ተሐድሶዎች በቤተ ክርስቲያናችን ላይ ላወጁት የተሳሳተ ትምህርት መልስ በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ
ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ በተለየየ ጊዜ በርካታ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ቀስፈው የያዙ ችግሮችን በጥልቀት በመመርመር ከቤተክርስቲያኒቷ ዶግማና ቀኖና አኳያ በመገምገም ከነመፍትሄያቸው በበርካታ ርዕሶች መጣጥፎችን ማቅረባቸው ይታሳል። በቅርቡም የተሃድሶ እምነት አራማጆች ከ 2000 ዓመታት በላይ ከትውልድ...
View Articleበታች አርማጭሆ ወረዳ ማሰሮ ቀበሌ በስብሳባ ላይ ጥቃት ሊያደርሱ ነዉ የተባሉ ግለሰቦች ህወሃት አድራሻቸዉን አጠፋዉ
የቀበሌዎን ህዝብ አቶ አዲሱ ለገሰ እና አቶ አለምነዉ መኮነን ለማነጋር ከሰበሰቡ በሃላ በፀረ ሰላም ሃይሎች ጥቃት ሊፈፀም ነዉ በማለት ስብሰባዉ ተቆርጧል። የስብሰባዉን መቋረጥ ተከትሎ ህወሃት በርካታ አርሶ አደሮችን ወዴት እንደወሰዳቸዉ አልታወቀም። የወያኔ ቡድን መገናኛ ብዙሃን ሰላም ነዉ እያሉ ቢለፉፉም አሁንም ድረስ...
View Articleኢህኣዴግ እርስበርሱ እየተባላ ነው
ከህዝብ ተቃውሞ ጋር በተያያዘ ድርጅቱ ውስጥ ብዙ መከፋፈል እንደተፈጠረ ከዛው ከድርጅቱ ኣባሎች ሚስጥር ማፈትለክ ጀምሯል። 1፡በስርቆትና በወገን ባብሮ ኣደግ ጠ/ሚ ከዚ በፊት በይፋ ባይሆንም ስብሰባን ኣግጣሚ ኣድርጎ የተናገራቸው ትግራይን ጨምሮ መላ ሃገሪትዋ ላይ ብልሽውና ላይ የተዘፈቁ ሌባነታቸውን ለመሸፋፈንና...
View Articleበሰሜን በጌምድር (ጎንደር) ወልቃይት ፀገዴ፣ ፀለምት በአማራው ላይ ተስፋፊው ተሓህት/ህወሓት የፈጸመው የዘር ማጽዳት ወንጄል
በገብረመድህን አርአያ ይህ ታሪካዊ መረጃ በተቀነባበረ መልኩ የሚጀምረው ገና ተጋድሎ ሓርነት ህዝቢ ትግራይ (ተሓህት) ሲፈጠር ጀምሮ አስቀድሞ ለማጥፋት ያነጣጠረው በአማራው ህዝብ ላይ እንደሆነ በማስገንዘብ ነው። ከዚህ በመነሳት የተሓህት ፕሮግራም ገና ከ1967 ጀምሮ የረቀቀው በዲማ ኮንፈረንስ በየካቲት ወር 1968...
View Articleህወሓት ከባድ ዋጋ እንደሚከፍል ጀግናው የአርማጭሆ ህዝብ አስጠነቀቁ
“እናንተም ሆናችሁ ህወሓት የአገሪቱን ዳር ድንበር ማስከበር ስላልቻላችሁ፣ ህዝቡንም መምራት ስለተሳናችሁ ስልጣናችሁን ልቀቁ አርበኞች ግንቦት 7 ይምራን…” በማለት ድፍረት በተሞላበት ሁኔታ በአንድነት ጠይቋል፡፡ ከእንግዲህ ወዲህ ለሱዳን ተቆርሳ የምትሰጥ አንድ ጋት መሬት እንኳን ብትኖር ህዝቡ ከውስጥም ከውጭም...
View Articleታሪክ አይፈራም – ጌታቸው ኃይሌ
“አማራ የሚባል ዘመድ አለ ወይስ የለም? ለመሆኑ አማራ ማነው?” የሚል ውይይት ተነሥቶ ሳይ፥ ታሪክን መሠረት በማድረግ የማውቀውን በጽሑፍ አቅርቤ ነበረ። ድርሰቴን ያነበበው ሁሉ አስተያየቴን ቢቀበለውም፥ “ደመ ንጹሕ አማራ ነን” የሚል እምነት ያላቸው አንዳንድ ሰዎች አንዳንድ ቅሬታ ያዘለ አስተያየት አንሥተዋል።...
View Articleበነ ኦነግና ግንቦት ሰባት አታሳቡ ይላል ሪፖርተር ጋዜጣ – የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት
ገዢው ፓርቲ ሕወሃት/ኢሕአዴግ በኦሮሚያና በጎንደር ለተከሰተው ቀዉስ ጣቶቹን በዉጭ ያሉ አመጽ ቀስቃሽ ኃይሎች በሚላቸው ላይ ማድረጉ ይታወሳል። አቶ ጌታቸው ረዳ ፣ የመንግስት ቃል አቀባይም አፋቸዉን ሞልተው ተቃዉሞ ያሰሙትን በመቶ ሺሆች የሚቆጠሩ ወገኖቻችንን “ጋኔኖች” ፣ በዉጭ ያሉ “ጋኔኖችን” የሚያንቀሳቀሱ...
View Articleይድረስ ለአቶ በቀለ ገርባ ፣ለአቶ ጁሃር መሀመድ እና አጋሮቻችሁ ለመተባበር መተማመን ይቅደም!
ሙላት በላይ ምንም እንኳን እኔ የአማራዉ፣ የኦሮሞዉ፣ የትግሬዉ ፣ተወላጅ ባልሆንም እንደ ኢትዮጵያዊነቴ የኦሮሞ ምሁራን ለአማራዉ የአቀረቡት የትብብር ጥያቄ ልቤን ሰለነካዉ ለዉጤቱ ስምርት የሚስማኝን ለመግለጽ ነዉ፡፡ ወያኔ ወደ በረሃ የገባሁት አማራን እና የክርስትናን ሃይማኖትን አጥፍቼ ኢት ጵያን ለማፍረስ ነዉብሎ...
View Article“…ድርድር የሚባል ነገር የለም” – ኦቦ ቃሲም አባነሻ የኦነግ ቃል አቀባይ |ሊደመጥ የሚገባ ቃለምልልስ
ኦቦ ቃሲም አባነሻ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ቃል አቀባይ ናቸው። በወቅቱ አገር ቤት በኦሮሚያ ክልል በከፍተኛ ደረጃ የተስፋፋውን እንዲሁም በሰሜን ጎንደር የታየውን ሰላማዊ የህዝብ ተቃውሞና ቁጣ የአገዛዙ ታጣቂዎች በመሳሪያ ለማፈን በወሰዱት የጭካኔ እርምጃ ከ80 በላይ ንጹሃን ተገለዋል። የህወሃት ገዢዎች ያሳሰባቸው...
View Articleአሞራው ማን ነው? ( ነጋ አባተ -ከእስራኤል)
ይህን የጀግና ስም ጠቅሼ ክታቤን ስከትብ በደደቢቶቹ ሹመኞች የግል መገኛ( መገናኛ አይደለማ) የቴሌቪዥን ጣቢያቸው አንድ ሰሞን ኢሳትን ሳይቀር እስኪያደናግር ድረስ ነጋሪት ተጎሽሞለት፤ መለከት ተነፍቶለት እና በፉቹሪዝም ፍልስፍና ቀመር አዲስ ገጸ -ባህሪ ተቀርፆለት በአየር ላይ ስለተንቆለጳጰሰው የወያኔ ምርኮኛ...
View ArticleEthiopian opposition figures arrested over land protests
By Aaron Maasho ADDIS ABABA, Dec 25 (Reuters) – Ethiopian police have arrested two senior opposition members on suspicion of inciting weeks of protests against government plans to set up a new...
View Articleየተቃዋሚ ፓርቲ አባላቶችና የሶሻል ሚዲያ አክቲቪስቶችን በጅምላ ማፈስ ተጀመረ!!
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 7,870 other followers The post የተቃዋሚ ፓርቲ አባላቶችና የሶሻል ሚዲያ አክቲቪስቶችን በጅምላ ማፈስ ተጀመረ!! appeared first on...
View Article“እንኳን ኃይለማርያም ይቅርና ነባሮቹ የብአዴን መሪዎች እነበረከትና አዲሱ እንኳ ከኤርትራና ሱዳን ጉዳይ የተገለሉ ነበሩ”...
ትናንት አርብ በኢትዮጵያ ፓርላማ ቀርበው ስለኢትዮ-ሱዳን አወዛጋቢ የድንበር ማካለል ጉዳይ መግለጫ የሰጡት ሕወሓት የሚመራው መንግስት ጠቅላይ ሚ/ር ኃይለማርያም ደሳለኝ በድንበሩ ጉዳይ ያደረጉት ንግግር አነጋጋሪነቱ እንደቀጠለ ነው:: በርሳቸው ንግግር ዙሪያ የቀድሞው ኢህዲን (ብአዴን) ታጋይ የነበሩትና በአሁኑ ወቅት...
View Articleጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው ታሰረ
የነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ አዘጋጅ ሆኖ በሃገር ቤት መረጃን ለሕዝብ ሲያደርስ የቆየው ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው ዛሬ በደህንነት ኃይሎች ታፍኖ ተወስዶ መታሰሩ ተሰማ:: ከሃገር ቤት የመጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ሕወሓት የሚመራው መንግስት ሰሞኑን ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር ተያይዞ በተነሳው የሕዝብ ቁጣ በመደናገጥ...
View Articleአውራ ዶሮ ጮኸ – ከመኳንንት ታዬ
መፈጠር ለመኖር እንደሆነ ስናስበው አንዳችን ከአንዳችን ጋር በአንድም በሌላም መልኩ ተዋህደን መኖራችን ተፈጥሮ በሯሷ ያስተማረችን እውነት ነው።ይሁንና በአብሮነታችን ታሪካችን ፤ባህላችን፤ሐይማኖታችን ወዘተ፤የመሳሰሉት ሁነቶች የጋራ የሆነ ነገር እየፈጠርን አንደኛው ለሌላኛው በቅብሎሽ እየተዋረሰ እንዲኖር አስችሎት...
View Articleአዲስ አበባ … “አዲስም” – “አበባም” የማያደርጓት 12 ነገሮች – ከደምስ ሰይፉ
ከደምስ ሰይፉ 1) (የመኪና ጋጠ ወጥ ጥሩንባ) … በተለይ ሃይገር፣ ሲኖ ትራክና ቅጥቅጥ አይሱዙ … ክላክስ መንገደኛን ማስጠንቀቂያና ከፊት ያለን መኪና ማንቂያ የመሆኑ ፋሽን ድሮ ቀረ… ምንም በሌለበት ሁሉም እየተነሳ ያንባርቅብሃል… ሰፈር ውስጥ ነኝ፣ ት/ቤት ሊኖር ይችላል፣ የሕክምና ማዕከል በአቅራቢያዬ አለ፣ እንስሳ...
View Articleዶሮ ብታልም ስለጥሬዋ |ለፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ እና ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም ‘አማራ የሚባል ሕዝብ የለም’ አባባል የተሰጠ ምላሽ
በአበበ ተድላ፣ ሰኞ ታኅሣሥ 11 ቀን 2008 ዓም የሰውን ስነልቦና ማወቅ ሰዎች የሚናገሩትና የሚሰሩት ለምን እንደሆነና የምን ሃሳብ ነፀብራቅ እንደሆነ ለመረዳት ይረዳል። ይሄንን ምእራባዊያንን ለምርጫም ለህክምናም ለሌላም ነገር ይጠቀሙበታል። ኢትዮጵያዊያን ምን ያህል እንደተጠቀምንበት አላውቅም ግን ወደ ዋና ጉዳዬ...
View Articleስለ አዲስ አበባ ማስተር ፕላን እንዳይገባችሁ ጆሯችሁን ለዘጋችሁ! [የትነበርክ ታደለ]
ሀጫሉ ሁንዴሳ “ማለንጂራ” የሚለውን “ምኑን ኖርኩት” የሙዚቃ ክሊፕ የተመለከተ ሰው ማስተር ፕላን የሚለውን ጥያቄ ለመረዳት አያዳግተውም ብዬ አስባለሁ። በዚህ ክሊፕ ላይ የሚታየው ገጸ ባህሪ (ሀጫሉ) “እዚሁ ከጎኔ ሆነሽ አጥር አጥረው ለያዩን፣ የጋራ መኖርያችንን አጥረው ፈረካከሱን፣ የምናውቀውን እንደማናውቀው...
View Articleይድረስ ለሰፊው የትግራይ ሕዝብ!! – አንተነህ ገብርየ
ታሪክ እንደሚያስረዳን ወይም ከታሪክ እንደምንረዳው በተለያዩ ጊዜዎችና ወቅቶች የውጭ ወራሪዎች(ጠላቶቻችን)በቀይ ባሕር እየዘለቁ ኢትዮጵያን ሲፈታተኑ አንዳንዴም በለስ እየቀናቸው እስከ መሀል አገር የዘለቁበት ሁኔታ እንደነበር ይታወቃል።ይሁን እንጅ ሕዝቡ እሽ ብሎ በፈቃደኝነት አልነበረም ወራሪዎችንም ሆነ ኢትዮጵያውያንን...
View Articleፋሺስታዊ ቅኝ አገዛዝ – አበበ ገላው
ትናንት ከጥቂት ወዳጆቼ ጋር ስለ ህወሃቶች አዲዎሎጂ ውይይት አድርገን ነበር። ብዙዎቻችን የተስማማንበት ጉዳይ የህወሃት ዋነኛ አዲዎሎጂ በዘረኝነት ላይ የተመሰረተ ፋሺዝም መሆኑን ነው። የፋሺዝም ዋነኛ መገለጫ ባህሪ በብዙሃን ስም የጥቂቶችን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ወታደራዊ የበላይነት በብዙሃኑ ላይ በሃይል መጫን ነው።...
View Article