በተለያየ በሚሶም ዉስጥ ሀልጋን እየተባለ በሚጠራዉ በብተለየ መልኩ የኢትዮጵያ ወታደሮች የሚቆጣጠሩት ምድብ በአል ሸባብ አጥፍቶ ጠፊ ሐይሎች መመታቱን ለመበቀል የተንቀሳቀሰ የሻለቃ ምሪት ሐይል ክፉኛ መጠቃቱን ተከትሎ ከኮረኔል የማነ በተላለፈ መመሪያ መሰረት የኢትዮጵያ ወታደሮች ወደ ኍላ አፈግፈገዋል።
ድንገተኛዉን አደጋ ተንተርሶ በቦምብና በጥይት ጥቃት የፈጸመዉ አልሸባብ በሶማሌያና በአሚሶም ( በአፍሪካ ህብረቱ ) ላይ ከፍተኛ አደጋ ማድረሱን ከለፈፈፈ ወዲህ ትንቅንቅ የገጠመዉ የኢትዮጵያ ወታደር በሶማሌያ ሴቶች ሳይቀር ከፍተኛ ጥቃት እንደደረሰበት ሲሆን በሶማሌያ የሚገኘዉ የኢትዮጵያ ወታደር በየቀኑ እየረገፍፈ ከመሆኑ ባሻገር በበዚህ ድንገተኛ ጥቃት ብቻ ከ74 በላይ ሲቆስሉ 40 በላይ መሞታቸዉንና ተከታትሎ ለማጥቃት በተደረገ ግብ ግብ ቁጥራቸዉ በዉል ያልታወቀ የኢትዮጵያ ልጆች ተሰዉተዋል ቆስለዋል አሁንም እየተሰዉ እየቆሰሉ ይገኛሉ። በዚህ ዉጊያ ላይ የሶማሌያ ሴቶች አል ሸባብን በመደገፍ ኢትዮጵያዊያን ወታደሮች ላይ ጥቃት ፈጽመዋል።
ዜና በልዑል አለሜ