“መንግሥት ስህተቱን ካመነ ኦሮምያ ውስጥ ለተፈፀሙ ወንጀሎች ተጠያቂ የሆኑ አጥፊዎች በገለልተኛ አካል ተለይተው ይቀጡ” ሲሉ የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ጠይቀዋል።
“ስህተትን ማመን አዲሱ የኢሕአዴግ አካሄድ ነው” ሲሉም ተችተዋል።
“ቀደም ሲል የመንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣን በኦሮምያ ክልል ለተፈጠረው ችግር ዋናው መንስዔ የመልካም አስተዳደር እጦት ነው” ማለታቸው ይታወቃል።
የአሜሪካ ድምጽ ሬዲዮ መለስካቸው አምሃ በጉዳዩ ላይ ዝርዝር አለው፡፡ እዚህ ላይ ያዳምጡ። (ምንጭ: VOA)
<!–
–>