የግንቦት 20 አከባበር
* ግንቦት 20 ሲከበር * አሸርጋጁ አደባባይ * የግንቦት 20 ፍሬዎች ልክ የዛሬ 25 ዓመት … የድሉ እወጃ! በዚያች ቀን ነፍስ ያወቅን ሁላችንም የምናስታውሳት አዋጅ ተነገረች …”የዘመናት የህዝብ ብሶት የወለደው ጀግናው የኢህአዴግ ሠራዊት ደርግ ሲጠቀምበት የነበረውን የአዲስ አበባ ሬዲዮ ለሰፊው ህዝብ ጥቅም ሲል...
View Articleዜና በጨዋታ፤ የአስራ ሁለተኛ ክፍል ቤራዊ ፈተና ተራዘመ!
ዜና በጨዋታ፤ የአስራ ሁለተኛ ክፍል ቤራዊ ፈተና ተራዘመ! ዛሬ ራዲዮ ፋና በማለዳ ዜናው ሰበር ዜና ብሎ እንደነገረን የአስራ ሁለተኛ ክፍል ፈተና ተራዝሟል። እንደ ራዲዮ ፋና ከሆነ ፈተናው የተራዘመበት ምክንያት የእንግሊዘኛ ፈተና ኮድ አስራ ሁለት መሰረቁ በመረጋገጡ ነው! አሁን ጨዋታዋ ትምጣ… እርግጥ ነው ራዲዮ ፋና...
View Articleአንድ ቀልድ፤ ካንዲት ስንኝ!
አንድ ቀልድ፤ ካንዲት ስንኝ! አንድ ሰውዬ አሉ ወደ ቤቱ ሲገባ አመሻሽ ላይ ዘራፊዎች የገዛ በሩ ላይ ጠብቀው ሙልጭ አድርገው ይዘርፉታል። ከዛ ወደ ቤቱ ሲገባ ለሚስቱ ስለ ሁኔታው ይነግራታል። ሚስቱም ከሌቦቹ ይልቅ በባሏ ተናዳ፤ ‘’ሽጉጥ ይዘህ ነው የምትዞረው ለስሙ ቢያንስ ቢያንስ ወደ ሰማይ ተኩሰህ አታስደነግጣቸውም...
View Article5ኛው ዙር የማኅበረ ቅዱሳን ዐውደ ርእይ! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)
በብዙ ትግል ጥረትና ድካም ስንት ወጪ ወጥቶበት የተዘጋጀው የማኅበረ ቅዱሳንን 5ኛው ዙር ዐውደ ርእይ እንደጠበኩት አላገኘሁትም፡፡ ጎበኘሁት ከፍቶኝ አዝኘም ወጣሁ! ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው ከዐውደ ርእዩ ሥያሜ ተነሥቸ በዚህ ዐውደ ርእይ ላይ ቤተክርስቲያን አሁን ያለችበትን እጅግ አሳሳቢ ሁኔታ ማለትም ከደረሱባት...
View Articleበረከት ስሞን አርበኞች ግንቦት 7 ያለዉ ዉስጣችን ነዉ ይላሉ!!
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,098 other followers
View Article“የራስን ዕድል በራስ የመወሰን ጥያቄን በመጀመሪያ ለክልል ማቅረብ እንደ ግዴታ ሊቀመጥ ነው”
ሪፖርተር ላይ የወጣው ጽሁፍ “የራስን ዕድል በራስ የመወሰን ጥያቄ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ከመቅረቡ በፊት፣ የክልል መፍትሔን አሟጦ የመጨረስ ሕጋዊ ግዴታ ሊቀመጥ ነው” ይላል፡፡ ረቂቅ ድንጋጌው አክሎም ይህ የሚሆነው ‹‹የራስን ዕድል በራስ የመወሰን የመብት ጥያቄ ወደ ምክር ቤቱ የሚቀርበው በክልሉ በሚገኙት የተለያዩ...
View Article‹‹ኢሕአዴግ ቆሟል ወይም ወደኋላ እየነጎደ ነው››
ሜጀር ጄኔራል አበበ ተክለ ሃይማኖት፣ የቀድሞ የኢትዮጵያ አየር ኃይል አዛዥ ሜጀር ጄኔራል አበበ ተክለ ሃይማኖት፣ የቀድሞ የኢትዮጵያ አየር ኃይል አዛዥ የተወለዱት መቐለ ነው፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እስኪገቡ ድረስ ትምህርታቸውን የተከታተሉት መቐለ ከተማ ነው። የሳይንስ ተማሪ ነበሩ። ከዚያም በ1968 ዓ.ም....
View Articleተሰርቆ ለወጣው የፈተና ወረቀት ኅላፊነት የወሰደው የፖለቲካ ተንታኝ አቶ ጀዋር መሀመድ ከዚህ የበለጠ የማድረግ አቅም...
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,098 other followers
View Articleብሔራዊ ፈተናው ከሰኔ 27 እስከ ሰኔ 30 ይሰጣል ተባለ፤ የደመ ነፍስ ዕቅድ ወይስ ዳግም ‘’ምን ታመጣላችሁ?’’
ብሔራዊ ፈተናው ከሰኔ 27 እስከ ሰኔ 30 ይሰጣል ተባለ፤ የደመ ነፍስ ዕቅድ ወይስ ዳግም ‘’ምን ታመጣላችሁ?’’ ትላንት ለተቋረጠው ፈተና፤ በተለይም በኦሮሚያ ክልል ሲካሄድ በነበረው ተቃውሞ ትምህርታቸው ተዘግቶ ለከረሙ ልጆች በቂ ጊዜ ባለመሰጠቱ በሽማግሌ ሳይቀር አስለምነን እምቢ ሲሉን ይሄንን እርምጃ ወስደናል ሲሉ...
View Articleሰበር ዜና: ትናንት ተቋርጦ የነበረው ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ፈተና ከሰኔ 27 እስከ 30 ይሰጣል
ትናንት ተቋርጦ የነበረው የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና የሚሰጥበትን ቀን የትምህርት ሚኒስቴር ይፋ አደረገ። የትምህርት ሚኒስትሩ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ በተለይም ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት፥ ከሰኔ 27 ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2008 ዓመተ ምህረት ድረስ ፈተናው ይሰጣል። የ12ኛ ክፍል ፈተና ኮድ 14...
View Articleየመስቀል ሥዕል ያሉባቸው ጫማዎች በማስመጣትና በማሠራጨት የተጠረጠሩ አስመጪ ተከሰሱ
‹‹አስመጥቻለሁ ሆን ብዬ ስላልሆነ ጥፋተኛ አይደለሁም›› አስመጪው የወንጀል ሕግ አንቀጽ 492(ለ)ን ማለትም ‹‹ለሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓት የሚያገለግለውን ቦታ፣ ሥዕል ወይም ዕቃ ያረከሰ›› የሚለውን በመተላለፍ፣ የመስቀል ሥዕል ያለባቸውን ጫማዎች በማስመጣትና በማሠራጨት የተጠረጠሩ አስመጪ ተከሰሱ፡፡ ተከሳሹ አስመጪ...
View Articleየማለዳ ወግ …የግንቦት 20 አከባበር ፣ ከድሉ ወዲህ የእኔ ትዝታ! (ነቢዩ ሲራክ)
* ግንቦት 20 ሲከበር * አሸርጋጁ አደባባይ * የግንቦት 20 ፍሬዎች ልክ የዛሬ 25 ዓመት … የድሉ እወጃ ! ======================= በዚያች ቀን ነፍስ ያወቅን ሁላችንም የምናስታውሳት አዋጅ ተነገረች …” የዘመናት የህዝብ ብሶት የወለደው ጀግናው የኢህአዴግ ሠራዊት ደርግ ሲጠቀምበት የነበረውን...
View Article“ትግሪኛ የሚናገሩ ደርጎች” – (ግርማ ካሳ)
“ትግሪኛ የሚናገሩ ደርጎች” – ግርማ ካሳ “ትላንት ራያ አላማጣ ወረዳ፣ በመረዋ አከባቢ፣ ልዩ ስሙ ሶረያ በተባለ የገጠር መንደር ከሶስት ቀናት በፊት የተነሱና እጅግ ልብን የሚያደሙ ፎቶግራፎች” በሚል ጦማሪ Ztseat Saveadna Ananya የለጠፈዉን አነበብኩ። “በዳስ፣ በጠራራ ፀሐይ የሚማሩ፣ የተጎሳቆሉ ተማሪዎች...
View Articleየአቶ ዠ ለዩናይትድ ኔሽንስ ዋና ጸሃፊነት ውድድር
አቶ ዠ ለዩናይትድ ኔሽንስ ዋና ጸሃፊነት ውድድር ተመዝግበው ቅስቀሳ እያካሄዱ ነው። ፍላየር እያደሉ ነው። ፍላየሩ ላይ የዌብ ሳይት፣ ኢሜይል አድራሻ፣ እንዲሁም የትምህርትና የሥራ ልምዳቸው ተደርድሯል። የዌብ ሳይታቸው www.z.com ይነበባል። የሥራ ልምዳቸውና የትምህርት ደረጃቸው ደግሞ እንደሚከተለው፣ የሥራ...
View Article’ያዢልኝ ቀጠሮ ቦታ ምረጪ እና ቦታ’’… ተረታ!
‘’ያዢልኝ ቀጠሮ ቦታ ምረጪ እና ቦታ’’… ተረታ! ተወዳጁ ድምጻዊ መስፍን አበበ ከዚህ አለም በሞት መለየቱን ዛሬ ሸገር ራዲዮ ዘግቧል። ሸገር ቤተሰቦቹ ነገሩኝ ብሎ እንደነገረን ፤ ሰረቅራቃማ ድምጹን በጊታሩ በማጀብ ሃያ ሁለት ካሴቶችን ያበረከተልን ድምጻዊ በድንገተኛ ህመም ወደ ጳውሎስ ሆስፒታል ከተወሰደ በኋላ ዛሬ...
View Articleብፁዕ አባታችን ወደ ችሎት ሲሄዱ እግረ መንገድዎን ቤተ-ክርስቲያን ጎራ ይበሉ (በያሬድ ሹመቴ)
ሰሞኑን መነጋገሪያ ከሆኑ ርዕሰ ጉዳዮች መሀል የብፁዕ አባታችን አቡነ ማቲያስ የሰንደቅ ጋዜጣ አዘጋጅ ፍሬው አበበን በወንጀል ከሰው በፍትሀ ብሄር ደግሞ 100 ሺ ብር ካሳ መጠየቃቸው ጉዳይ ነው። ዲያቆን ዳንኤል ክብረት “ፓትሪያሪኩ ለኢትዮጵያ የደህንነት ስጋት፥ ለምዕመናን የድህነት ስጋት” በሚል ርዕስ የፃፈውን...
View Articleዛሬ አቶ በቀለ ገርማ በውስጥ ከነቴራ፣ በቁምጣና በባዶ እግራቸው ፍርድ ቤት ቀረቡ (ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ)
ዛሬ አቶ በቀለ ገርባ በውስጥ ከነቴራ፣ በቁምጣና በባዶ እግራቸው ፍርድ ቤት ቀረቡ (ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ) (ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ዛሬ አቶ በቀለ ገርባ ፍርድ ቤት ሲቀርቡ በችሎቱ ላይ ታድሞ ነበር። ጋዜጠኛ በፍርድ ቤቱ ሆኖ ያየውን በፌስ ቡክ ገጹ ላይ እንዲህ አቅቅርቦታል። እኔም ይህንንማ ሁሉም ሰው ይይው ብዬ...
View Articleእ.አ.አ. በ2016 ዓ.ም ሜዲቴራኒያን ባህርን ሊያቋርጡ ሲሞክሩ የሞቱት ሰዎች ቁጥር ከ2500 በልጧል (VOA)
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ኮሚሽን ቃል አቀባይ ዊልያም ስፒንድለር (William Spindler) በአጠቃላይ በሜደቴራኒያን ባህር በአሁኑ ጊዜ ባህሩን ለማቋረጥ ከሚሞክሩ ሰዎች ከሰማኒያ አንድ ሰው አንዱ ህይወቱን ባህሩ ላይ የመቀረት ዕጣ ሊገጥመው እንደሚችል ገልጿል። ዋሽንግተን ዲሲ — በዚህ...
View Article