ተስለክላኪ ዘንዶ – “ሌላም አውሬ ከምድር ሲወጣ አየሁ”
“ወእምዝ ወጽአ ካልዕ አርዌ እምነ ምድር፤ ወበሥልጣኑ ለቀዳማዊ አርዌ ይገብር ኩሎ በቅድሜሁ፤ ወይረስያ ለምድር ከመ እለ ይነብሩ ውስቴታ ይሰግዱ ሎቱ ለቀዳማዊ አርዌ ” (ራዕይ 13፡12) ። ሰሞኑን በቤተ ክርስቲያናችን ዙሪያ በውስጥና በውጭ የሚካሄደውን አየሁ። የሚንጫጫውንም ሰማሁ። ተጽፎ ባነበብኩትና በመገናኛ...
View Articleአማኒ ኢብራሂም — “ያልታወቀው” የጥበብ ሰው!
“… ሰው እያለ አጠገባችን፣ ቅንነቱን ማየት ሲያመን ከኛው አብሮ በህይወት ቆሞ፣ መልካም ስሙን መጥራት ሲያንቀን፣ “ሰው ካልሞተ ወይ ካልሄደ አይነሳም” እንላለን። እንዲህ እያልን፣ ስንቱን ጠቢብ እየሸኘን፤ አበባውን ቀጥፈን ጥለን፣ አበባ እናስቀምጣለን!!” መቼም ያለ-ግጥም ፍቅር መኖር የሚሆንልኝ አይመስለኝም። ዛሬ...
View Articleበዶፒንግ የሚጠረጠረው የገንዘቤ ዲባባ አሰልጣኝ የነበረው ሶማሌ እንግሊዛዊው ጃማ ኤደን ስፔን ውስጥ ተያዘ!
ገንዘቤ ዲባባ ላለፉት ሶስት አመታት ከአሰልጣኙ ጋር ስትሰራ ቆይታለች። በቅርቡ በኢዩጂን፡ በኦስሎና ስቶክሆልም የነበራትን ሩጫ ሳትወዳደር መቅረትዋ ይታወቃል። “ኦፕራሲዮን ደ ሎ ሞሰስ” የስፔን ፖሊስ ከሀገሪቱ አንቲ ዶፒንግ ኤጀንሲ ጋር በመተባበር ያደረገው ፍተሻ እና አሰልጣኝ ጃማ አደንን በተጠርጣሪነት የያዘ ምርመራ...
View Articleሰበር ዜና። ከአዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ የሚወስደው መንገድ ተዘጋ። በጨለንቆ በትላንትናው ዕለት በተገደለችው የ10ኛ ክፍል...
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,097 other followers
View Articleኢሳት ዜና — በውጭ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ 6 ኤጲስ ቆጶሳትን ሾመ
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,097 other followers
View Articleስድስት የፖሊስ ሰራዊት አባላት ተገደሉ!
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,097 other followers
View Articleየወያኔ ሰልፍ በፍራንክፈርት እና ግንቦት 7 ! (በልጅግ ዓሊ)
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,095 other followers
View Articleለተሰደደው የሲኖዶስ አባላት |ከመኳንንት ታዬ
ይመስለኝ የነበረው በክርስትናው አለም የመጀመሪያው ህግ እግዚያብሔርን ከመፍራት ጥበብ የሚነሳና በሌሎች ሰዋዊ ስነምግባር ታንፆ አንድ ሙሉ ሰው ሊያደርገው የሚችለውን ውህድ በማንነቱ ክህሎት ላይ ባለቤት ሊያደርጉት የሚችሉትን ባለመስመር ቀለሞች ሰው ወደሚለው ምእራፍ አልፈው ክርስቲያን የሚያሰኘበውን መታወቂያ...
View Articleኤርትራ በጾረናው ውጊያ 18 ወታደሮቼ በኢትዮጵያ ወታደሮች ተገድለውብኛል አለች
(የአሜሪካ ድምጽ ራድዮ እንደዘገበው) የኤርትራ ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ሰኔ 5 ቀን በጾረና ግንባር ከኢትዮጵያ ጋር በተካሄደው ከባድ ውጊያ በኤርትራ በኩል 18 ወታደሮች እንደሞቱ ገለጹ። ፕሬዝደንቱ ሰኞለት የኤርትራ ሰማእታት ቀን ሲከበር ባሰሙት ንግግር በኢትዮጵያ በኩል ተገደሉ ስለተባሉት ወታደሮች ቁጥር...
View Articleየማውቀዉ፣የማስታውሰው ተረፈ ወንድሙ ዲልባቶ (አስፋጫቦ)
አስፋጫቦ Dallas Texas USA ተረፈ ወንድሙን መጀመሪያ ያወቅኩት 1968 በጋ አዲስ አበባ፤ገዳም ሰፈር፤በወቅቱ ከፍተኛ 1 ወንድሙ ዲልባቶ ቀብሌ 09 የሚባለው የቤት ቁጥር 932 ወይም 933( ትክክለኛውቁጥሩ ጠፍቶኛል) አባቱ አቶ ወንድሙ ዲልባቶ ቤት ነበር። እኔ እዚያ እሔድ የነበረው የአማቾቼ ቤት ስለሆነ...
View Articleበሲኖዶስ የጳጳሳት ሹመት ላይ የተነሡ ተቃውሞዎች ሲፈተሹ! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው ሲኖዶስ ብየ ስል “የትኛውን?” የሚል አይጠፋም፡፡ በአንድ ሀገር ቤተክርስቲያን ውስጥ ሊኖር የሚችለው አንድ ሲኖዶስ ነው ሁለት ሲኖዶስ የለም፡፡ ሲኖዶስ ይሰደዳል ወይ?፣ እዚህ ሀገር ቤት ያሉትም ሲኖዶስ ነን ይላሉና የትኛው ነው ትክክለኛና እግዚአብሔር የሚቀበለው? ፣ ፓትርያርኩና...
View Articleመረጃ.. የጆሐንስበርግ ጽርሐ ጺዮን ቅድስት ስላሴ ቤ/ክርስቲያን ዘረፋ ሚስጥር በእጃችን ገብቷል..
በስደተኛዉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሲኖዶስ የምትመራዉና በደቡብ አፍሪካ ጆሓንስበርጅ ከተማ ኤሊስ ፓርክ ስታዲየም አካባቢ የምትገኘዉ የጽርሐ ሲዮን ቅድስት ስላሴ ቤ/ክርስቲያን እንደ ፈረንጆች አቆጣጤር በ 6ተኛዉ 2011 ዓ/ም መላዉ ኢትዮጵያዊያንን በተለይም የእምነቱ ተከታዬችን ያስደነገጠ ክስተት...
View Articleየታዋቂዋ አትሌት ገንዘቤ ዲባባ አሰልጣኝ ጄማ ኤደን ከዶፒንግ ጋር በተያያዘ በስፔን ካታሎን በቁጥጥር ስር ዋለ ተባለ
የታዋቂዋ አትሌት ገንዘቤ ዲባባ አሰልጣኝ የሆነው እንግሊዛዊው ጄማ ኤደን ከዶፒንግ ጋር በተያያዘ በስፔን ካታሎን በቁጥጥር ስር መዋሉን የአለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን እየዘገቡት ይገኛሉ፡፡ ከዚህም በተጨማሪ በእጁ አደገኛ ከሚባሉት በአንደኝነት ተርታ የሚፈረጀውን ipo የተባለውን ዕፅ እጅ ከፍንጅ ፓሊስ ከአሰልጣኙ መያዙን...
View Articleህወሃት “አምባሳደሮችን” በታማኞቹ ሊተካ ነው
በተለያዩ አገራት የሚገኙ አምባሳደሮች በወሳኝ የህወሃት ሰዎች ሊተኩ እንደሆነ ተነገረ፡፡ በህወሃት ውስጥ ያለው ፍርሃቻና አለመረጋጋት ለሁኔታው አስገዳጅነት ምክንያት ሆኖ ቀርቧል፡፡ ህወሃት ለዓመታት ያገለገሉትን ሎሌዎች የማያምናቸው ከሆነ እነርሱም “አለመታመናቸውን” ማሳየት ይገባቸዋል፡፡ በአሜሪካ፤ በአውሮጳ፤...
View Articleሜሮን የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ አባልና የአዲስ አበባ የሰማያዊ ፓርቲ የምክር ቤት አባል ፡ወደ ኤርትራ በረሃ በመውረድ...
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,093 other followers
View ArticleVOA አሰልጣኝ ጃማ አደን በስፔይን አበረታች መድሃኒት በመስጠት ተጠርጥረው ታሰሩ። በፖሊሶች ተይዘው ሲወሰዱ የሚያሳየውን...
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,093 other followers
View Articleበደቡብ ኦሞ ዞን – – በሀመርና አርቦሬ ህዝቦች መካከል የተከሰተ ግጭት ባለመፈታቱ ህዝቡ በሥጋት ውስጥ ነው (ግርማ በቀለ)
የአርቦሬ የአገር ሽማግሌዎችን በአርበኞች ግንቦት 7 ሥም ለማስፈራራት ተሞክረ ፤ ባለፈው ግንቦት 27 ቀን 2008 ዓ.ም. በአርቦሬዎች ይዞታ ሥር ባለው ቢልብሎ ቀበሌ የሀመር ወጣቶች ዘልቀው በመግባት ከብቶች በማሰማራታቸው ግጭት ተፈጥሯል፡፡ ከዚህ ግጭትበተያያዘ ስምንት/8/ ሀመሮችና ስድስት/6/ አርቦሬዎች መሞታቸውና...
View Article“ኦጋዴን፤ የኢትዮጵያ [የህወሃት] ድብቅ ኃፍረት”
የኢትዮጵያን ሕዝብ በነጻ አውጪ ስም እስካሁን በግፍ እየገዛ ያለው የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግምባር ሥልጣን በኃይል ከመያዙ በፊት ሲፈጽም የነበረውን የሰብዓዊ መብት ረገጣ፤ ሥልጣን ከያዘም በኋላ ላለፉት 25 ዓመታት ቀጥሎበታል፡፡ ህወሃት ሥልጣን ከያዘ ጀምሮ በኢትዮጵያ ውስጥ ግፍ ያልተፈጸመበት አካባቢ የለም የሚለው...
View Articleሌንጮ ባቲና ጌታቸው ረዳ ( ሄኖክ የሺጥላ )
ሌንጮ ባቲና ጌታቸው ረዳ በአልጀዚራ ላይ ያደረጉትንን « ትንቅንቅ» አደመጥኩ። ጋሽ ሌንጮ “የፖለቲካ ምህዳሩ ጠቧል ፥ ትንሽ ከፈት አድርጉልን ፥ እንድንገባ ይፈቀድልን ይላሉ ።” ጌች ያራዳ ልጅ ደሞ « ሌንጮ ሆይ ጫማሽ ላይ የኦነግ አፈር አለ እሱን ሳታራግፊ ሃገሬ አትገቢም ይላል» ።ግራ የገባኝ ነገር ግን እሁን...
View Articleተደጋጋሚው እብደት ፦ ዜጎች በጨለማ እየኖሩ ኤሌክትሪክ ለጎረቤት ኣገር መሸጥ ያሳፍራል። በዜጎች ላይ የሚፈጸመው ሕገወጥ...
ከዚህ ቀደም የወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት የወያኔው ኣገዛዝ ለጎረቤት ኬንያ በስድስት ወር ውስጥ የሸጠው መብራት ሰላሳ ኣምስት ሚሊዮን ብር ሲያተርፍ በሃገር ቤት መብራት ተቋርጦባቸው ስራ ካልሰሩ ፋብሪካዎች ለሃገሪቱ ያስገባሉ ከተባለው ውስጥ ስድሳ ሚሊዮን ብር ብር ኪሳራ ደርሳል። ይህን መመዘን የኣንባቢ ድርሻ...
View Article