መልሱ አዎ ነዉ ከተባለ፣ ታዲያ ለምንድን ነዉ? የመለስን እና አጋሮቹን የሃሳብ መግለጫ አረፍተነገሮች/አንቀጾች አማራዉ መረዳት የአቃተዉ፣
ስለህዝቡ መራብ ሲጠየቅ “ይኸማ ጉንፋን ነዉ::” መለስ
በባህርዳር አካባቢ የጫት መስፋፋትና ወጣቱ በጫት መመረዝን በተመለከተ ሲጠየቅ የሰጠዉ መልስ” ከጫት የምናገኘዉን ገቢ አቀለላችሁት እንዴ?” መለስ
ተክታዩ ጥያቄ በከልል አንድ ወጣቶች ጫት እንዳይጠቀሙ ጥረት ይደረጋል ሲባል “ያልጀመረዉን መከልክል ስለሚቀል ነዉ፡፡” መለስ
በመለስ ትእዛዝ ሱማሌ ጦርንት ሂደዉ ወታደሮችተገድለዉ በመኪና ሲጎተቱ ስለሁኔታዉ ሲጠየቅ “ታዲያ ኳስ ጨዋታ ነዉ እንዴ የላክናቸዉ” መለስ
ከኢትዮጵያ የተሰደዱ ኢትዮጵያዊ በአረቦች ሲገደሉ መንግስት እርዳታ እነዲያደርግላቸዉ ሲጠየቅ “በእግራቸዉ አይደል እንዴ የሄዱት”መለስ
በሱማሌ ስለአሰማራዉ ወቶአደር ሞት በፓርላማዉ ሲጠየቅ “እኛ እኮ አምስት ሳንቲም አላወጣንበትም” መለስ ፡፡መለስ ለቀረቡለት ጥያቄዎችመልስ የሰጠዉ በማፌዝነዉ፡፡
ልብ በል፣ ልብያለኽ አማራ፣ መለስ በማፌዝ የሚመልሳቸዉ ጥያቅወች ተጠቂወቹ ከወርቆቹ ዉጭ በአብዛኛዉ አማራ እናሌሎች ብሄረሰቦች መሆናቸዉን ጠ ንቅቆ ሰለሚዉቅ ነዉ፡፡ ይህን ስል፣ መለስ ናዚ ዉስጥም አይሁዶች ነበሩበት ፣ያለዉ ክስተት በወርቆቹ ዉስጥ አይኖርም ለማለት አይደለም ፡፡
የመለስን ዓላማ በሚገባ ያከናወኑ ለመሆናቸዉ አሰፈጻሚዎቹ እንደሚከተለዉ ይገለጹታል ፡፡
“አማራንና የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታዩን አነኮታኩተነዋል፤ ገድለነዋል፡፡” ስብሃት
“አባቶቻችሁን ገድለንቀብረናቸዋል፡፡እናንተንም ገድለን እንቀብራችኋለን::” ሳሞራ የኑስ
ምስራቅ ኢትዮጵያ ሂዶ “ወገቡን ተመቶ የነበረዉ አማራ አንገቱን ቀና እያደረገ ነዉ፤ አማራወቹን በሏቸዉ፡፡” ታምራት
“ከአማራ ሥልጣን ነጥቅን ለደቡቡ ሰጥትና ፡፡”ሰብሀት
በአንበሳ ባንክ ምስረታ ጉባኤ ላይ በአደረገዉ ንግግር “ገድለን የቀበርነዉን አማራ አታንሱብን ፡፡”ሳሞራ የኑስ
ከቅንጅት ጋር ሲከራከር አማራን ወከልኩ ብሎ ሲናገር “መሬት የግል ከሆነ አማራእና ጉራጌ መሬታችሁን ይነጥቋችኋል::”በረከት
“ለኤርትራ ነፃነት የሚሟገት የሚሰለፍ ኢህአዴግ ነዉ፡፡” አለ ስዬአብርሃ “አፋርንና አማራን እኛ ነን ያስተዋወቅናቸዉ::” ሰብሀት
“አማራ ናሽናሊሰት ስለሆነ ነዉ በሌሎች የሚጠላዉ” ወያኔ
በሀረር አማራዉ ሲጨፈጨፍ ለአቤቱታ ለሄዱት አማሮች “ሃረርጌ ብሎ አማራ፣ ባሌ ብሎ አማራ፣ አሩሲ ብሎ አማራ፣ አላዉቅም:፡” ታምራት
“የአወጣነዉ ህገ መንግሥት ከፈረስ አገር ይበተናል፣ እኛም ወደ መንደራችን እንሄዳለን፣ እንደገናም እንዋጋለን፡፡”ስብሀት
በጀርመን ሶሻሊስት ዲሞክራቲክ ነቅናቄ ስብሰባ ላይ “የኢትዮጵያ ህዝብ ለዲሞክራሲ የበቃ አይደለም፡፡ የፖልሲ ለዉጥ የለም፡፡” ስብሀት
“ኤርትራን ነፃ እንድትወጣ የአደረግናት እኛነን የኤርትራን ነፃነት የሚነካ ሀይል ከአለ ኢትዮጵያን ከሚመራዉመንግሥት በላይ መሆኑ ነዉ::” ስብሀት
ሱማሌ የከብት ጭራ መከተል እንጂ እራሱን ማስተዳደር አይችልም ይሏችኁ ነበር፡፡ “ለነፍጠኞች ዛሬ እራሳችሁን ማስተዳደር እንደምትችሉ አሳዩአቸዉ፡፡” ታምራት
“ቅንጅት የአማራዉ ስብስብ ነዉ::” መራራ ጉዴና
ወያኔን አስወግዶ ኢትዮጵያን አስተዳድራለሁ የሚለዉ አማራን እንዴት ያየዋል?
“ የት ግራይን አምባገነን አስወግዶ፣ የአማራዉን አምባገነንን ለማስቀመጥ አይደለም የምታገለዉ::” ደከተር ብርሃኑ
“ትግላችን የሥልጣን ሳይሆን የነፃነት ነዉ፡፡” ሲል ዶክተር ብርሃኑ ከሱ ጋር በአመራር የሚሰራዉ አቶ አበበ ቦጋለ “የመገንጠልን ጥያቄ በህገ ፖሊሲያችን አናግድም ልገንጠል የሚል ይችላል::” በማለት የግንቦት 7ትን ፕሮግራም አስታወቀ
“አሜሪካ ለሶስት ወራት ቀለብህንና ምኝታህን እንችልሃለን ተራራ ላይ ወጥተህ ተፈላሰፍ ስለአሉኝ፤ ተራራላይ ወጥቸ፣ ከተፈላስፍኩ በኋላ፣ ወርጀ ቆሻሻዉን ጠራርጌ ነዉ፤ የምወስደዉ” ዶክተርብርሃኑ
“የኢትዮጵያ አርበኞች ግንባር የለም” ብሎ ነበር አሁንግን ከአርበኞች ግንባር ጋር ተዋህጃለሁ አለ ፡፡ብርሃኑ ከየት ተገኙ?
የግንቦት 7 ሥራአሰፈፃሚ ኤፍሬም ማዴቦ በኢትዮሚዲያ የሚንሊክንና የመለስንፎቶ ግራፍ ሁለቱን በአንድላይ አስቀምጦ “ሁለቱም ኢትዮጵያን አጥፍተዋል አለ፡፡”
በ1980 ዓ.ም ኒወርክ ላይ “አማራ ጉራጌን ባሪያ አድርጎ ሽጦታል” ዶክተር ብርሀኑ
ከኢትዮጵያ አርበኞች ግንባር ጋር ተዋህደናል ሲል ኢትዮጵያ የሚለዉ ስም በመተዉ አርበኝነትን ለግንቦት 7ት ቅጽል አድርጎ በመጠቀም አርበኞች ግንቦት7ት ብሎ ስይሟል፡፡ ዶክተር ብርሀኑ
ግንቦት 28/2014 የቀድሞዉ የኢትዮጵያ ሰራዊት ዓለም አቀፍ ማህበር ሲቋቋም ማህበሩን አፍርሶ በግንቦት 7ት ሥር ለማድረግ ሰርጎገቦችን እነሻለቃ አብርሃም ታከለን ተጠቅሞ ሳይሳካልት ቀርቷል፡፡ ዶክተር ብርሀኑ
የቀድሞዉን የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ሬዲዮ ለመጀመር ሲዋዋሉ ኢትዮጵያ የሚለዉን ቃል ትቶ “የሠራዊቱ ድምፅ ይባል” አለ:: ዶክተር ብርሀን በዚህ ስምምነቱ ተቋረጠ፡፡
ግንቦት 7ት ዉስጥ አማራ የተባለ ዘር ባመራር ላይ እነዳይገኝ በመወሰን ግንቦት 7ት ሲመሰረት አባል የነበሩትን አማራ ሁነዉ በመገኘታቸዉ እነጋሻዉ ካሴን፣ አንተነህ ሙሉነህን፣ መስፍን አማንን ፣ወዘተ ከምክርቤቱ አስወጥቶ የግንቦት 7ት አመራር በጉራጌ ብቻ ሞልቶታል ፡፡ዶክተርብርሃኑ
በግንቦት 7ት መፅሄት ቁጥር25 በጥቅምት27/2001ዓ ም የማንረሳዉ ወንጀልና የማንረሳቸዉ ሰማዕታት ኦባማተመረጠ፤ዓለም ተደሰተ፤ የኢትዮጵያ አምባገነን ሀዘን ተቀመጠ፤ በሚል ርዕስ “ከትናንት በስቲያ ሲሸጡ፣ ሲለወጡ ፣የነበሩ ጥቁር ህዝቦች ዛሬ ለአሜሪካ ፕሬዝዳንት መመረጥ ከቻሉ፤ በኢትዮጵያ ለአስርተ መቶ ዓመታት እየተፈራረቀ ሲገዛ የነበረዉ የአማራና የትግሬ ልሂቅ ቦታዉን ለደቡቡ ለኦሮልሞዉ ለመልቀቅ ፈቃደኛ የማይሆንበት ምክንያት የለም::” በሎ ጽፏል ፡፡ዶክር ብርሀኑ ነጋ ገናከአሁኑ ለኢትዮጵያነፃነት እታገላለሁእያለ ነፈዝ አማራወችን አዝማሪና ሸላሚ አድርጎ ገንዘብ ከመሰብሰብ ወጭ አማራን በተራ ኮሚቴ ሥራ እንኳን ባለማሳተፍ በአብዛኛዉ በጉራጌወች ብቻ አመራር የመሰረተዉ ነገ እደል ገጥሞት ምኒልክ ቤተመንግሥት ሲገባ በአማራዉ ላይ ምን እንደሚሰራ አለመረዳት ነፈዝነት ነዉ:: የሚሆነዉ
አማራ ንቃ ፣ተነሳ ፣ ተደራጅ፣ ሌሎች ብሄረሰቦች የሚያደርጉትን ሁሉ በአቻነት አድርግ ፣ሲማቱ ተማታ፣ ሲመክቱ መክት፣ ሲዶሉቱ ዶልት ፣ሲስማሙ ተስማማ፣ ሌሎች ብሄረሰቦች ሁሉ የሚያደርጉትን ስታደርግ በአቻነት ተሰልፈህ፤ አንተነትክን አሰከብረኽ ነዉ ኢትዮጵያን የምታሰከብረዉ ይኽ ካልሆነ ማንነትኽ ጠፍቶ ተተኪዉን ትዉልድ ለባርነት ታስተላልፋለህ፡፡ ከቀስቅስ