የፈጠሩት ኅብረት ማንኛውንም ዓይነት የትግል ሥልት የሚጠቀም እንደሆነ የገለፁት የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ መሪ ዶ/ር በያን አሶባ ኢሕአዴግ የሰላማዊ ትግሉን መድረክ እንደዘጋውና አሁንም ቢሆን በድርጅቶቹ በኩል ለሰላማዊ ትግል ዝግጁ መሆናቸውን ገልፀዋል። “ይሁን እንጂ የትግል ሥልት ልዩነት ኅብረታችንን እንዳያደናቅፍ በማለት ትኩረት ላለመስጠት ወስነናል” ብለዋል። የትግላቸው መድረሻ የኢሕአዴግን ሥርዓት አስወግዶ የኢትዮጵያን የሽግግር መንግሥት መመሥረት እንደሆነ ዶ/ር በያን አመልክተዋል። ከዶ/ር በያን አሶባ ጋር ለተደረገው ለሙሉው ቃለ-ምልልስ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
if(typeof(jQuery)==”function”){(function($){$.fn.fitVids=function(){}})(jQuery)};jwplayer(‘jwplayer-1’).setup({“file”:”http://www.satenaw.com/amharic/wp-content/uploads/2016/05/0c550d429-50e2-4a6e-9558-55c14b5cca1a.mp3″});