ቴዲን ኮንሰርት በመከልከል የሚጎዳው ማነው? (ዳዊት ሶሎሞን)
በቅርቡ ብቻ በቴዲ አፍሮ በኩል የቀረቡ አራት የኮንሰርት ጥያቄዎች በአዲስ አበባ መስተዳድር እምቢተኝነት የተነሳ እንዳይከናወኑ መደረጋቸው አይዘነጋም፡፡የአዲስ አበባ መስተዳድር በቴዲ አፍሮ ኮንሰርትና በሰላማዊ ሰልፍ ጥያቄ መካከል ልዩነት ባለማየቱ መከልከሉ ይታወቃል፡፡ ለነገሩ ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ ህገ መንግስታዊ...
View Article“በሴትነቴ የደረሰብኝ በደል ቁስሉ ከኅሊናዬ ባይጠፋም ታሪኬ ተቀይሯል”
* “… እህታችን ታሪኳን ስትነግረኝ፣ ለፍትህ እንደምትመጥን አመንኩ” ኦባንግ “… የተረሳሁ ነበርኩ፡፡ የደረሰብኝ ግፍ ጠባሳ የሚያልፍ መስሎ አይታየኝም ነበር። ግን ብርሃን ሆነልኝ። በየትኛውም ወቅት ልረሳው የማልችለው ኦባንግ ሜቶ ችግሬን ዝቅ ብሎ አደመጠኝ። ና ባልኩት ቦታ ሁሉ ፈጥኖ እየደረሰ ፍትህ ደጅ እንድቆም...
View Articleበኢትዮጵያ በኑሮ ውድነቱ ሳቢያ በዓል ብዙሃኑን ሕዝብ የሚያሳቅቅ መሆኑ ተገለጸ
የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 23 ቀን 2008 ፕሮግራም ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ ለክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው አደረሳችሁ …በዓሉ ለብዙሃኑ ሕዝብ የሚያሳቅቅ ነው።የኖሮ ውድነቱ የሕዝቡን መቸገር ታዋለህ። ይህ ሲባል ዓመቱን በሙሉ በዓል የሆነላቸውጥቂቶች አልተፈጠሩም ማለት አይደለም። ሙስናውና ለስርዓቱ...
View Articleየኢትዮጵያ ወይንስ የትግራይ አየር መንገድ? (ይሄይስ አእምሮ)
የ2008ን የፋሲካ በዓል ምክንያት በማድረግ አንድ የኢትዮጵያ ይሁን የትግራይ ውሉ ባልታወቀ አየር መንገድ ውስጥ የሚሠራ ሰው በቤቱ ምሣ ጋበዘኝ፡፡ ተራ ጎረቤቱ እንጂ የሰማሁትን በሆዴ የማላሳድር ወሬ አራጋቢ መሆኔን አያውቅም፡፡ በሀገር ተቆርቋሪነት ስሜት በቀድሞው አጠራር ስለኢትዮጵያ አየር መንገድ በአሁኑ ደግሞ...
View Articleኦባንግ አባ “ቃኘው” የደቡብ ኮሪያ ዳግም ዘማች!
የመን ትነድዳለች ኢትዮጵያውያን ግን ወደዚያው ያቀናሉ። ሶማሊያ ዋስትና ቢርቃትም ወገኖች ሊረማመዱባት አሁን ድረስ ምርጫቸው ናት። በሲና በረሃ ሰው በቁሙ ይበለታል። ለእኛ ኢትዮጵያውያኖች ግን አሁንም አማራጭ መንገድ ነው። ሲኦል መሆኑ እየታወቀ እህትና ወንድሞች ወደ አረብ አገር ይተምማሉ። ኬንያን፣ ታንዛኒያን፣...
View Articleኮንዶሚኒየሞችን በሕገወጥ መንገድ በማስተላለፍና የሊዝ መሬቶችን ለግል ጥቅማቸው በማዋል የተጠረጠሩ ታሰሩ
በአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማት አስተዳደር ቢሮ፣ በቤቶች ልማት ኤጀንሲና በተለያዩ ክፍላተ ከተሞች የመሬት ልማት ጽሕፈት ቤቶች ኃላፊ ሆነው ሲሠሩ በርካታ የኮንዶሚኒየም ቤቶችን በሕገወጥ መንገድ ላልተመዘገቡና ዕጣ ላልወጣላቸው ግለሰቦች በመስጠት፣ ለጨረታ የወጣ የሊዝ መሬት ሳይወዳደሩ ያሸነፉ በማስመሰል ለራሳቸው ጥቅም...
View Articleከሆላንድ የገባውን ዲያስፖራ ስምንት ቦታ በሳንጃ የገደሉት አልተያዙም
የረቡዕ ግጥም ፪ኛ ዓመት፣ ፴፮ እግርና ጫማ እግርና ጫማ ተጣብቀው አንድ ላይ በክር ተሳስረው አብረው ውለው ስታይ እውነት አይምሰልህ ያ ሁሉ ፍቅራቸው ሲመሽ ወደማታ ሄደህ ብታያቸው በአንሶላ መካከል እግር ተዘርግቶ ጫማ በራፉ ላይ ወድቋል አፉን ከፍቶ ሙሉውን አስነብበኝ …
View Articleየበቀለ ገርባ የፍትህ ሂደት በዘ-ህወሓት የዝንጀሮ (የይስሙላው) ፍርድ ቤት
ፕ/ር አለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ) በአሜሪካ የሕግ አፈ ታሪክ የስኮፐስ የዝንጀሮ (የይስሙላ) ፍርድ ቤት ነበር እ.ኤ.አ በ1925 ጆን ስኮፐስ ተብሎ የሚጠራ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህር በቴኔሲ ግዛት ድንጋጌን በመጣስ በአንድ የሕዝብ ትምህርት ቤት ውስጥ ስለሰው ልጆች ዘገምተኛ...
View Articleአራት የኦሮሞ ድርጅቶች ለመተባበር ተስማሙ (ቪኦኤ)
ዶ/ር በያን አሶባ /ፋይል ፎቶ/ አራት ተቃዋሚ የኦሮሞ ድርጅቶች በጋራ ለመታገል የሚያስችል ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ሰሞኑን ባወጡት የጋራ የፕሬስ መግለጫ አስታውቀዋል። አራት ተቃዋሚ የኦሮሞ ድርጅቶች በጋራ ለመታገል የሚያስችል ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ሰሞኑን ባወጡት የጋራ የፕሬስ መግለጫ አስታውቀዋል። የኦሮሞ...
View Articleስንት ትውልድ እስኪጠፋ እንጠብቅ?
ፍርዱ ዘገዬ ዳዊት በመዝሙሩ፣ “አቤቱ ጌታ ሆይ ጸሎቴን ስማ፤ ጩኸቴም ወዳንተ ይድረስ፣ በመከራየም ቀን ፊትህን ከኔ አታዙር” ሲል ፈጣሪውን ተማጽኗል። እኛስ? ከልበ ድንጋዮቹ ወንድሞቻችን ግፍና በደል የሚታደገንን ሙሤ እንዲልክልን እንደዳዊት እየጮኽን ነው ወይንስ እንደኖኅና እንደሎጥ የቅጣት ዘመናት በአሥረሽ ምቺው...
View Articleበጣም የሚያም ነገር ነው – ግርማ ካሳ
“ሽንቴን እንድጠጣ በኃይል ተደርጊያለሁ” ባህሩ ደጉ “መርማሪዎቻችን ሽንታቸውን በላያች ላይ ሸንተዉብናል”፤ መዉለድ እንዳችል ተደርገናል፤ “ እነ መቶ አለቅ ጌታቸው መኮንን “ሙሉ ልብሴን እንዳወልቅ ተገድጄ ራቁቴን በወንድ መርማሪዎች ፊቱ ስፖርት እንድሰራ እገደድ ነበር “ የዞን ዘጠኝ ጦማሪ. ማህሌት ፋንታሁን ኢትዮጵያ...
View Articleየኬንያ መንግስት ትላልቅ የስደተኛ ካምፖች ዳዳብንና ካኩማን ለመዝጋት ዕቅድ ያለው መሆኑ አስታወቀ (ቪኦኤ)
ስደተኞች የተባበሩት መንግሥታት ከፍተኛ ኮሚሽነር አንቶንዮ ጉተረስ ወደ ዳዳብ በሚባለው የኬንያ የስደተኞች መጠለያ በሚጎበኙበት ወቅት ኮሚሽነሩን ለማየት ተሰብስበው እ.አ.አ. 2015 /ፎቶ – አጃንስ ፍራንስ ፕረስ/ በርምጃው ቁጥራቸው ወደ አራት መቶ ሺህ የሚገመት ስደተኞች ይጎዳሉ ተብሏል። የኬንያ መንግስት ዓርብ...
View Articleየወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የመልካም አስተዳደር እና ኪራይ ሰብሳቢነት ችግር (ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ)
በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ምሬት እና ሮሮ በረከተ…ዋ.ዋ.ዋ! በሰንበቴ ቶማ የሁለት ግራ እግር አመራር አንድ ወደፊት ሁለት ወደኋላ ጉዞ!! የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የመልካም አስተዳደር እና ኪራይ ሰብሳቢነት ችግር ከተንሰራፋባቸው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መካከል የመጀመሪያውን ሥፍራ ተቆጣጥሯል፡፡ በተቋሙ ሥራዎች...
View Articleየዛሬው የኢትዮጵያ ችግር ተጠያቂው ማን ነው (ሰርጸ ደስታ)
ብዙ ጊዜ ሳስተውል በተለይ በኢትዮጵያ የቅርብ ጊዜ ታሪክ ለነገሮች ተወቀሽ የሚሆኑት በስልጣን ላይ ያሉና የነበሩ ግለሰቦች ወይም የእነሱ አገዛዝ ብቻ ናቸው፡፡ በተቃራኒው እነዚህን ባለስልጣናትና አገዛዛቸውን የተቃወመ ብዙ ጊዜ ይወደሳል፡፡ በታሪክ ውስጥም ትልቅ እይታ ተሰጥቷቸው የሚነሱት ገዥና ተቃዋሚ ጎራ ላይ ያሉ...
View Articleአዎ! ትግሬ ማለት ወያኔ ነው ወያኔም ማለት ትግሬ ነው (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው ይሄ መሆኑን ወያኔ እስኪያቅረን ድረስ ደጋግሞ ነግሮናል፡፡ አባባሉም ወያኔ በሕይዎት ዘመኑ ከተናገራቸው እጅግ በጣም ጥቂት እውነቶች አንዱ ነው፡፡ ትግሬ ማለት ወያኔ ነው ወያኔም ማለት ትግሬ ነው ስል ግን ለወያኔ ቆሞ መገኘት የብረት ምርኩዝ በመሆን የአንበሳውን ድርሻ የሚወስዱት ከሆድ...
View Articleፍቅርና ክብር ለዚህ ነጻነትና ክብር ላበቁን ጀግኖች አርበኞቻችን!
በፍቅር ለይኩን* “… When he saw a poster, Mussolini Invades Ethiopia, he was immediately seized by a violent emotion. At the moment, he writes, it was almost as if the whole of London had suddenly declared...
View Articleግራ ተጋብተው ግራ አያጋቡ (ከይገርማል)
የተከበሩ አቶ ግርማ ሠይፉ ማሩ “ቅንጅት ፓርላማ አልገባም አላለም” በሚል ርእስ አንድ ጽሁፍ በኢትዮሜዲያ ላይ አስነብበውናል:: የተከበሩ አቶ ግርማ ቅንጅት የሚሉት ጠ/ጉባኤውን ከሆነ እውነት አላቸው:: ይህን ለማለት ያበቃኝ አምባገነኖች ራሳቸውን እንደ ድርጅት: ሌላውን ተከታይና አድናቂ አድርገው የሚያምኑ እንደሆነ...
View Article