Quantcast
Channel: Amharic News – Medrek
Browsing all 2265 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የማረሚያ ቤቱ ኃላፊዎች እስካልተቀየሩ ድረስ ሕይወታችን የከፋ አደጋ ላይ ነው”

ዛሬ አቶ በቀለ ገርባ በውስጥ ከነቴራ፣ በቁምጣና በባዶ እግራቸው ፍርድ ቤት ቀርበዋል፡፡ ጉዳዩን የተከታተለው ኤሊያስ ገብሩ ጎዳና ይህንን የአቶ በቀለን ንግግር በፌስቡክ ገጹ ላይ አትሞአል፡፡ ይህ ምስክርነት በፍርድ ቤት ካሰሙ በኋላ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በ እንግሊዝኛ በየማህበራዊ ገጾችና ድረገጾች ተሰራጭቶዋል፡፡...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“[እምቢ ካሉ] አጠቃላይ የትምህርት ሥርዓቱን የሚያሽመደምድ ስልት አለን”

ህወሃት ኦህዴድን ለማጽዳት በሚል ከ800 የሚበልጡ ሃላፊዎችን በየእርከኑ ቢያሰናብትም ለውጥ የሚታይ አልሆነም። ይልቁኑም የተጠኑ በሚመስሉ ማህበራዊ ጉዳዮች መናጡ እየተባባሰ ነው። አቶ ጃዋር መሐመድ ኢህአዴግ የቀረበለትን “የምክር ሃሳብ” የሚሰማ ካልሆነ አጠቃላይ የትምህርት ስርዓቱን የሚያሽመደምድ ስልት አለን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጀግኖች የመጨረሻ ቃል (ኤርሚያስ ቶኩማ)

ይህ ቃል ጥቂቶች ብቻ የሚናገሩት ነው ከዚህ ቀደም ይህንን ቃል ባልቻ ሳፎ በየረር ተራራ እንዲሁም አፄ ቴዎድሮስ በመቅደላ፣ በላይ ዘለቀ በሀይለስላሴ ከመሰቀሉ በፊት ተክለሃይማኖት ላይ ተናግረውታል። ጀግንነት መለያችን በመሆኑ ወደፊት ሌሎችም ይናገሩታል ለዛሬ በጀግኖች የመጨረሻ ቃል ክፍል አንድ የመጨረሻ ቃሉን...

View Article

የሸንጎ ድምጽ – ልዩ ዕትም

ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡ Enter your email address to receive notifications of new posts by email. Join 260 other subscribers Email Address

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ.ም፡ በኢትዮጵያ ታሪክ በውርደት ስትታሰብ የምትኖር ዕለት፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “Whoever sows injustice will reap calamity.” ግንቦት 20 1983 ኢትዮጵያ መቀመቅ የወረደችበት ዕለት፣ ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ.ም የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ በኢትዮጵያ የስልጣን ማማ ላይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ደርግነት እያቆጠቆጠ – ዴሞክራሲው እየጨላለመ ነው – ህዝቦች ጠንቀቅ በሉ! (ሜ/ጄ አበበ ተክለሃይማኖት)

የሃገራችን መንግስትና የገዢው ፓርቲ አጠቃላይ ችግር ዉስጥ በመግባታቸው ምክንያት እዚህና እዝያ እሚታዩ ችግሮች እየተስተዋሉ ነው። ሰሞኑን እንዃ ብናይ ከኦሮሞ ህዝባዉ ዓመፅ፣ ሜቴክና ስዃር ፋብሪካ፣ ከጋምቤላ ጠለፋና ግድያ፣ በኤርትራ በኩል የሚመጣ ተከታታይነት ያለው ዜጎቻችንን የማበሳበስ ሁኔታ እያስተዋልን ነው።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኣባት እና ልጅ (ናትናኤል አስመላሽ)

አቶ ሃይለስላሴ ኣሰፋ የሕድሮም ሃይለስላሴ ኣሰፋ ኣባት ናቸው፣ አቶ ሃይለስላሴ ኣሰፋ የህውሓት ታጋይ ነበሩ፣ኣቶ ሃይለስላሴ ኣሰፋ አምባገነኑን ደርግ ለመጣል በተደረገው ትግል ውስጥ በጀግንነት መስዋእትነት የከፈሉ ታጋይ ናቸው። ሕድሮም ሃይለስላሴ ደግሞ ኣሁን የዓረና መድረክ ኣባል ነው። አሁን ሕድሮም ሃይለስላሴም...

View Article

ምእራባዉያን ለምን ወያኔን ይደግፋሉ ? – ግርማ ካሳ

“ማንም በፍትሕ ሥርዓታችን ጣልቃ እንዳይገባ እንደምንፈልገው ሁሉ እንግሊዝም በሌላ አገር የሕግ ሥርዓት ጣልቃ አትገባም” ሲሉ የእንግሊዙ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሃሞንድ፣ አንዳርጋቸው ዙሪያ በሰጡት አስተያየት የገለጹት ነው። ስለየትኛው የፍትህ ስር’ዓት እንደሚያወሩ አይገባኝም። ኢትዮጵያ ዉስጥ ሕግ የለም። ያለው “ሕግን”...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አርበኞች ግንቦት 7 ግንቦት 27፣2008 ዓም በኦስሎ፣ኖርዌይ ያደረገው መርሃ ግብር (ጉዳያችን ልዩ ሪፖርታዥ

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ንግግር ሲያደርጉ (ፎቶ ጉዳያችን)   ንቁዎቹ ወጣቶች ቅዳሜ፣ግንቦት 27/2008 ዓም በኦስሎ ኖርዌይ የአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከኤርትራ በረሃ፣ ታዋቂው የምጣኔ ሃብት (ኢኮኖሚክስ ምሁር) እና የ”ራዕይ ኢትዮጵያ” (Vision Ethiopia) ሊቀመነበር ፕሮፌሰር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቤ ጆቤና ሥጋቱ (ይሄይስ አእምሮ)

ኢትዮጵያን መቀመቅ ከከተቱ ከሃዲ ልጆቿ መካከል አንዱ የሆነው አበበ ተ/ሃይማኖት የተባለ ፀረ-ዐማራ ወያኔ ሰሞኑን የገባበት ሥጋት ለዬት ይላል፡፡ በዘመነ ዴሞክራሲ መቃብሩን ፈንቅሎ የወጣውና ታይቶና ተሰምቶ በማይታወቅ ልዩ ጭካኔ ሀገር ምድሩን እያመሰ የሚገኘው የዐፄ ዮሐንስ ሥርወ መንግሥት እየተነቃነቀ ያለ መሆኑን...

View Article

“እነሱ የሚፈልጉትን እኛ አንሆንም” ይላል ሃብታሙ አያሌው። እኛስ ? – ግርማ ካሳ

አንድ ደስ የምትለኝ አባባል አለች። ሕግ መንግስቱ የሚፈቅድለትን መብት ተጠቅሞ፣ ለሰላም፣ ለመብት፣ ለፍትህ ስለጦመረ፣ በፈጠራ ክስ “ሽብርተኛ” ተብሎ በወህኒ እየማቀቀ ያለው፣ የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ሃላፊው፣ ዮናታን ተስፋዬ ረጋሳ፣ ብዙ ጊዜ ጽሁፉን የሚያጠቃልልበት አባባል ናት። “ሁሉም...

View Article

በትግራይ ክልል 523 ተከላካይ ጠበቆች በጥብቅና ሥራ የተሠማሩ በክልሉ ፍትህ እንዲጠፋ ጠንቅ ናቸው ተባለ !

የህወሃት አመራር ከበረሃ ይዞት የመጣ ሙሁሩን በማግለልና ከሌሎች የኮሚንሥት ጠላቶች ናቸው ከሚባሉ ጠላቶች  ማለት ከፊውዳሊዝም ፣ ቢሮክራቲክ ካፒታሊዝም ፣ ፋሽዝም ፣ ኢንፐራሊዝም ፣ ጎን በማሠለፍ እንደጠላት   ይመለከታቸው የነበረ  አሁን ከብዙ አመት በኃላ አገርሽቶበት እኖሆ በከፍተኛ መሁራን የነበረውና ያለው አቃም...

View Article

ዶ/ር ቴድሮስ አድሐኖም ግምገማ ላይ ወድቀዋል!!

Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,099 other followers

View Article


የሀብታሙ አያሌው የጤና ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ነው …ሰው እንዴት ሰውን አስሮ ይህን ሁሉ ግፍ ይፈጽማል ? ቃለ መጠይቅ...

በቅርቡ ከእስር የተፈታው የቀድሞው አንድነት ፓርቲ አመራር አቶ ሃብታሙ አያሌው እስር ቤት እያለ በደረሰበት እንግልት በደረሰበት ህመም የተነሳ ለህክምናው ወጪ በሚል በዘ-ሐበሻ አዘጋጆች አስተባባሪነት በድረገጽ; በ ሕብር ራድዮ እና አዲስ ድምጽ ራዲዮ ድጋፍ የገንዘብ ማሰባሰብ ተደርጎ ነበር:: ኢትዮጵያውያን ይህን ጥሪ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የግንቦት ፖለቲካ – ተስፋዬ ገ/አብ (G a d a a)

በኢህአዴግ ዙሪያ ያሉ ባለስልጣናት ቤተሰቦች እና ደጋፊዎቻቸው ወደ ሩዋንዳ፣ ኡጋንዳ፣ ቦትስዋናና ኬንያ ወደ መሳሰሉት የአፍሪቃ አገራት በመሄድ ንብረት በመግዛት አንድ እግራቸውን ከአገር እያስለቀቁ ነው። ሙሰኛው ስርአት የወለዳቸው እነዚህ ቱጃሮች መቶ ሺህ ዶላር ላቀረበላቸው ሰው አንድ ዶላር በሰላሳ ብር ሂሳብ...

View Article


የዓለማችን አደገኛው ህገ ወጥ የሰው አዘዋዋሪ የተባለው ኤሪትሪያዊ በቁጥጥር ዋለ ተባለ

ኢትዮጲያዊያንን ጨምሮ ለብዙ ሰው ሞት ተጠያቂ የሆነውና የዓለማችን አደገኛው ህገ ወጥ የሰው አዘዋዋሪ የተባለው የ35 ዓመቱ  ኤሪትሪያዊው  መርዕድ መድሃኒ ሱዳን ውስጥ በቁጥጥር ስር  መዋሉ ተረጋግጧል፡፡ ኤሪትሪያዊው መርዕድ መድሃኒ ቁጥራቸው ያልታወቁትን ሳይጨምር በጥቅምት ወር 2013 ዓ.ም ወደ ጣልያን ስትጓዝ...

View Article

ትቸው! ረስቸው! (አስፋ ጫቦ)

አስፋ ጫቦDallas Texas USA “መድረክ ንጉሳዊ ነው እንዴ?” በሚል አንድ የኔን ስም ጠቅሶ ግርማ ሰይፉየጻፈው እነሆ:- አቶ አስፋ ጫቦ በቅርቡ ባሳተመው መፅኃፍ ውስጥ የሸዋ ንግስና ከተመለሰ የእኛም መመለስ አለበት የሚል ስላቅ አቅርቦ ነበር፡፡ ፕሮፌሰር በየነም ቤተሰቦቻቸው በአካባቢው እንዲህ ዓይነት የንግሰና...

View Article


ግንቦት ሰባቶች አሁንም ቆም ብለው ያስቡ (ግርማ ካሳ)

ከሶስት አመት በፊት ነው። የሚከተለዉን ጽፌ ነበር። “ግልጽ ደብዳቤ ለግንቦት ሰባት አመራሮችና አባላት” በሚል፣ አክብሮት በተሞላበት፣ መረጃዎችን በአግባብና በብዛት በማቅረብ፣ ምክር ቤት ለግሰን ነበር። “ኤርትራና የአለም አቀፍ ማህበረሰብ እንደምታውቁት ኢሳያስ በአለም አቀፍ ማህበረሰብ የተገለለ ነዉ። ከቀይ ባህር...

View Article

በኢትዮጵያና በኤርትራ የሰብዓዊ መብት ረገጣ ላስጨነቀው ሸንጎ – የግል አስተያየት (ግርማ ቢረጋ)

አንዳንድ  ሰዎች ወይም መበለጥን የሞት ያህል ይቆጥሩትና ያን  የበለጣቸውን ግለሰብም ሆነ ድርጅት እሰይ በርታ በማለት ፋንታ አቃቂር በማውጣት ጥላቻን ለማሳደር ይራወጣሉ ይሄ ደግሞ የቆሙለትን ድረጅት ከነበረበት መውረድ ያሳያልና ቢታሰብበት ጥሩ ነው።እያንዳንዳችን ሃገራችንን እንጂ ኢትዮጵያዊነታችንን ወይም ሀይማኖታችንን...

View Article

አገዛዙ አለኝ የሚለውን ህገ መንግስት በተግባር ቀዶ ጥሎታል!!! (ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ)

አገዛዙ ራሱ ያፀደቀው ህገ መንግስት አንቀፅ 15 ማንኛውም ሰው በህግ በተደነገገው ከባድ የወንጀል ቅጣት ካልሆነ በስተቀር ህይወቱን አያጣም በማለት ቢደነግግም ለአንድ ቀንም እንኳ ህግን አክብሮ የማያወቀው ህወሃት/ኢህአዴግ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ዜጎችን በጠራራ ፀሀይ መግደሉን ዋና ስራው አድርጎታል፡፡ በተመሳሳይ...

View Article
Browsing all 2265 articles
Browse latest View live