Quantcast
Channel: Amharic News – Medrek
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2265

አይ፣ አለመታደል፡፡ ማንን እንመን — ጠ/ሚሩን ወይስ ኮሚሽነሩን ? (ግርማ በቀለ)

$
0
0

Fake Human Rights commisionጠ/ሚሩ ‹‹ በኦሮሚያ የተነሳው ተቃውሞ እኛ ውሳኔውን በአሳታፊ መንገድ ባለማድረጋችን፣ አፈጻጸሙን ወደ ህዝብ ባላውረዳችን ….. ስለዚህ ተቃውሞው አግባብ ነው፤ በዚህ ተጎጂዎችንና ቤተሰቦቻቸውን እንዲሁም ህዝቡን ይቅርታ እንጠይቃለን፤ ለተጎጂዎችና ቤተሰቦቻቸው ካሳ ስለሚከፈልበት ጥናት ጀምረናል….›› የሚል ይዘት ያለው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ኮሚሽነሩ- የዜጎችን መብት እንዲስከብር የተቋቋመው ኮሚሽን መሪ ‹‹ ባደረግነው ጥናት በኦሮሚያ በተነሳው እንቅስቃሴ መንግስት የወሰደው እርምጃ ተመጣጣኝ ነው፣……ፌደራል ፖሊስ ወደ ክልሉ መግባት አልነበረበትም የሚባለው ትክክል አይደለም…›› የሚል ይዘት ያለው መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
ጠ/ሚሩ ሳያጣሩ ነው’ንዴ የሚነግሩን፣ ሳያውቁ ነው’ንዴ የሚመሩን ?
ኮሚሽነሩ ሳያጠኑ ነው’ንዴ አጥንቼኣለሁ የሚሉን፣ መግለጫው እንደታማው ከህወኃት ቢሮ ነው’ንዴ የወጣው ?
ከገባን መልሱን፣ማን ምን እያለ እንደሆነና የመግለጫውን ባለቤት ዶ/ር መረራ ዛሬ በቪኢኤ ቁልጭ አድርገው አስረድተውናል፡፡

 


Viewing all articles
Browse latest Browse all 2265

Trending Articles