በአርባምንጭ አካባቢ በመንግስት የጸጥታ ሃይሎች ላይ ለተፈጸመው ጥቃት አርበኞች ግንቦት7 ሃላፊነቱን ወሰደ
አርበኞች ግንቦት 7 ለኢሳት በላከው ወታደራዊ መግለጫ ፣ በደቡብ ኢትዮጵያ ከሚገኘው የአርበኞች ግንቦት 7 ኃይል ውስጥ በአርባ ምንጭ አካባቢ የሚንቀሳቀሰው አንድ ቡድን ከሚያዝያ 29 ቀን እስከ ግንቦት 1 ቀን ባደረገው የመረረ ፍልሚያ ከሃያ በላይ የጠላት ወታደሮችን ገድሎ ከሃምሳ ያላነሱትን ማቁሰሉንና በጦርነቱም...
View Articleፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አርበኞች ግንቦት 7 በኢሕአዴግ መንግስት ላይ ስለሰነዘረው ጥቃት ይናገራሉ | Audio
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አርበኞች ግንቦት 7 በኢሕአዴግ መንግስት ላይ ስለሰነዘረው ጥቃት ይናገራሉ | Audio
View Articleየጀርመን ኤምባሲ ትግርኛን ቅድመ መስፈርት ያደረገ የስራ ማስታወቂያ አወጣ
ተቀማጭነቱ አዲስ አበባ የሆነው የጀርመን ኤምባሲ የትግርኛ ቋንቋን ቁልፍ ቅድመ መስፍርት የሚያደርግ ክፍት የስራ ማስታወቂያ አዲስ አበባ ለሚገኘው ጽህፈት ቤቱ አወጣ። ትግርኛ ዋና መስፈርት የሆነበት ምክንያት ይፋ አለመደረጉ ጥያቄ አስነስቷል። ጉዳዩን የሚከታተሉ ወገኖች የኤምባሲው ተግባር የኢትዮጵያውያንን እኩልነትን...
View Articleአንዳርጋቸውን ከየመን አፍኖ የወሰደው ህውሃት ፥ አርበኞች ግንቦት ሰባትን ከኤርትራ እስከ አርባ ምንጭ ተከታተለ ( ሄኖክ...
አንዳንዴ ቤተሰብ ይናፍቅሃል ። ሄደህ ማየት አትችልም ፥ ለነሱ ብለህ ሃሳብህን አትቀይርም! የቀየሩ የሉም ማለት ግን አይደለም ። ለአዲስ አበባ ሴትና ቁርጥ ብለው ፥ ከዳመና ሰንጣቂነት ወደ ህውሓት አዳማቂነት ፥ ወይም አላሙዲን አሳቂነት የተቀየሩ አሳቃቂ አርቲስቶችን ፥ ደዋኪ አክቲቪስቶችን እናውቃለን ። እነሱ...
View Articleጥልያን እና ጣዩ መንግስት!
አባቴ ደጋግሞ እንዳጫወተኝ ጣሊያን ወረራ ሲያደርግ እርሱ የስምንት አመት ልጅ ነበር። ቢሆንም ግን ሃገሩን ከወራሪዎች ለመከላከል እርሱ እና የእድሜ እኩዮቹም አልሰነፉም ነበር። ቀን ቀን ለጣሊያን እና ለባንዳዎቻቸው እንቁላል በመሸጥ እግረ መንገዳቸውን ስለላ እያደረጉ ይውሉ እና አመሻሹ ላይ እናታቸው ለአርበኛው...
View Articleኦነግ ኢህአዴግ የሳለልንን ያክል አስፈሪ ነውን!?
አሁን አሁን በኦሮሚያ ክልል እየተደረጉ ያሉ ህዝባዊ ተቃውሞዎች በአደባባይ የኦነግን አርማ ሲያውለበልቡ እያየን ነው። አንዳንዶች በግልጽ ይሄ ነገር አስደንግጧቸዋል። በተለይም ኦነግን ኦሮሚያን ከመገንጠል ጋር አያይዘው የሚያዩት ወዳጆቻችን… ይሄ ነገር ወዴት ወዴት እየሄደ ነው… እያሉ የተቃውሞውን አቅጣጫ በስጋት...
View Articleከ ኢፌዴሬ የተሰጠ መግለጫ፤
ከ ኢፌዴሬ የተሰጠ መግለጫ፤ በቅርብ ጊዜ በገላን ኮንደሚኒየም ሳይት ሰማኒያ ስምንት የኮንደሚንየም ቤት ብሎኮች እምጥ ይግቡ እስምጥ ሳይታወቅ መጥፋታቸው ታውቋል። ቤቶቹን የሙርሌ ጎሳ አባላት ከዘረፏቸው ከብቶች እና ይዘዋቸው ከተሰወሩት ህጻናት እና ሴቶች ጋር አብረው ወስደዋቸው ሊሆን ይችላል እየተባለ የሚናፈሰው ወሬ...
View Articleዶክተር ወልደመስቀል ኮስትሬ አረፉ
ዶክተር ወልደመስቀል ኮስትሬ አረፉ እነ ደራርቱ ቱሉ እነ ሃይሌ ገብረስላሴ እና ሌሎችንም ስመ ጥር አትሌቶች የሀገራቸውን ሰንደቅ አላማ ከፍ አድርገው እንዲያውለበልቡ ጥበቡን ያቀሰሟቸው አሰልጣኝ ዶክተር ወልደመስቀል ኮስትሬ ዛሬ ከዚች አለም በሞት መለየታቸው ተሰምቷል። ዶክተር ወልደመስቀል፤ ከአትሌቲክስ አሰልጣኝነታቸው...
View Articleከእስር የተፈታው ታጋይ ዳንኤል ሺበሺ ልብ የሚነካ ቃለምልልስ ” የደረሰብኝን በደልና ስቃይ በቃላት ለመግለፅ ይከብደኛል”...
ከአዘጋጁ: በነአብርሃ ደስታ የክስ መዝገብ ተከሶ ከ22 ወራት እስር በኋላ የተፈታው የቀድሞው የአንድነት ፓርቲ አመራር ታጋይ ዳንኤል ሺበሺ ከ እስር ከተፈታ በኋላ ከአዲስ አድማስ ጋዜጣ ቃል ልብ የሚሰብር ቃለምልልስ አድርጓል:: ይህን ታጋይ በገንዘብና በሞራል የመደገፍ ሃላፊነት እንዳለብን ከቃለምልልሱ በፊት...
View Articleየጨረታ ማስታወቂያ (ከ ኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ኢብኮ)
የጨረታ ማስታወቂያ (ከ ኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ኢብኮ) በመንግስት ኮሚኒኬሽን መስሪያ ቤት ስር የሚገኘው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እና ራዲዮ ድርጅት በአዲሱ ስሙ ኢብኮ ያላገለገሉ እና ጥቅም ላይ ያልዋሉ የቦንብ፣ የፈንጂ፣ የሚሳኤል እንዲሁም የተለያዩ ልማትን የሚያሳዩ ፎቶግራፎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ድርጅቱ...
View Articleእቺ ጠጋጠጋ……! (አምዶም ገብረስላሴ)
“…መቴክ 77 ቢልዮን ብር ከ 10 ሱኳር ፋብሪካዎች መዘበረ…” የሚለው ዜና ሲሰማ ሁለት ጭሆቶች ከ ኢህኣዴግ ፤ ኣንድ ትልቅ ጭሆት ደግሞ ከኢትዮጵያ ህዝብ ተሰሙ። ሁለቱ የኢህኣዴግ ጭሆቶች፦ ከብኣዴን የሚነሳው “የመቴክ ሃላፊ ጀነራሎች ከህወሓት ናቸውና ህወሓት ተጠያቂ ነው”፣ የሚልና ኢህኣዴግ እንደ ድርጅት ነው መወቀስ...
View Article“እንተያያለን አስክሬንህ ነው የሚወጣው” የህወሃት አሸባሪዎች
* “በክፉ ጊዜ የከዱን አሉ፤ ለእነሱም ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው” “የመጣሁት ከትግል እንጂ ከሽርሽር አይደለም” ይላሉ ዳንኤል ሺበሺ! የቀድሞው አንድት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ምክትል ኃላፊና የደቡብ ቀጠና ኃላፊ ሆነው ሲያገለግሉ የነበረ ሲሆን ሐምሌ 1 ቀን 2006 ዓ.ም በሽብርተኝነት ተጠርጥረው ክስ...
View Articleእግርና ጫማ
እግርና ጫማ ተጣብቀው አንድ ላይ በክር ተሳስረው አብረው ውለው ስታይ እውነት አይምሰልህ ያ ሁሉ ፍቅራቸው ሲመሽ ወደማታ ሄደህ ብታያቸው በአንሶላ መካከል እግር ተዘርግቶ ጫማ በራፉ ላይ ወድቋል አፉን ከፍቶ! Print, PDF or Email <!– –>
View Articleየአኖሌ ሃውልትና መሰሎቹ ለብዙዎች ግፍ ተሰራብን ለሚሉ መጠነኛ ማስታገሻና “ካሳ” (አሰፋ እንደሻው)
ተደጋግመው ከሚነሱትና መቋጫ ካላገኙት ያገሪቱ አውራ ችግሮች መካከል የብሄረሰቦች መብት ጉዳይ አንዱ ነው፡፡ ይህም ጉዳይ ሶስት ገጽታዎች እንዲኖሩት ተደርጓል፡፡ አንዳንዶች ብሄረሰብ የሚለውንም ስያሜ ለመቀበል አይሹም፡፡ ለነሱ “ጎሳ”፣ወይም “ነገድ” የሚሉት ይጥሟቸዋል፡፡ ባገሪቱ “ብሄረሰቦች” አለመኖራቸውን ይሞግቱና...
View Articleኖርዌይ በተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ከታዘብኩት – ከተማ ዋቅጅራ
በ10.05.2016 ላይ ከመላው የኖርዌይ ከተሞች የሚኖሩ ኢትዮጵያኖች የኖርዌይ መንግስ በህገ ወጥ መንገድ 800 ኢትዮጵውያንን በሃይል ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ በራሳቸው ባለስልጣን እና በራሳቸው ሚዲያ ካስነገሩ በኋላ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ ያሳዘነ ብሎም ያስቆጣ ነበር። ያሳዘነበት ምክንያት ኖርዌይ የራሷን ዜጎች ከአንድም...
View Articleክቡር ሚንስትር (የክቡር ሚኒስትሩ ሾፌር መኪና ውስጥ ዘፈን ከፍቷል)
ምን ዓይነት ሙዚቃ ነው አንተ? ወደዱት ክቡር ሚኒስትር? ያልተጠየከውን ምን ያስቀባጥርሃል? አማርኛ ዘፈን ነው ለመሆኑ? አዎ ክቡር ሚኒስትር ራፕ ነው፡፡ ምንድነው ራፕ? ዘመናዊ ሙዚቃ ነው፡፡ ይሰማሃል የሚለው ግን? በሚገባ ክቡር ሚኒስትር፣ እርስዎ አይሰማዎትም? ኧረ ምንም አይሰማኝም፡፡ ስለለመደብዎት ይሆናላ፡፡ ምኑ...
View Article“ሙዚቃ መምራትን ለዓለም ያስተዋወቀችው ኢትዮጵያ ናት”
ሙዚቃን በተለየ መንገድ በማዋሐድ ሙላቱ አስታጥቄ የሙዚቃ ሳይንቲስት መሆኑን በአምስት አሠርታት የሙዚቃ ጉዞው ውስጥ አስመስክሯል፡፡ የተለያዩ ቅላፄዎችንና ምቶችን ከተለያዩ አፍሪካ አገሮች፣ አሜሪካና አውሮፓ ሙዚቃ በመውሰድና በማጣመር አዲስ የሆነ ሙዚቃንም ለዓለም አበርክቷል፡፡ የኢትዮ ጃዝ ፈጣሪው ሙላቱ አስታጥቄ...
View Articleየኮምፒዩተር ወንጀል ረቂቅ ዐዋጅ በጥቂት ሳምንታት ውስጥ ተግባራዊ ሊደረግ ነው (ቪኦኤ)
የኢትዮጵያ መንግሥት በፀር ሽብር ሕጉን በሀገር ውስጥ ፖለቲካው ላይ ጥብቅ ቁጥጥር ለማድረግ እየተጠቀመበት ነው በሚል መከሰስ ከጀመር አራት ዓመታት ተቆጥሯል። አሁን ደግሞ የኢንተርኔት አምደኞች እና ፖለቲከኞች ሐሳብን የመግለጽ ነፃነትን የበለጠ ስጋት ላይ የሚጥል አዲስ የኮምፒዩተር ረቂቅ ወንጀል ዐዋጅ ወጥቷል።...
View Articleፈላስፋው መምህር (መላከ መንክራት) ግርማ ወንድሙ ቀጣይ ጉዞ (ሰርጸ ደስታ)
በባሌ ክፍለ ሀገር ጎባ እንደተወለዱና የልጅነት ጊዜያቸውንም በዛው እንዳሳለፉ የሚናገሩት መምህር (መላከ መንክራት) ግርማ ወንድሙ ለበርካታ አመታት ክፉ መናፍስትን ከሰዎች ልጆች በማስወጣት የሚታወቁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት የሐይማኖት አባት ነቸው፡፡ መምህሩ በዚህ አገልግሎታቸው በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ ሰዎች...
View Article