Quantcast
Channel: Amharic News – Medrek
Browsing all 2265 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹ሀሳብ ስጋት የሆነበት መንግስት ሀገር መምራት አይችልም›› (ጋዜጠኛ ጸደይ ለማ)

‹ሀሳብ ስጋት የሆነበት መንግስት ሀገር መምራት አይችልም›› ‹‹መንግስት ሀሳብን ፈርቶ መኖር አይችልም›› ‹‹ሕገ-መንግስቱን ሳያከብር ‹መንግስት ሆኜ እቀጥላለሁ› ካለ የዋህነት ነው›› ወደጋዜጠኝነት ሞያ ከተቀላለቀች 16 ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ የመጀመሪያው የእንግሊዘኛ ጋዜጣ በሆነችው ‹‹አዲስ ትሪቡን›› ላይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከፍትህና ከዲሞክራሲ እየተጣሉ ለፍትሕና ለዲሞክራሲ መቆም አይቻልም! ግራ የገባው ግንቦት 7 (ያሬድ ኃይለማርያም)

ሰኔ 2008 ዓ.ም “ለትግላችን ብቸኛውን ሚና የሚጫወተውን የኤርትራ ሕዝብና መንግስትን ለማዳከም የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የሚያደርገውን ሴራ ለመቃወም ይህንን ፒትሽን ፈርሙ” – ነአምን ዘለቀ (አ. ግንቦት 7) “particular individuals, including officials at the highest levels...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የበእውቀቱ ስዩም፣ የተስፋዬ ገብረአብና የእኛ ኢትዮጵያ

(ዮሴፍ ወርቁ ደግፌ) «ነፍጠኞች የሴቶቻችንን ጡት እኛ ከበግ ላይ ጸጉር እንደምንሸልተው እንዲያ ነበር የሚቆርጡት። እነዚህ ሰዎች በግ ሲያርዱ በስመአብ ብለው ይጀምራሉ። የሴቶቻችንን ጡት ሲቆርጡ ግን በስመአብ አይሉም። ግን ሀይማኖት አለን ይሉናል» (ተስፋዬ ገብረአብ “የቡርቃ ዝምታ”) «…ባጠቃላይ በሚኒልክ ተፈጸመ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር መረጃ.-በሶማሌያ የሚገኙ የኢትዮጵያ ወታደሮች ወደኍላ እንዲያፈገፍጉ ትእዛዝ ተላለፈላቸው!!

  በተለያየ በሚሶም ዉስጥ ሀልጋን እየተባለ በሚጠራዉ በብተለየ መልኩ የኢትዮጵያ ወታደሮች የሚቆጣጠሩት ምድብ በአል ሸባብ አጥፍቶ ጠፊ ሐይሎች መመታቱን ለመበቀል የተንቀሳቀሰ የሻለቃ ምሪት ሐይል ክፉኛ መጠቃቱን ተከትሎ ከኮረኔል የማነ በተላለፈ መመሪያ መሰረት የኢትዮጵያ ወታደሮች ወደ ኍላ አፈግፈገዋል። ድንገተኛዉን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ፡ እ.ኤ.አ በ2017 የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ፕሬዚዳንት ሊኮን?

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ወይ ጉድ! ጉድ!  ጉድ ! ታምር  ታዬ ! ትያትር ታዬ ! ጉድ ወይስ ታምር ይባላል፣ የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ (ዘ-ህዋሃት) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሆነው ቴዎድሮስ አድሀኖም የዓለም ጤና ጥበቃ ድርጅትን በፕሬዚዳንትነት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ሳልሰማ ከሰደበኝ የነገረኝ አሳመመኝ” ሁለት (ግዜነው ደም መላሽ)

“ከሰጠሁት ጥቆማ በላይ ግን በሁለቱ መጽሃፍት- እነዚያን ጥቆማዎች ለማድረግ በተደረገ እንቅስቃሴም።…… እነዚህ ሁለት መጽሃፍት (የጋዜጠኛው ማስታወሻ እና የደራሲው ማስታወሻ ) ለመጻፍ ችያለሁ።እነዚህ ሁለት መጽሃፍት ያስገኙት የፖለቲካ ፋይዳ በአንድ ባለሙያ ማስጠናት ብቻ በቂ ነው። ያለፈውን ገድል በማንሳት ጉራ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህወሃት ጉሮሮውን ሳይታነቅ የበላውን በ30 ቀን “እተፋለሁ” አለ

ህወሃት በቦንድ ስም ህግ ጥሶ ሲሰበስብ የነበረውን ገንዘብ ክስ ተመስርቶበት ጉሮሮው ሳይታነቅ ወዶ ለመትፋት መስማማቱ ታወቀ። ድርጊቱ ኢትዮጵያን መሳቂያ፣  የምትተዳደረው በህገ አራዊት መሆኑን የሚያረጋግጥ መሆኑንና የህወሃትን የወሮበላነት ባህሪ እርቃን ያወጣ ነው ተባለ። ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው እንደሚሉት ከውጭ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይሄ ደብዳቤ ቢያንስ ሁለት ምክኒያቶች አስገራሚ ያደርጉታል

አንድ፥ የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ስታፎች ፖለቲካዊ ፕሮፓጋንዳን ለመንዛት በተዘጋጀ ስብሰባ ላይ የግድ መገኘት ነበረባቸው ብሎ ሲያበቃ፣ ይሄ አይመለከተንም፣ አንሳተፍም ያሉትን በሙሉ ታርጌት ያደረገ መሆኑ። ሁለት፥ በደብዳቤው ቲተር ላይ እንደተመለከተው ደብዳቤውን የጻፉት ፕሬዝዳንቱ ራሳቸው ሆኖ ሳለ፣ የደብዳቤው ግልባጭ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በዳባት የሕዝብ አመፅ እንደቀጠለ ነው (ESAT Special News)

በዳባት የሕዝብ አመፅ እንደቀጠለ ነው

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር መረጃ- ዛሬ በበርሊን ከተማ (ጀርመን) አርበኞች ግንቦት ሰባትን ስብሰባ በመቃወም የወያኔ ጀሌዎች ተቃዉሞ እያደረጉ...

የብዙሃኖች ብሶት! የብዙሃኖች እንባ ለእነርሱ ምናቸዉም ነዉ! ኢትዮጵያ ልጆቿን በትና የጥቂቶች በሆነችበት በዚህ በመጨረሻዉ ወቅት ላይ የወያኔ ደጋፊ ነን ያሉ ጥቂቶች እየጮሁ ይገኛሉ! የእኛ ደም ደግሞ እንደ አቤል ደም በኢትዮጵያና በመላዉ አለም ላይ በእነርሱ እጅ ላይ ሆኖ ይጮሃል! ድሉ ወደፊት እየተስገመገመ ሲመጣ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እግዚኦ! 88 ሚልዮን ብር ያወጣው ኩሬ

ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ዐይን-ዐውጣ ስርቆት አይተናል- ፎቆች ሲጠፉ አይተናል፣ ቢልዮኖች ደብዛቸው ሲጠፋ አይተናል፣ በ1 ቢልዮን ብር ያልቃሉ የተባሉ ፕሮጀክቶች በ6ና 10 ቢልዮን ብር ሲያልቁ አይተናል፣ ብዙ ብዙ አይተናልና ጆሯችን ከእንዲህ ዐይነቶቹ ዜናዎች ጋር በብዙ ተላምዷል፤ ቢሆንም ግን ክፋትን፣ ውሸትን፣ ስርቆትን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጀርመን አ.ግንቦት 7 የተሳካ ስብሰባ እያደረገ ነው |ሕወሓቶች በር ላይ የተቃውሞ ሰልፍ ወጥተዋል

አርበኞች ግንቦት 7ን ለመደገፍ አዳራሽ ውስጥ የሚገኘው ህዝብ አርበኞች ግንቦት 7ን ለመደገፍ አዳራሽ ውስጥ የሚገኘው ህዝብ የአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር በተገኙበት በጀርመን በርሊን ከተማ በመካሄድ ላይ ባለው የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ላይ ሕዝብ አዳራሹን ሞልቶ እየተመለሰና ከውጭ ሆኖ እየተከታተለ መሆኑን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አራት የሰቆቃ ዓመት በህወሓት እስርቤት (በየነ ገብራይ ከደንማርክ)

ክፍል 19 ፣ ወደ ፍርድቤት መመላለስና የፍርድቤቱ የመጨረሻ ወሳኔ ባታ እስርቤት ከሰኞ እስከ ዓርብ ማታ እስረኛው ወደየክፍሉ ከተካተተ በኋላ በማግስቱ ወደ ፍርድቤት የሚቀርቡ እስረኞች በየክፍላቸው ስማቸው ይነበብና በማግስቱ ጥዋት በፖሊስ ታጅበው ጎንደር ፒያሳ እየተባለ የሚጠራ የንበረው ቦታ ወደ ነበረው ፍርድ ቤት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህወሃት ጉሮሮውን ሳይታነቅ የበላውን በ30 ቀን “እተፋለሁ” አለ

በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ “ህወሃት ሲፈጠርም ጀምሮ ዓለምአቀፋዊ ወሮበላ ነው” ህወሃት በቦንድ ስም ህግ ጥሶ ሲሰበስብ የነበረውን ገንዘብ ክስ ተመስርቶበት ጉሮሮው ሳይታነቅ ወዶ ለመትፋት መስማማቱ ታወቀ። ድርጊቱ ኢትዮጵያን መሳቂያ፣  የምትተዳደረው በህገ አራዊት መሆኑን የሚያረጋግጥ መሆኑንና የህወሃትን የወሮበላነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኦሮሚያ ክልል ብጥብጥ የፀጥታ ኃይሎች ተመጣጣኝ ኃይል ተጠቅመዋል ተባለ

ከፍተኛ ኃይል የተጠቀሙ የአማራ ክልል ልዩ ፖሊስ አባላት በሕግ እንዲጠየቁ ተወሰነ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በኦሮሚያ በርካታ ቦታዎች ተፈጥሮ የነበረውን ግጭትና ሁከት በራሱ አነሳሽነት እንዲሁም በአማራ ክልል በሰሜን ጐንደር ከቅማንት የምንነት ጥያቄ ጋር ተያይዞ የቀረበለትን አቤቱታ መሠረት በማድረግ ያካሄደው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሕወሃቶች የተዋረደ ሰራዊት (ግርማ ካሳ)

በሶማሊያ የሶማሊያውያን ብቻ ሳይሆን የሰዉ ልጆች ሁሉ ጠላት የሆነውን አልሻባባ ለማጥፋት በሚደረገው ትግል በጣም አመርቂና ጥሩ ዉጤቶች እየታዩ ነው። ሆኖም በዚህ ሂደት፣ ሕይወታቸውን የሚያጡ የአሚሶን (የአፍሪካ ሕብረ ጦር) ወታደሮች አሉ። ከአልሻባባ ጋር የሚደረገው ጦርነት ውጤት እያመጣ ያለው ትልቅ ዋጋ እየተከፈለ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአባይ ወልዱ የአውስትራልያ ጉብኝት እና የወልቃይቶች አቀባበል

አዊስትራሊያ ጉብኝት ለማድረግ ከገቡ በሆላ በወልቃይት ተወላጆችና በኢትዩጽያዊኖች ከባድ ተቃዉሞ ገጠማቸዉ ሜልቦረን በተባለዉ ከተማ ስብሰባ ለመሳተፍ አስበዉ በተቃዉሙ አደራሹ ተዘግቶ መግባት አልቻሉም አባይ ወልዱ የትግራይ ርእሰ መስተዳደር ፕሪዚዳንት ሲሆኑ ሰሞኑን የወልቃይት አማራ ብሄር ጥያቄን ለማፈን በመሲህ...

View Article


የትግራይ ነጻ አዉጪዉ ቡድን የመጨረሻዉሲሸሽገዉ የነበረዉን ጦርነት ሳይወደዉ በግዱ እየተጋፈጠዉ ይገኛል!

Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,101 other followers

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔ ከገባበት ውጥረት ለመውጣት በከፈተው ጦርነት ትኩረታችን አይቀለበስም !!! (አርበኞች ግንቦት 7መግለጫ)

June 13, 2016 በጥጋብና እብሪት የተወጠረው የህወሃት አገዛዝ በትናንትናው ዕለት ዕሁድ ሰኔ 5 ቀን 2008 በሰሜኑ የአገራችን ክፍል በኩል ከኤርትራ ጋር በሚያዋስኑ የድንበር ቦታዎች ላይ ጦርነት ጀምራል፤ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃንም ይህን ዜና አረጋግጠው ዘግበዋል። ይህ መግለጫ እስከወጣበት ጊዜ ድረስ በወያኔ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰሜኑ ጦርነት እንደገና ሊጀመር ነው! (የዳዊት ከበደ ወየሳ ሪፖርታዥ – ኢ.ኤ.ኤፍ)

በሰሜን የኢትዮጵያ ክፍል… በኤርትራ እና በትግራይ ድንበር አካባቢ ጦርነት መቀስቀሱ እየተሰማ ነው። ጦርነቱ በተለይ የተቀሰቀሰው በኤርትራ እና በትግራይ ክልል፤ በጾረና ግንባር መሆኑን ለማወቅ ተችሏል። እሁድ ንጋት ላይ የተጀመረው አዲስ ጦርነት አሁንም ድረስ እንደቀጠለ መሆኑን ነው የአካባቢው ነዋሪዎች የሚገልጹት።...

View Article
Browsing all 2265 articles
Browse latest View live