የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራር አቶ ኤፍሬም ማዴቦ የነፃነት ሠራዊቱ ወዳለበት ኤርትራ በረሃ ባለፈው ኦገስት 2015 መጀመሪያ ላይ ከወረዱ በኋላ ሰሞኑን ወደ አሜሪካ እንደመጡ ታውቃል::
ሕወሓት በሚመራውና በሚያዝበት ፍርድ ቤት በአንዱዓለም አራጌ የክስ መዝገብ “በሃገሪቱ የመሰረተ ልማት አውታሮች ላይ፣ በሚዲያ ተቋማትና በባለስልጣናት ላይ አደጋን ለመጣል በሚል ክስ አቶ ኤፍሬም ማዴቦ እጃቸው ከተያዘበት እለት ጀምሮ በ25 ዓመት ዕኑ እስራት እንዲታሰሩ የተፈረደባቸው ፖለቲከኛ ናቸው:: በተጨማሪም ከእነ ብርጋዴር ጄነራል ተፈራ ማሞ ክስ ጋር በዕድሜ ልክ እስራት እንደተፈረደባቸው ይታወሳል::
The post የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራር አቶ ኤፍሬም ማዴቦ አሜሪካ ገቡ appeared first on Medrek.