Quantcast
Channel: Amharic News – Medrek
Browsing all 2265 articles
Browse latest View live

ሂዩማን ራይት ዎች በኢትዮጵያ ላይ ጠንከር ያለ መግለጫ አወጣ።

Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,097 other followers

View Article


የአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ሰሞኑን በፍራንክፈርት፣ ጀርመን በተካሄደ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሀ...

Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,097 other followers

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኤርትራ “200 የኢትዮጵያ ወታደሮችን ገድዬ 300 አቆስለኩ” አለች(BBC)

የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስቴርን ገልጾ እንደዘገበው ኤርትራ በ2 ቀን ጦርነት 200 የኢትዮጵያ ወታደሮችን ገድላ 300 ማቁሰሏን አስታወቀች:: የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስቴር ባለፈው እሁድ ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያ መንግስት በጾረና በኩል ጥቃት ፈጸመብኝ ማለቱ ይታወሳል:: እንደሚኒስትሩ መግለጫ እሁድ እና ሰኞ ዕለት...

View Article

ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የተመረጡ ተጫዋቾች አብዛኞቹ የዕድሜ ምርመራን ሳያልፉ ቀሩ

Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,097 other followers

View Article

የአርቲስት መስፍን አበበ የሕይወቱ ታሪክ እጅግ አስለቀሰን ሲበዛም አስደመመን ከቤተሰቦቹ የተሰማ ክብር ለመስፍኔ

የአርቲስት መስፍን አበበ የሕይወቱ ታሪክ እጅግ አስለቀሰን ሲበዛም አስደመመን ከቤተሰቦቹ የተሰማ ክብር ለመስፍኔ

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአዲስ አበባ በስራ አፈጻጸማቸው ውጤታማ የሆኑ መምህራን ዛሬ በመሸለም ላይ ናቸው።

በዚህ የሽልማት ስነ ስርዓት ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ የትምህርት ሚኒስትር አቶ ሽፈራው ሽጉጤ በአገሪቱ የመምህራንን ተጠቃሚነት በማሳደግ የትምህርት ጥራትን አሁን ካለበት ከፍ ወዳለ ደረጃ ያሸጋግራል ብሎ መንግስት እየተገበራቸው እና የሚተገብራቸውን ማሻሻያዎች ይፋ አድርገዋል። ሚኒስትሩ እንደገለፁት፥ ቀደም ሲል ከሁለት...

View Article

መታየት ያለበት!] በኬኒያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ እና የኤርትራው አቻቸው አምባሳደር በየነ ርሶም ሰሞኑን...

Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,097 other followers

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰይፉ ፋንታሁን ሰኔ 30ጀምሮ ከሸገር ሬዲዮ ጣቢያው ሊያሰናብት መሆኑን ታማኝ ምንጮች ተናገሩ፡፡

በዚህ ሳምንት መነጋገሪያ ሆኖ የቆየው ሰይፉ ፋንታሁን ከሸገር ሬዲዮ ከሰኔ 30 ቀን 2008 ዓ.ም. ጀምሮ ሰይፉ ፋንታሁንን ከጣቢያው ሊያሰናብት መሆኑን ታማኝ ምንጮች ተናገሩ፡፡ ለአንድ ቀን ፖሊስ ጣቢያ አድሮ በነጋታው በ50 ሺህ ብር ዋስ የተፈታውና በስም ማጥፋት ተከሶ የነበረው ሰይፉ እንደ ዘ-ሐበሻ ምንጮቹ ከሆነ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዲና ሙፍቲ ፥ የአምባሳደር ቲያተር ዘበኛ ወይስ አምባሳደር ( ሄኖክ የሺጥላ )

የተከበሩ ለማለት ትንሽ ይከብደኛል ( የተዋረዱ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ) የኢትዮጵያን መንግስት ወክለው ሲከራከሩ የሚያሳይ ውይይት ተመለከትኩ። እንደተለመደው አዘንኩ ። የነ አክሊሉ ሃብተወልድ ሃገር በተራ ዱርዬዎች እና የዱርዬ ተወካይ ዱርዬ አምባሳደሮች እንደምትመራ ማየት እጅግ ይጎመዝዛል ። « እኔ ኦሮሞ ነኝ አሮሞ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በትግራይ ነጻ አዉጪ ቡድን ጸብ አጫሪነት የተቆሰቆሰዉ ጦርነት ከፈተኛ ዝግጅት እየተደረገበት ይገኛል!

በኢትዮጵያ ወታደራዊ ደህንነት በኩል በከፍተኛ ሚስጥር እንዲያዝ በታቀደ ሁኔታ በሰሜኑ እዝ ዉስጥ ከተጠቃለሉት ክ/ጦሮች በተጨማሪ ከማእከላዊ እዝ ወታደሮችና ሜካናይዝድ ብረት ለበስ ሰራዊቶች እየተደራጁ ይገኛሉ። በጎንደር በኩል በተለየ ሁኔታ ከሁመራ እስከ ኡማህ ጅር እንዲሁም በሰሜን 14.718326 አየር ካርታ ዳር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሐሳብ፡-ማንነታችንን ያዋረደንን ፖለቲካ በሽማግሌዎች እናዳኘው (ሰርጸ ደስታ)

ሰሞኑን በኢትዮጵያና ኤርትራ የተፈጠረው ግጭት ከአገርኛነትም በላይ ከዋና ዓለም ዓቀፍ ዜናዎች አንዱ ሆኖ ሰንብቷል፡፡ ግጭቱ ብዙም የተለየ ሆኖ አስደመመኝም፡፡ ከግጭቱ በኋላ ግን በሁለቱ አገራት ባለስልጣናት መካከል የሚደረገው የቃላት ጦርነት አመድ በዱቄት ይስቃል አይነት ሆነብኝ፡፡ ማነው አመድ ማነው ዱቄት አትበሉኝ፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹በኔ አመለካከት ጀነራል ሣሞራ ለመንግስትና ለህዝቡ ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው፡፡›› ~ሜጀር ጀነራል አበበ ተ/ሃይማኖት

ሜጀር ጀነራል ኣበበ ተክለ ሃይማኖት የታጋይዮች ተወዳጅነት ገና ሳይደበዝዝ ነበር በጥሮታ ሰበብ ከመከላከያው የተገለሉት፡፡በሌላ አባባል ጀነራሉ ወታደር ሳይሆኑ ነበር የታጋይነት መዓርጋቸውን እንደጨበጡ ከድርጅቱ የተሰናበቱት፡፡ ይኸው የታጋይነት ትጥቃቸው አሁንም ድረስ ከርሳቸው ጋር ነው፡፡ከአዲስ አድማስ ጋዜጣ ጋር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ታንዛኒያ ለወሲብ የሚጋብዙ ልቅ የሙዚቃ ክሊፖችን አገደች (የሺሀሳብ አበራ)

የታንዛኒያ ባለስልጣናት ” ችግራችን እርቃን ገላ በማየት ፣የሴትን ጭን እና የወንድን ደልዳላ ደረት በመመልከት አይፈታም” በማለት በአምስት ሙዚቀኞች ላይ ዕገዳ ጥለዋል፡፡ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እርቃን ቀረሽ የወሲብ መጥሪያ የሚመስሉ ክሊፖች እረፍት የነሷት ታንዛኒያ የዜጎች አለባበስም ሊሻሻል ይገባዋል ብላለች፡፡የሴት ልጅ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ራስህን ጠይቅ ( ሄኖክ የሺጥላ )

ፖለቲከኛ ማለት ከአብዛንኛው ህዝብ በተለየ የመዋሸት ስጦታ የተሰጠው ሰው ማለት ነው ። ፖለቲከኞች መጀመሪያ ታጋይ በመሆን ይጀምሩና ፥ የሚታገላቸውን በማፍራት ይጨርሳሉ! ፖለቲከኞችን ሁሉ አንድ የሚያደርጋቸው ነገር ፥ ሁሉም የሚያወሩት ስለ አንድ ጭቁን ገበሬ ሲሆን ፥ በሚገርም ሁኔታ ሁሉም ገበሬውን አያውቁትም !...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሜጀር ጀነራል አበበ ተ/ሃይማኖት፤ በተለይ ለአዲስ አድማስ የሰጡት ቃለምልልስ (አለማየሁ አንበሴ)

ምንጭ – አዲስ አድማስ • በዓለም አቀፍ ህግ የአሰብ ወደብን ማስመለስ እንችላለን… • ኢህአዴግ ህገ መንግስቱን እየሸረሸረ ነው • የኢሳያስ መንግስት መወገድ አለበት መንግስት ሰሞኑን በኤርትራ ላይ ተመጣጣኝ እርምጃ መውሰዱን አስታውቋል፡፡ አሁንም እንደ ቀድሞው ጭልጥ ወዳለ ጦርነት የምንገባ ይመስልዎታል?  ለመሆኑ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

” የኢህአዴግ” እና “ህግደፍ” የሰሙኑ ዉጥረት (የግል እይታ) – ዑስማን ካዋጃ

መግብያ: የዛሬ 25 አመት የዓረቦች ታላቅ ህልም እና አጀንዳ በኢህአዴግ እና ህዝባዊ ግንባር ንዲሞክራሲን ፍትሕን (ህግደፍ) ኣስፈፃሚነት ተግባራዊ ሆነ ፡፡ የኢ/ያ ህዝቦችን በመሳርያ አፈሙዝ በማስገደድ ፡ ኤርትራውያንን የፈጠራ ታሪክ በመጋት እና Mass hallusination በመፍጠር ሁለት አገሮች ተፈጠሩ፡፡ ኤርትራ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሜ/ ጀ አበበ /ጆቤ በጥናት ላይ የተመሰረተ ምሁራዊ ትንታኔ በወፍ -በረር ሲፈተሽ// (ግርማ በቀለ)

(በተለይ ለአዲስ አድማስ ከተሰጠው ቃለምልልስ) የእኔ ድምዳሜ—ጆቤ እነ ሪፖርተርና አዲስ አድማስ ሊሰብኩን እንደሚሞክሩት፣ እርሳቸውም ሊያሳምኑን እንደሚታትሩት ቅንጣት የፖለቲካ አመለካከትም ሆነ የአቋም ለውጥ አላደረጉም፤ የጽሁፎቹ ዓላማ ህወኃት/ኢህአዴግ ተጠናክሮ እንዲቀጥል፣ በህዝብ የተነሳውን ፖለቲካዊ የለውጥ ትግል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፌስቡክ መስራቹ ማርክ ኢሊዮት ዙከርበርግ

ስም = ማርክ ኢሊዮት ዙከርበርግ የት/ዘመን = ግንቦት 6 , 1976 ዓም ትውልድ ቦታ = ኒዮርክ መኖሪያ = ካሊፎርኒያ ሥራ = ፕሮግራመር ና ስራ ጠንሳሽ ሥራ የጀመረው = ከ2004–እስካሁን የሚታወቅበት = የፌስቡክ መስራች ደመዎዝ = አንድ ዶላር የተጣራ ሐብት = 51.2 ቢሊዮን US$ ማዕረግ = ሊቀመንበር...

View Article

የወያኔ መንግስት በሳይበር ጥቃት የተነሳ ከ 1 ቢሊዮን ብር በላይ ከሰርኩ አለ

Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,097 other followers

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ትቸው ረስቸው 2 እናንተው ፍረዱ! – አስፋ ጫቦ

አስፋ ጫቦ Dallas Texas USA ቁጥር 1 ልንለው በምንችለው ትቸው! ረስቸው !ላይ ለዶክተር በየነ ጴጥሮስ ብዛት ያላቸው emails መላኬን ገለጬ ነበር። ከዚህ ውስጥ አንዱን October 10,2003 የጻፍኩትን አባሪ አድርጌ የላኩትን ይኸው አሁን አቅርቢያለሁ። ሚስጥር (Confidential)ይላል። ስራዬ ብዬ...

View Article
Browsing all 2265 articles
Browse latest View live