Quantcast
Channel: Amharic News – Medrek
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2265

ይሄ ደብዳቤ ቢያንስ ሁለት ምክኒያቶች አስገራሚ ያደርጉታል

$
0
0

አንድ፥ የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ስታፎች ፖለቲካዊ ፕሮፓጋንዳን ለመንዛት በተዘጋጀ ስብሰባ ላይ የግድ መገኘት ነበረባቸው ብሎ ሲያበቃ፣ ይሄ አይመለከተንም፣ አንሳተፍም ያሉትን በሙሉ ታርጌት ያደረገ መሆኑ።

ሁለት፥ በደብዳቤው ቲተር ላይ እንደተመለከተው ደብዳቤውን የጻፉት ፕሬዝዳንቱ ራሳቸው ሆኖ ሳለ፣ የደብዳቤው ግልባጭ ላይ ለፕሬዝደንት ቢሮ ይላል ???? “ግልባጭ ለራሴ” እንደማለት መሆኑ ነው ????

ስብሃት ገ/እግዛቤር ባንድ ወቅት በደል ደርሶበት ማመልከቻ ሲጽፍ ግልባጩን ለእግዚአቤር በማድረጉ መገረማችንን ስናስታውስ ደግሞ በዚ ደብዳቤ ይበልጥ እንገረማለን።

(ግርማ ጉትማ)

13346605_10208570332988563_3534943275803775684_n

 


Viewing all articles
Browse latest Browse all 2265

Trending Articles