ይድረስ ለመላው የአማራ ህዝብ: የአቋም መግለጫ…. የመጨረሻ የክተት ጥሪ!!!
ግንቦት 14 /2008 አ/ም መላው የአማራ ህዝብ የወልቃይት ህዝብ ያነሳው ፍፁም ሰላማዊ የአማራ ማንነት ይከበርልኝ ጥያቄ መላው የአማራ ህዝብ ጨዋነት በተሞላበት ሁኔታ እጃችን ሳንከት በጥሞና ስንከታተል መቆየታችን ሁላችን የምናውቀው ጉዳይ ነው።ጉዳዩ የወልቃይት ህዝብ በራሱ ያለምንም ተፅእኖ ህገ-መንግስቱ ወቅቱን...
View Articleአሜሪካ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ወደ 18ኛው ክ/ዘመን የኮንሱላር አሰራር ተመለሰ (ጉዳያችን ዜና)
ኤምባሲው ድረ-ገፁ ላይ የለጠፈው ጉዳዩ አስቂኝም አሳዛኝም ነው። የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በውጭ አገራት የሚመድባቸው የኤምባሲሰራተኞች መስፈርቶቹ የትምህርት ዝግጅት እና ዓለም አቀፍ ተሞክሮ ሳይሆንካድሬ መሆን እና ለስርዓቱ ታማኝነት መሆኑ የታወቀ ነው።አንዳንዶቹ ኤምባሲዎች የቤተ ዘመድ መሰብሰብያ ከመሆናቸው...
View Articleመንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ ብሎ ሞተ
መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ፣ ይቅናችሁ ማለት ነው፤ ለልማት ለሚሰማሩ ሰዎች ምርቃት ይሆናል፤ ለጥፋት ለሚሰማሩ ሰዎች እርግማን ነው፤ እርግማን ብቻም አይደለም፤ የጥፋት ምኞትም ነው፤ ሰዎች ለጦርነት ሲዘጋጁ፣ ሰዎች ሌሎች ሰዎችን ለመግደል ሲሰናዱ፣ ሰዎች እርስበርሳቸው ለመገዳደል ጦራቸውን ሲስሉ መንገዱን ጨርቅ...
View Articleበዓዲ ሕርዲ የትግራይ ኮማንዶ ልዩ ሃይል ተሰማራ (አምዶም ገብረስላሴ)
የቓፍታ ሑመራ ህዝብ ከቀበሌ እስከ ፌደራል በህወሓት እጅ የቆየው ውክልናየ ኣንስቻለው እያለ ነው። በትግራይ ክልል ቓፍታ ሑአራ ወረዳ የዓዲ ሕርዲና ዓዲ ፀፀር በሩባሳ ኣከባቢ “ለወጣቶች የቤት ማታከያ ይሰጣልና በቦታው ተገኝታቹ ተረከቡ” የሚል የመንግስት ትእዛዝ ምክንያት በቦታው የተገኙ የሁለቱ ቀበሌዎች ወጣቶች...
View Articleልዩ ጥበብ ገንባ
ፍቅር ታሞ ከርሞ አልጋ ላይ እንደሰው ብዙ ዘመን ሆነ ሞቶ ከቀበርነው ይሄ ሆኖ እያለ ሞቱን እያወቅን ለአያሌ ዓመታት ዘፋኞች በዘፈን አሁንም እንዳለ ህይወት እስትንፋሱ ጨርሶ እንዳልሞተ እንዳልወጣች ነፍሱ አድርገው ሲዘፍኑ ሲያቀብሉን ውሸት ነገሩን ዋጥ አድርገን አብረን ጨፈርንበት ከሁሉ ‘ሚገርመው የሚደንቀው ነገር...
View Articleየግንቦት 20 ፍሬዎች! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)
በዐፄ ሠርፀ ድንግል ዘመን ቱርኮች ሀገራችንን ቅኝ ለማድረግ በማሰብ ባሕረ ነጋሽ ይስሐቅን (አሁን ላይ ጥሊያኖች ኤርትራ ያሏት የባሕረ ምድርን ገዥ) በመደለል በገዛ ሀገሩና ሕዝቡ ላይ ክህደት በመፈጸም የሚገዛውን የሀገራችንን ክፍል ይዞ እንዲከዳ በማድረግ ተጀምሮ የነበረው ነገር ግን ወዲያውኑ 1571ዓ.ም. ዐፄ ሠርፀ...
View Articleየመለስ “ሌጋሲ” የመጨረሻው ዙር የመጀመሪያ ክፍል?
ሰሞኑን የተሰማው ዜና በህወሃት መንደር የሥርዓት መናጋትና የፖለቲካው ችግር ነጸብራቅ እንደሆነ ብዙዎች ይስማማሉ። “ይህ ችግር እንደ ተስቦ ይዛመታል፤ ሲዛመት መቆሚያ አይኖረውም” የሚሉም አሉ። ሲያክሉም “ተስቦው ወደ መበላላት ሊያመራ ይችላል። ይህ ሊሆን ግድ ካለ ደግሞ እሽቅድድም ይጀመራል። እሽቅድድም ሲኖር...
View Articleበዓዲ ሕርዲ የትግራይ መንግስት ኮማንዶ ልዩ ሃይል ማሰማራቱ ተነገረ
በትግራይ ክልል ቓፍታ ሑአራ ወረዳ የዓዲ ሕርዲና ዓዲ ፀፀር በሩባሳ ኣከባቢ “ለወጣቶች የቤት ማታከያ ይሰጣልና በቦታው ተገኝታቹ ተረከቡ” የሚል የመንግስት ትእዛዝ ምክንያት በቦታው የተገኙ የሁለቱ ቀበሌዎች ወጣቶች ሳያስቡት በሩባሳ ኑዋሪዎች ጥቃት ስለተፈፀመባቸው የተነሳው ግጭት የዓዲ ሕርዲና ዓዲ ፀፀር ህዝብ...
View Articleለአንጎል ጎጂ የሆኑ ልማዶች
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,100 other followers
View Articleበኢህአዴግ ስብሰባ ላይ የአቶ ስብሀት ነጋና- የአቶ በረከት ስሞዖን ምልልስ
አቶ ስብሃት ነጋ፦ “ አንተ የምታቀርበው ሪፖርት ሁሌም ሞት ጠሪ ነው! ችግርህ ምንድነው!? አንተ ከአመራርነት ለመውጣት የቀረህ ጊዜ አጭር ስለሆነ ነው?! … በአንተ ሪፖርት ኢህአዴግን ደርግ ሆኖብኝ ነው ያገኘሁት! እኛ ነጻ አውጭዎች እንጅ ጨቋኞች አይደለንም!!” አቶ በረከት ስምዖን ፦ “ አንተን ደስ እንዲልህ ፣...
View Articleየኢሳት ቀን በስቶክሆልም
የረቡዕ ግጥም ፪ኛ ዓመት፣ ፴፱ ሕይወት ይከስራሉ በክፋት ቢከብሩ በተንኮል ሊያተርፉ እችላለሁ ብለው በፍፁም አይልፉ አጋጣሚም ሆኖ ለማግኘት ቢችሉ ዕድሜ ቅንቡጭ ይላል ሕይወት ይከስራሉ ሙሉውን አስነብበኝ …
View Articleቴውድሮስ አድሃኖም ምን አጥተው ኢትዮጲያን ጠሏት!?
ቴውድሮስ አድሃኖም ምን አጥተው ኢትዮጲያን ጠሏት!? ዶክተር ቴውድሮስ አድሃኖም ሰሞኑንን የአለም ጤና ድርጅትን በሃላፊነት ለመምራት ሃገሪቷ የሰጠቻቸውን ሃላፊነት ወደ ጎን ትተው (እንኳንስ ሌላ የሰሞነ ግንቦት ሃያን ሽርጉድ ሁሉ ትተው) በምረጡኝ ቅስቀሳ ተጠምደዋል። በሌላ አባባል ውጪ ጉዳይ ሚኒስትሩ ውጪ ውጪውን...
View Articleበድንፋታና በሃሰት የታጠረው የግንቦት ሃያ አከባበርና አስታዋሽ ያጡ በረሃብ የተጎዱ ወገኖቻችን ዋይታ
(ምንሊክ ሳልሳዊ) ወያኔ ኢሕአዴግ ስልጣን የተቆጣጠረበት እና የስጋና የመንፈስ መንታ ወንድሙን ገድሎ እሱ የተነሳበትን 25 አመት በማክበር ላይ ይገኛል::ሕወሓት መራሹ ኢሕአዴግ አፄ ሃይለስላሴ በገነቡት ስታዲየም ውስጥ ምንም የመሰብሰቢያ አዳራሽ/ስታዲየም ሳይገነባ ስለ ልማት ሲያወራ ውሏል::ኢሕአዴግ ራሱን...
View Articleይሄንን ዜማ ካልሰሙት አምልጦታል! ይበሉ አሁኑኑ ይስሙት! ‘’ፌደራል’’ የአዳማ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ለፌደራል ፖሊስ፤
Enter your email address to subscribe to this blog and receive notifications of new posts by email. Join 416 other subscribers Email Address
View ArticleThe treasonous May criminals and their bloody police state
Wincing in terror and shedding tears of blood, more than 85 million disillusioned Ethiopians are this week solemnly remembering how their beloved nation, nicknamed Africa’s Yugoslavia, was stripped...
View Articleየአስራ ሁለተኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ተሰረቀ!
የአስራ ሁለተኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ተሰረቀ! ነገ በኢትዮጵያ የሚጠበቀው ወደ ዩንቨርስቲ የሚያስገባው የአስራ ሁለተኛ ክፍል መሰናዶ ተማሪዎች ሃገር አቀፍ ፈተና መሰረቁን ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ይፋ ተደርጓል። ተፈታኞችም በስልክ እና በመሳሰሉት መቀባበያ መንገዶች እየተቀባበሉት ይገኛሉ። የትምህርት ሚኒስቴሩ አቶ...
View ArticleUndoing The Counterproductive Cultural Reforms TPLF Carried Out
“Our Insanity: Doing the same thing over and over again and expecting different outcomes”- my latest commentary, addressed the importance of carrying out cultural reforms to defeat dictatorship,...
View Article