighted guide) ሆነ፡፡ እሱም ሲያልፍ ‹ለምን አልማርም?› ብሎ ትምህርት ተማረና ዩንቨርሲቲ...
View Articleዮናታን ተስፋየ፣ የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ የነበረ፣ ትናንት ለስራ ወጥቶ ወደ ቤቱ እስካሁን አልተመለሰም
የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊና የማህበራዊ ሚድያ ገፅ ንቁ ተሳታፊና መምህር የሆነው #ዮናታን_ተስፋዬ ትላንት ጠዋት ለስራ ወደ ሚያስተምርበት ትምህርት ቤት ከጠዋቱ አንድ ሰዓት እንደወጣ ወላጅ እናቱ የተናገሩ ሲሆን አክለውም ከትምህርት ቤቱ ለማጣራት እንደሞከሩና ጠዋት ወደ ስራ ገብቶ እንደነበር...
View Articleባለሥልጣናት መሬቴን ከነኩ በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤቱ ውጤቱን ያገኙታል›› ካሪቱሪ
እርስዎ 10 ሺሕ ሔክታር ጠየቅሁ ቢሉም እኛ የምናውቀው ግን 300 ሺሕ ሔክታር መሬት እንደተቀበሉ ነው፡፡ ይህ እውነት አይደለም እንዴ? ራም ካሪቱሪ፡- የተመዘገበና በየትኛውም ፍርድ ቤት ላረጋግጠው የምችለው ሀቅ አለኝ፡፡ የጋምቤላ ክልል መንግሥት ካቢኔ በሙሉ ስብሰባ ከተቀመጠ በኋላ 10 ሺሕ ብቻማ አንሰጥህም አሉኝ፡፡...
View Articleየወያኔ ሴራ እና የወልቃይት አማራ ሕብረተሰብ መከራ – እስኪ አዳምጡት–
በወልቃይት ሕብረተሰብ ላይ የሚደረገውን መንግሥታዊ ሽብር፥ የግፍ ግድያ፣ የጅምላ ጭፍጭፋና ዓፈና፥ የሰብዓዊ መብት ጥሰትና የዜጎችን ማፈናቀል፥– እስኪ አዳምጡት— The post የወያኔ ሴራ እና የወልቃይት አማራ ሕብረተሰብ መከራ – እስኪ አዳምጡት– appeared first on Medrek.
View Articleሱዳን ፣ግብፅና ኢትዮጵያ በካርቱም ሲያደርጉ የቆዩትን የሶስትዮሽ ውይይት በስምምነት ማጠናቀቃቸው ተሰምቷል
ሱዳን ፣ግብፅና ኢትዮጵያ በካርቱም ሲያደርጉ የቆዩትን የሶስትዮሽ ውይይት በስምምነት ማጠናቀቃቸው ተሰምቷል ።የውይይይቱን ማዕቀፉችን ስምምነት ያረፈባቸውን ነጥቦች ሳይጠቅሱ አንዳንድ ኮካዎች የባድመን ተወሰነችልን ሊደግሙብን ዳር ዳር እያሉ ነው ። ከካርቱም የወጡ መረጃዎች እንደጠቆሙት ከሆነ ስምምነት የተደረሱባቸው...
View Articleየወያኔ የዘረፋ መሠሪ ስልት – ከይገርማል
ወያኔ አማራን አጥፍቶ ኢትዮጵያን ለማፍረስ እና ታላቋን ትግራይን በመመስረት የትግሬን ተወላጆች በኢኮኖሚ ጠንካራ ለማድረግ እና ባህላቸዉን ለማሰፋፋት የተጠቀመባችዉ ቋንቋን መሰረትያደረገ ፌደሬሽን፣ ሙስና እና ልማት ናቸዉ ፡፡ ሀ. ቋንቋን መሰረት የአደረገ ፌደሬሽን 1.ብሄረሰቦች እነዳይተባበሩ ለመከፋፈል እና...
View Articleየውስጥ እና የውጪ አጣብቂኝ የዋጠው ወያኔ ለግብጽ ፍላጎት ተንበረከከ::
የወያኔ/ኢሕአዴግ አገዛዝ ከግብጽ እና ከሱዳን ጋር ባደረገው ስምምነት የአባይን ግድብ ውሃ ላለመሙላት ተስማማ::በዚህም መሰረት አዲስ ይጀመራል የተባለው ጥናት እስከ 15 ወራት የሚፈጅ ሲሆን በዚህ ጊዜ ውስጥ በግድቡ ዙሪያ ምንም አይነት እንቅስቃሴ ላለማድረግ ተገዝቶ ምሎ ፈርሟል::እንዲሁም ግብጽ ግድቡን በተመለከተ...
View Articleወያኔ ሀገራችንን ቆርሶ ለሱዳን ሊሰጥ ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ተነሥ!!! – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
የወያኔ ባለሥልጣናት በሰነድ ደረጃ ከዓመታት በፊት ለሱዳን ስለሰጡት በተግባር መሬት ላይ ደግሞ ሰሞኑን ሊያስረክቡት ሽር ጉድ እያሉበት ስላለው ጉዳይ በተለያዩ የብዙኃን መገናኛዎች ሲጠየቁ “ይሄንን ፈጥረው የሚያወሩት ግርግር ፈጥረው የራሳቸውን ጥቅም ማስጠበቅ የፈለጉ ቡድኖች ናቸው፤ ከእኛ ጋ ጭራሽም በአጀንዳ ደረጃም...
View Articleየመንግስት የጸጥታ ሃይሎች ወጣቶቸ እያደኑ ማሰራቸውን ቀጥለዋል።
በኦሮምያ የተጀመረው ህዝባዊ አመጽ እንደገና ባገረሸበት ማግስት አመጹን ደግፈዋል በሚል በክልሎች እና በአዲስ አበባ የተለያዩ ወጣቶች እየተያዙ በመታሰር ላይ ናቸው። በአንቦና ወለጋ ዩኒቨርስቲዎች በርካታ ተማሪዎች ታሰሩ ሲሆን፣ በማህበራዊ ሚዲያው የተለያዩ ጽሁፎችን በመጻፍ ከሚታወቁት መካከል ደግሞ የቀድሞው የሰማያዊ...
View Articleበድርቁ ምክንያት 400ሺ ህጻናት አሳሳቢ ሁኔታ ላይ መሆናቸው፣ አንድ ሚሊዮን ትምህርት ማቋረጣቸው ተገለጸ
በኢትዮጵያ ስድስት ክልሎች ተከስቶ ያለው የድርቅ አደጋ ከ 400ሺ የሚበልጡ ህጻናትን ለአሳሳቢ የጤናና የአካል ችግር አጋልጦ እንደሚገኝና ጉዳት የሚደርስባቸው ህጻናት ቁጥር እያሻቀበ መምጣቱን የተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) አስታወቀ። ለተረጂዎች የሚያስፈልገው ድጋፍ በበቂ ሁኔታ በመቅረብ ላይ...
View Articleከኢትዮጵያ የነጻነት ትግል ስሙ የማይፋቀው ታጋይ አንዳርጋቸው ጽጌ የአመቱ ምርጥ ሰው በመባል በኢትዮጵያ ዲጄ እና አጋር...
ምንሊክ ሳልሳዊ ከኢትዮጵያ የነጻነት ትግል ስሙ የማይፋቀው ታጋይ አንዳርጋቸው ጽጌ የአመቱ ምርጥ ሰው በመባል በኢትዮጵያ ዲጄ እና አጋር ድረገጾቹ መመረጡ ታወቀ:: ለረዥም አመታቶች በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የተጫነውን የጭቆና ቀንበር ለማንሳት ደፋ ቀና በማለት የነጻነት ጎህ በእትዮጵያ ምድር ላይ እንዲበራ ሲታገር ለእስር...
View Articleየእርዳታ ዘይት ተዘርፎ እየተሸጠ ነው። – አንዶም ገብረ ስላሴ
እርዳታ ዘይት ከተጫነበት መኪና በቀጥታ ወደ ነጋዴዎች መጋዘን ገብቶ እየተቸበቸበ ነው። በትግራይ ክልል መንግስት ያመነበት በድርቅ የተጠቃ የህዝብ ቁጥር 1.2 ሚልዮን መሆኑ ይታወቃል። ለዚህ ህዝብ የመጣው የእርዳታ ዘይት ከመኪናው እየተዘረፈ በሃብታም ነጋዴዎች መጋዘን በማከማቸት እየተቸበቸበ ይገኛል። የእርዳታ እህል...
View Articleየመጨረሻዉ መጀመሪያ – ከሳዲቅ አህመድ
አሜሪካ ለምን የአርባ ምንጭ የሰዉ አልባ አይሮፕላን ማስነሻ ጣቢያዋን መተዉ አስፈለጋት? ወደ አለም አቀፉ የዲፕሎማሲ መንደር ቀረብ ቀረብ ማለት ከጀመሩ ወራት ተቆጥረዋል።ከሐያላኑ አገራት ጋር የቀጥታ ሳይሆን የእጅ አዙር የዲፕሎማሲ ጉዞን ሳይጀምሩ አልቀሩም የሚሉም አሉ። በጠመዝማዛዉ መንገድ የሚጓዙት የዲፕሎማሲ ጉዞ...
View Article