Quantcast
Channel: Amharic News – Medrek
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2265

የወያኔ የዘረፋ መሠሪ ስልት – ከይገርማል

$
0
0

azeb-gula-tplf-ccወያኔ አማራን አጥፍቶ ኢትዮጵያን ለማፍረስ እና ታላቋን ትግራይን በመመስረት ­የትግሬን ተወላጆች በኢኮኖሚ ጠንካራ ለማድረግ እና ባህላቸዉን ለማሰፋፋት የተጠቀመባችዉ ቋንቋን መሰረትያደረገ ፌደሬሽን፣  ሙስና እና ልማት ናቸዉ ፡፡

ሀ.   ቋንቋን መሰረት የአደረገ ፌደሬሽን

1.ብሄረሰቦች እነዳይተባበሩ ለመከፋፈል እና ወያኔ በአማራዉ ላይ ለሚያደርገዉ የዘር ማጥፋት ዘመቻ አጋር አድርጎ ለመጠቀም፣

2 ትግርኛን በሁለተኛ ቋንቋ የሚናገሩትን አማሮችን ትግሬ ናችሁ በማለት በፈቃድ ሳይሆን በግዳጅ አማራዉን አጥፍቶ ለም መሬታቸዉን ለመዉሰድ ሲል የተጠቀመበት ሥልት ነዉ፡፡

ለ. ሙስና

  1. የትግራይ ተወላጆች ያለምንም ችግር ሙስናን ተጠቅመዉ በኢትዮጵያ ሃብት በአጭር ጊዜ እነዲበለጽጉ ለማድረግ የሚረዳ ነዉ፡፡
  2. ሆዳም እና ባንዳ የሆኑ የሌሎችን ብሄረሰብ ምስሎች በማያጠግብ ፍርፋሬ ተጠቃሚበማድረግ ሰጥ ለበጥ ብለዉ በፍርሃት እነዲታዘዙ ለማድረግታስቦ የተፈጠረነዉ፡፡
  3. በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ከወያኔዉ መስመር ወጣ ብለዉ ሲገኙ በሙስና አሳቦ ለማሰር፣ ለማባረር እዲቻል ሆነ ተብሎ የተፈጠረ  ስልትነዉ፡፡

ሐ.    ልማት

የአማራዉን ባህል፣ ቅርስ፣ የአርበኝነት ስያሜ እና ወኔ ለማፍረስ እና ለማጥፋት በዚህ ስልት የህዝብ ተቃዉሞ እነዳይነሳ ለመከላከል  መጠቀሚያ ነዉ፡፡

ወያኔ የትግሬ ተወላጆችን በኢኮኖሚ ጠንካራ ለማድረግ እና ባህላቸዉን ለማስፋፋት የተጠቀመባቸዉ የአላማዉ ማስፈጸሚያወች ሙስና ፣ባነኮች እና መሀንዲሶች ናቸዉ ፡፡እነዚህ በጣምራ ሊዝን፣ በፐርሰንት መክፈልን ፣ የክፍያ ጊዜ ገደብን፣ የህንፃ ዓይነትን፣ ልማታዊ ባለሀብቶችን ማበረታታት እና ለመበደር የሚያሰችል የተስራ ፐርስንትን አጣጥሞ በማቀናጀት ወያኔዎችእና መሰሎቻቸዉ ያለማቋረጥ በዑደት ታጁር የሚሆኑበት በሌላ በኩል ኢትዮጵያ በከፍተኛ የዋጋግሽፈት፣ በኢኮኖሚ የምታቆለቁልበት፣ ወያኔ እራሱን በእራሱ ብልጽግና ልማ ታዊ መንግስት እያሰኘ ሞኛሞኞችን የሚያታልልበት የወያኔ መስሪ ስልታዊ አሰራር ነዉ፡፡ አፈጻጸሙን አብረን በምሳል አስደግፈን እንየዉ፡፡

አቶ ወይን 1000ካሬ ሜትር በሊዝ አገኘ ፡፡

የአንድ ሽህ ካሬሜትር የሊዝ ዋጋ 1 000 000 ብረ ይሁን ፣

ስራዉን ለመጀመር የሊዙ የመጀመሪያ ክፍያ 10 ፐርስንት 100 000ብር ነዉ ፣ቀሪዉ 900 000 ሽህ ብር በ20ዓመት የሚከፈል ሲሆን፣

አቶ ወይን መነሻዉ ባዶ ስለሆነ 100 000 ሽህ ብር ከባንክ ተበድሮ ይከፈላል በመሬቱ ላይእስከ 80 000 000ብርየሚፈጅ ህንፃ እንዲሰራ በቦታዉ መደብ ወይም ደረጃ ይገደድናዘመናዊ ቢላ ለመስራት ይወስናል፡፡

አቶ ወይን ለልማት ገንዘብ ብድር እንዲፈቀድለት ለባንክ ማመልከቻ ያስገባል፡፡  ያሰገባዉ  የእንቨስትሜንት ጥናት እንደሚያሳየዉ እዉነትነዉ፣ ሕንፃዉ ተሰርቶ እነዳበቃ በወር 1000 000 ብር እነደሚከራይ  በዓመት 12 000 000ብር በሚከፍልበት ጊዜ በ20ዓመት 240 000 000ብርነዉ፡፡ በመሆኑም አቶ ወይንብድሩን መክፈል እነደሚችል ያሳያል ስለሆነም ብሩን መክፈል ይችላል ይህ ልማታዊ ባለሀብት መብረታታት እንዳለበት ከአንድ የመንግስት ባለስልጣን ከተወከለዉ ጉዳይ አስፈፃሚ የሚነገራቸዉ የባንክ ባለስልጣኖች ለነሱ የሚቀበሉትን ተቀብለዉ ብድሩን  ባለቤቱ  ባስገመተዉ ባነኩ እነዲያበድር ይፈቀዳል ፡፡አቶወይን የሰጠዉን ሰጥቶ 150 000 000 ብር በመሃንዲስ አስገምቶ ይበደራል፡፡ ገንዘቡ ከመለቀቁ በፊት እንበል 40ፐርሰንት ወጭ አዉጥቶ ስራ መጀመሩን በመሃነዲስ ተገምቶ እንዲቀርብ ይጠየቃል፡፡ አቶ ወይን ስረዉን ለመጀመር/ለመነሻዉ ከተበደረዉ በመጠቀም እንደምንም ብሎ ይጀምራል፣ የ40ፐርሰንት ስራ ለመሰራቱ ከባንኩ መሃንዲሶች በሙስናእረዳትነት መረጃ ይሰጠዋል፡፡ በዚህ መረጃ የተጠየቀዉ 150 000 000 ብር ይለቀቃል፡፡ እንበል አቶ ወይን ለህንፃዉ ተቋራጭ 90 000 000ብር ቢከፍል 60 000 000 ብር  በጁላይቀራል፡፡ አቶ ወይን 40 000 000በር ለመሬቱሊዝ፡ ለመጅሪያዉ ክፍያ የተበደረዉን እና ለልዩልዩ ወጭዎች ቢከፍል ከወጭ ቀሪ 20 000 000 ብር ያገኛል በዚህ ዓይነቱ የአሰራር ዑደት ወያኔ እና መሰሎቹ ታጁር ሁነዉበታል የአደስ አበባ ህንፃዎች  ብዛት  የዚህ ዓይነቱ አሰራር ወጤት እና የወያኔዎች ንብረት ነዉ፡፡ ይህ ግልጽ ዘረፋ ሙስና በለለበት እና ህዝባዊ ሥራ በሰፈነበት ሥርዓት አይፈፀምም ፡፡

The post የወያኔ የዘረፋ መሠሪ ስልት – ከይገርማል appeared first on Medrek.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 2265

Trending Articles