Quantcast
Channel: Amharic News – Medrek
Browsing all 2265 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መጥፎ እልህ አያራምድም!

እልህ መጋባት በመሠረቱ መጥፎ ጠባይ ነው፤ መጥፎ የሚሆንበትም ምክንያት ዓይንን ስለሚጨፍን፣ ጆሮን ስለሚያደነቁር፣ ልብን ስለሚያደነድን፣ አእምሮን ስለሚዛባ ነው፤ ይህንን ሁሉ የሚያስደርግ ጠባይ መጥፎ ካልተባለ ሌላ ምን ይባላል? በቤተሰብ ውስጥ በባልና ሚስት መሀከል እልህ ከገባ ትዳርን ማፍረሱ የማይቀር ነው፤...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከ300 በላይ ዜጋ መገደሉ “አስፈላጊና ተመጣጣኝ ነው” የህወሃት ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን

በኦሮምያ ክልል የተቃውሞ እንቅስቃሴ ወቅት በፀጥታ ኃይሎች የተወሰደው እርምጃ አስፈላጊና ተመጣጣኝ ነበር ሲል የኢትዮጵያ (ህወሃት/ኢህአዴግ) ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ዓለም በሙሉ በሚያውቀው በየትኛውም ሚዛን እርምጃው ተመጣጣኝም፣ አስፈላጊም አልነበረም ሲሉ የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ሊቀመንበር ዶ/ር...

View Article


ወያኔ ከገባበት ውጥረት ለመውጣት በከፈተው ጦርነት ትኩረታችን አይቀለበስም !!! – መግለጫ

Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,101 other followers

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና…    ዛሬም ቁስለኞች ወደ ትግራይ እየተጋዙ ነዉ!!

በትግራይ ነጻ አዉጪዉ ቡድን የተለኮሰዉን የጦር ጸብ አጫሪነት ኤርትራ በቀላሉ አልተመለከተችዉም! በመሆኑም በኢትዮ ኤርትራ አዋሳኝ ድንበሮች ዙሪያ ከፍተኛ መጠን ያለዉና ዘመናዊ የሆነ ሰራዊት ማለትም የአየር ወለድና ባሕር ሐይል አጠቃላይ ፊቱን ወደ ትግራይ ነጻ አዉጪዉ ጦር በማዞር ለግዳጅ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ፡ የዘ-ህወሀት ወንጀለኞች ያልተመዘገበ ቦንድ ባሜሪካ ሲሸጡ ማጅራቸዉን ተያዙ!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  ባለፈው ሳምንት የዩኤስ አሜሪካ የቦንድ እና አክስዮን ልውውጥ  ኮሚሽን/U.S Securities and Exchange Commission (SEC) በኢትዮጵያ በስልጣን ላይ ያለው የሕዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ (ዘ-ህወሀት) ለአራት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አይ፣ አለመታደል፡፡ ማንን እንመን — ጠ/ሚሩን ወይስ ኮሚሽነሩን ? (ግርማ በቀለ)

ጠ/ሚሩ ‹‹ በኦሮሚያ የተነሳው ተቃውሞ እኛ ውሳኔውን በአሳታፊ መንገድ ባለማድረጋችን፣ አፈጻጸሙን ወደ ህዝብ ባላውረዳችን ….. ስለዚህ ተቃውሞው አግባብ ነው፤ በዚህ ተጎጂዎችንና ቤተሰቦቻቸውን እንዲሁም ህዝቡን ይቅርታ እንጠይቃለን፤ ለተጎጂዎችና ቤተሰቦቻቸው ካሳ ስለሚከፈልበት ጥናት ጀምረናል….›› የሚል ይዘት ያለው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና… ዛሬም ቁስለኞች ወደ ትግራይ እየተጋዙ ነዉ!!

በትግራይ ነጻ አዉጪዉ ቡድን የተለኮሰዉን የጦር ጸብ አጫሪነት ኤርትራ በቀላሉ አልተመለከተችዉም! በመሆኑም በኢትዮ ኤርትራ አዋሳኝ ድንበሮች ዙሪያ ከፍተኛ መጠን ያለዉና ዘመናዊ የሆነ ሰራዊት ማለትም የአየር ወለድና ባሕር ሐይል አጠቃላይ ፊቱን ወደ ትግራይ ነጻ አዉጪዉ ጦር በማዞር ለግዳጅ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን...

View Article

ሐሰት ነው (እውነቱ ይህ ነው

Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,101 other followers

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኢትዮ-ኤርትራ ጉዳይ ለምን ደጋግመው ይዋሹናል ? ጠ/ሚሩ የገቡልን ቃል፡-(ግርማ በቀለ)

‹‹ በሻቢያ ላይ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ ካስፈለገ፣ ህዝባችንን አስፈቅደን ነው፤….›› የሚል መልዕክት አስተላልፈዋል ፡፡ የዓለም መገናኛ ብዙሃን፡- ማን እንደጀመረ ግልጽ ባያደርጉም/ባያረጋግጡም ‹‹ በኢትዮ-ኤርትራ ድንበር ግጭት/ጦርነት ተጀመረ….›› ብለውናል፡፡ የፈረንሳይ ዜና ደግሞ አለፍ ብሎ ‹‹ የኤርትራ...

View Article


አስርቱ አምባገነናዊ ትዛዛት!

ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡ Enter your email address to receive notifications of new posts by email. Join 261 other subscribers Email Address

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በደቡብ አፍሪካ የሚገኘዉ የኢትዮጵያ ኢንባሲ ስደተኞችን ከሰሰ!

በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ከተማ ላይ የሚገኘዉ የወያኔ ኢንባሲ ከፍተኛ የሆነ ስህተት በመስራት ላይ ይገኛል! ይህዉም በዚያ በደቡብ አፍሪካ በስደት የሚገኙ በተለይም የወያኔን ስርአት በመቃወም የሚኖሩ ወገኖች በህጋዊ መንገድ በሐገሪቷ የስደተኞች ቢሮ ( DAPARTMENT OF HOME AFFAIR ) የመታወቂያ ወረቀት ወይም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት በኢትዮጵያና ኤርትራ ድንበር እየተወሰደ ያለው ወታደራዊ እርምጃ እንዲቆም ጥሪ አቀረበ

VOA ሁለቱ ሀገሮች በአካባቢው መረጋጋትና ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን አብረው እንዲሠሩ የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት አሳስቧል። ዋሽንግተን ዲሲ — ሰኔ አምስትና ስድስት ቀን በኢትዮጵያና ኤርትራ ድንበር ላይ የተወሰደው ወታደራዊ እርምጃ ዩናይትድ ስቴትስን ክፉኛ እንዳሳሰባት የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ቃል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህዝብ ደም የፖለቲካ ፀበል አይደለም!

ዱሮ እረኞች በነበርንበት ጊዜ ታላላቆቻችን ይሰበሰቡና እኛን ታናናሾቻቸውንን ጠርተው እርስ በርሳችን ትግል እንድንጋጠምና አሸናፊውም ከዛ ቀን ጀምሮ ላሸናፊው አለቃና አዛዥ እንዲሆን ያደርጉት ነበር፤ ውድድሩ አንዳንድ ጊዜ ከዚህም የከፋ መልክ ነበረው። ተወዳዳሪዎች መደባደሚያ ዥልጥ (የዛፍ ግንጣይ ማለት ነው)...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግብፅ ፖለቲከኞችና ምሁራን በአባይ ግድብ ላይ ጥቃት ማድረስ እንደማራጭ እንዲወሰድ ጠየቁ

ኢሳት (ሰኔ 8 ፥ 2008) የግብፅ መንግስት በመገንባት ላይ ባለው የአባይ ግድብ ላይ ጥቃትን እንደአማራጭ ሊወስድ እንደሚገባ የሃገሪቱ የፖለቲካ አመራሮችና ምሁራን ጥያቄ ማቅረብ መጀመራቸውን የግብፅ መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ። በጉዳዩ ዙሪያ ይፋዊ ምላሽ የሰጡት የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሳምህ ሽክሪ በበኩላቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ ዉስጥ ተጠያቂነት ለማስፈን አዳጋች ከሚያደርጉት ነገሮች አንዱ ገዢ ፓርቲዎች ያላቸው ከለላ ነው (አምዶም ገ/ ስላሴ)

ከለላው ማህበረሰባዊ በመሆኑ በቀላሉ የሚወገድ ነገር አይደለም። የትግራይን መንግስት ለመንቀፍ ስትነሳ “ተው እንጂ እነሱ ምን አደረጉ ችግሩ እኮ No War No Peace ነው፣ ሻዕብያ ነው፣ መለስ ነው” ይልሃል። ወይም የትግራይ ተወላጅ የሆነ የፌዴራል መንግስት አመራር ልንካ ብትል ደግሞ < ያምሃል እንዴ፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“‘ጭካኔ የተሞላበት አፈና’ – የግድያ እና የእስራት ምላሽ፤ ለኢትዮጵያ የኦሮሞ ተቃውሞ”

ከሰብዓዊ መብቶች ጋር በምንም ዓይነት መልኩ የማይተዋወቀው፤ መተዋወቅና መግባባትም የማይችለው ህወሃት ሰሞኑን “የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን” ብሎ ባቋቋመው ጽ/ቤቱ አማካኝነት “በኦሮምያ ክልል የተቃውሞ እንቅስቃሴ ወቅት በፀጥታ ኃይሎች የተወሰደው እርምጃ አስፈላጊና ተመጣጣኝ ነበር” በማለት ዘገባ ካወጣ ጥቂት ቀናት በኋላ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዳግመኛ የመንግሥት ዋይታ በተቃዋሚዎች ላይ (ጣሰው አሰፋ)

ጁን 11 2016 በፍራንክፈርት ከተማ ላርበኞች ግነቦት7  የድጋፍ ማሰባሰቢያ (Fundraising) ፕሮግራም ላይ ተገኝቼ ስለነበር አንዳንድ ገጠመኞቼን በቦታው ላልነበሩ ለማሰማት የሚለው የዚህ ማስታወሻ መነሻዬ ነው። ዳሩ ግን፤  በሱ ላይ ትረካዬን ከመቀጠሌ በፊት፤ ነገርን ነገር ያነሳዋል እንዲሉ፤ አንድ ከ 11...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

መጪው ኢትዮጵያዊነት  – ግርማ ቢረጋ

መከተል በቻ ሳይሆን አላማውና እርምጃውን በትክክል አውቀው ተረድተው ስለሃገራችን ያገባናል የሚሉ ወገኖች መበርከት ለብዙሃኑ ኢትዮጵያውያን አድናቆትና ፍቅር ያተረፈ ስለመሆኑ እርግጠኛ ማስረጃ ነው ። አልፎ ተርፎም ለራሳቸው ለባንዳ ወያኔዎች ሳይቀር አግራሞት እንደፈጠረባቸው አንዳንዴ ሳት  እየዳረጋቸው መናገራቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የተለያዩ የጸጥታ ሃይሎችን ሙሉ መረጃዎች የሚያሳዩ ሰነዶች ኢሳት ውስጥ ገቡ

 ኢሳት ዜና :- በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ በአገሪቱ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የጸጥታና የደህነት ሃይሎች ሙሉ ስም ዝርዝር፣ የመታወቂያ ቁጥር፣ የመኖሪያና የስራ አድራሻ እንዲሁም ሌሎች መረጃዎች ኢሳት እጅ ገብተዋል። የጸጥታ ሃይሎች ያደረጉዋቸውን ስብሰባዎች የሚያሳዩ ቃለ ጉባኤዎች እንዲሁም በሚስጢር እንዲያዙ የተደረጉ የምርምራ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኤርትራ ከ200 በላይ የኢትዮጵያ ወታደሮችን ገድያለሁ ስትል፤ ኢትዮጵያ በበኩሏ ሸሽቶ የሄደ በጦር አውድማው የሆነውን...

http://www.satenaw.com/amharic/wp-content/uploads/2016/06/ኤርትራ-ከ200-በላይ-የኢትዮጵያ-ወታደሮች-1.mp3 ኤርትራ ከ200 በላይ የኢትዮጵያ ወታደሮችን ገድያለሁ ስትል፤ ኢትዮጵያ በበኩሏ ሸሽቶ የሄደ በጦር አውድማው የሆነውን ሊያውቅ አይችልም ብላለች (VOA)  

View Article
Browsing all 2265 articles
Browse latest View live