በኦሮሞ ኢትዮጵዊያን ኮምኒቲ በትሮድላግ አዘጋጅነትና የዲሞክራሲያዊ ለወጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ሰጭ ድርጅት ኖረዌይ ትሩንድላግ ቅርንጫፍ ጽቤት ትሩንዳሄም አባላት በተጋባዥነት በተገኙበት፣ በዛሬው እለት ጥር14፣2008ዓ/ም በረዶና ቅዝቃዜው ሳይበግራቸው ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በትሩንዳሄም ከተም በማድረግ ፍቅርንና አንድነትን ለማይዎደው ለትግራይ መንድርተኛ ነጻ አውጭ(TPLF) በደያስፖራ ደጋፊዎች ቅስም በምስበር አንገት አስደፍተው ውለዋል።
በዚህም ሰላማዊ ሰልፍ አንድነት ሀይል መሆኑ የታየበትና በጋራ የጋራ ጠላታችንን የዘር ማጽዳትና የመሬት ቅርምት ወንጀል በጋራ ያወገዝንበት በመሆን በድል ተጠናቋል።
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑሩ
አንድነት ሀይል ነው