Quantcast
Channel: Amharic News – Medrek
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2265

የውስጥ እና የውጪ አጣብቂኝ የዋጠው ወያኔ ለግብጽ ፍላጎት ተንበረከከ::

$
0
0

38d4c671-7a1e-4b9b-9ac7-92b96275d906የወያኔ/ኢሕአዴግ አገዛዝ ከግብጽ እና ከሱዳን ጋር ባደረገው ስምምነት የአባይን ግድብ ውሃ ላለመሙላት ተስማማ::በዚህም መሰረት አዲስ ይጀመራል የተባለው ጥናት እስከ 15 ወራት የሚፈጅ ሲሆን በዚህ ጊዜ ውስጥ በግድቡ ዙሪያ ምንም አይነት እንቅስቃሴ ላለማድረግ ተገዝቶ ምሎ ፈርሟል::እንዲሁም ግብጽ ግድቡን በተመለከተ የምታቀርበው ጥያቄ ተቀባይነት እና አጥጋቢ ምላሽ ካላገኘ ስምምነት ላይ አይደረስም ሲሉ ወያኔዎች ፈርመውል::

ግብጽ አሳስቦኛል የምትለው ጉዳይ ካለ የፈለገ ጊዜ ቢፈጅም እንደሚጠና ምንጮች ይጠቁማሉ::በድህነት ላይ ከባድ ኪሳራ ሃገሪቷን ያስታቅፋታል የተባለው ይህ ስምምነት እጅግ አድገኛ እና ብሄራዊ ውርደት ነው ሲሉ አስተያየት ሰጪዎች ይናገራል::ግብጾች አሁም ወጥረው የያዙ ሲሆን በወያኔ ላይ የውስጥ እና የውጪ ጉዳይ አጣብቂኙ በርትቶ ቀጥሏል::

The post የውስጥ እና የውጪ አጣብቂኝ የዋጠው ወያኔ ለግብጽ ፍላጎት ተንበረከከ:: appeared first on Medrek.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 2265

Trending Articles