…ቅምሻ…
ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡ Enter your email address to receive notifications of new posts by email. Join 444 other subscribers Email Address
View Articleሰበር መረጃ …..በብሄራዊ መረጃ የበላይ ሹም ጌታቸዉ አሰፋ የአምባሳደሮች አባላቶችን መሰወርና መክዳት የሚጠቁሙ መረጃዎች
ሉኡል አለሜ በብሄራዊ መረጃ የበላይ ሹም ጌታቸዉ አሰፋ በዉጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ዉስጥ የዉጭ ዘርፍ ሚስጥራዊ የደህንነት አካል በሚኒስቴር ደረጃ አምባሳደር ታዬ አጽቀ ስላሴ በብሄራዊ መረጃ ዳይሬክተር ሐድራ አበራ ስምምነት በዉጭ ሐገር የሚገኙ የኢትዮጵያ ኢንባሲዎች የዉስጥ ደንብ መሰረት በየሐገሩ የሚተኩ የደህንነት...
View Articleየጠፉት የኒውዮርክ ከበሮዎች ምድር! – በያሬድ ይልማ
የትኛውም የምድር ጉልበት ሊገታው ያልቻለው የምድራችን ታላቁ የስምጥ ሸለቆ ጉልበት፣ ከሶረርያ ተነስቶ እስከ ሞዛምቢክ ይዘልቃል፡፡ በእንግሊዘኛ አጠራሩ (The Great Rift Valley ) ቀይባህር ላይ ሲደርስ ወደ ሁለት የተለያዩ ሸለቆዎች ተከፍሎ፣ አንደኛው ወደ ኤርትራ ባህር ሌላኛው ወደ ጅቡቲ ተሰንጥቀው ፣...
View Articleስለ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከአብሮ አደጌና ከብአዴን/ኢህአዴጉ ካድሬ ጓደኛየ አንደበት የሰማሁትን ምስክርነት እንደሚከተለው...
በ2005 ዓ.ምቱ አገር አቀፍ ምርጫ የምረጡኝ ቅስቀሳ ወቅት በሰሜን ወሎ ዞን መስተዳድር፣ ሀብሩ ወረዳ፣ ልዩ ስፍራው ጊራና ተብሎ በሚጠራ የገጠር ከተማ ናትናኤል ሰይድ የሚባል በቅስቀሳ ላይ የነበረ የሰማያዊ ፓርቲ የአካባቢው ተፎካካሪ በአካባቢው ወሮበላ ካድሬዎች(Common chiefs) አነሳሽነት ክፉኛ ይደበደባል።...
View Articleወቅታዊው የሀገራችን ፖለቲካና የአርበኛ ታጋዩ ትዝብት ከኤርትራ ( ክፍል ሁለት)
በኦሮሞውም ላይ ሆነ በሌላው ወገናችን ላይ በአማራ ስም ለደረሱ በደሎች በይፋ ይቅርታ የሚጠይቅና የሞራል ካሳን ከፍሎ ሰላምና እርቅ የሚያወርድ ሕዝብ የመረጠው መንግስታዊ ኣካል በሀገሪቱ ታሪክ ውስጥ በሌለበት ሁኔታ ውስጥ ይህንን ሃላፊነት ስለምን እኛው በኛው ስለኛው አናደርገውም? ብሄራዊ ዕርቅና መግባባትስ ላይ...
View Articleአቶ ሌንጮ ለታ ያደረጉት ንግግር በኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ ስብሰባ- በኦስሎ (ኖርዌይ)
በኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ አማካይነት በአገራቸዉ ጉዳይ ላይ ለመምከር በኦስሎ (ኖርዌይ) ቅዳሜ June 17, 2017 ለተሰበሰቡት ኢትዮጵያዉያን ዉድ ወገኖቼ፡- አቶ ሌንጮ ለታ ከሁሉም አስቀድሜ በኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ ስም የተደረገላችሁን ጥሪ ተቀብላችሁ በአገራችሁ ጉዳይ ላይ ለመወያየትና ሁላችንም የምንፈልገዉን...
View Articleየኢትዮጵያ መንግሥትና የዲያስፖራዉ ግንኙነት (አዜብ ታደሰ እና ልደት አበበ)
http://www.satenaw.com/amharic/wp-content/uploads/2017/06/498231D4_2.mp3 የኢትዮጵያ መንግሥት እና የዲያስፖራዉ ግንኙነት እንዴት ይገመገማል? የኢትዮጵያ ዲያስፖራ የከረረ ተቃውሞ መንስዔው የአገር ውስጥ የፖለቲካ ምኅዳር መጥበብ ነው የሚሉ አሉ። ዉጭ የሚገኘዉ ተቃዋሚ ኃይላት...
View Article“አዎ… የትግራይ/ሕወሃት የበላይነት አለ!” – ስዩም ተሾመ
ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል “የትግራይ የበላይነት አለ ወይ?” ለሚለው ጥያቄ ዝርዝር ምላሽ ሰጥተዋል። “የትግራይ የበላይነት የለም” በሚል ካቀረቧቸው ማስረጃዎች ውስጥ ሁለት ነጥቦች በዋናነት የሚጠቀሱ ናቸው። የመጀመሪያው የፌዴራሊዝም ስርዓቱ የአንድ ብሔር (ክልል) የበላይነትን አያስተናግድም የሚል ነው። ሁለተኛው...
View Articleአሁን በብአዴን ውስጥ ውጥረቱ እና ሽኩቻው ከመቼውም ጊዜ በበለጠ አይሎ ይገኛል – የጊወን ፍሬ አማራ
አሁን በብአዴን ውስጥ ውጥረቱ እና ሽኩቻው ከመቼውም ጊዜ በበለጠ አይሎ ይገኛል ይዚህ ምክንያት ደግሞ በብአዴን ከፍተኛ አመራሮች መካከል ማለትም በአቶ ገዱ አንዳርጋቸው ቡድን እና በእነ አለምነው መኮነነን እንዲሁም ደመቀ መኮነን በተሰለፉበት ቡድን መካከል በግልፅ የሚትልይ ልዩነት ተፈጥሮአል የዚህ ልዩነት መነሻ ደግሞ...
View Articleይድረስ ለአርበኛው ጸሐፊ ዕዝራ ዘለቀ (ዕዝራ አስቻለው ዘለቀ) – ግርማ በላይ
በተከታታይ የጻፍካቸውን ሁለት ግሩም መጣጥፎች በፍቅር አነበብኳቸው፡፡ በነዚህ ጽሑፎች እንደተረዳሁት ጥሩ አንባቢ ነህ፤ የብዕር አጣጣልህም ውብ ነው፡፡ ሀገርህንም እንደምትወድ በጽሑፍህ ብቻ ሣይሆን በረሃ መውረድህ ራሱም በቂ ምሥክር ነው፡፡ ማቄን ጨርቄን ሳትል ለአንዲት እናትህ ኢትዮጵያ ስትል እያሳለፍከው ያለኸውን...
View Articleአርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን የጥበብ ምሳሌ ቢሆንልንስ? – ከ ሚኪያስ ግዛው
ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ሌላኛው ብርቅዬ የዘመኑ ከያኒ ነው። ቴዲ ማዜም ከጀመረበትጊዜ ጀምሮ በሚለቀው ኮርኩረው በሚገቡ ኢትዮጵያዊነትንበሚያንጸባርቁ የፍቅር፣ የአንድነትናየሃገር ሉዓላዊነት ዜማዎቹ ምክንያት በሕዝብ ዘንድ እጅግ ተወዳጅ ሆኗል። ቴዲ የጥበብን ማር ለመቅመስ ቢጓጓ፣ ተከትሏት ሄዶ ሲያበቃ – ቤቷ፣...
View Articleለጠላትህ ብዙ ጠላቶች ግዛለት :- የአማራ ህዝብ እና የኦሮሞ ህዝብ ትኩረት ሊሰጡት የሚገባ ጉዳይ – ሸንቁጥ አየለ
-ከወያኔዎች ጥልቅ መርህ ዉስጥ አንዱ እና ዋናዉ ለጠላትህ ብዙ ጠላት ግዛለት የሚል ነዉ::ይሄንኑ መርሃቸዉን በተለያዩ ማህበረሰቦች ዉስጥ ተግባራዊ ለማድረግ ሞክረዋል::ጠላትህ የገዛህለት እና የፈጠርህለትን ጠላቶች ጠላቶቼ ናቸዉ ብሎ ከሁሉ ጋር ሲነታረክ እና ሲዋጋ አንተ የዕፎይታ ዘመን ታገኛለህ::በቱትሲዎች እና...
View Articleለአቶ ሌንጮ ለታ፡-ለሁላችሁም ለኢትዮጵያ ውድቀት ምክነያት ለሆናችሁ – ሰርጸ ደስታ
ይን መልዕክት ለመጻፍ ያነሳሳኝ አቶ ሌንጮ ለታ በኖርዌይ አደረጉት የተባለው ንግግር በጽኁፍ ወጥቶ ከአነበብኩት በኋላ ነው፡፡ ጽሁፌም አቶ ሌንጮን በቀጥታ እየጠቀሰ ሀሳቤን የምገልጥበት ሲሆን ለአቶ ሌንጮ የምሰጠውን አስተያየት ሁሉም በእሳቸው አድሜም ያሉ ከዛም በኋላ የመጡ ለኢትዮጵያ ዛሬ እንዲህ መሆን ጉልሁን ድርሻ...
View Articleየህብር ሬዲዮ ሰኔ 11 ቀን 2009 ፕሮግራም
<…የተናጠል ተቃውሞ ተሞክሮ አልተሳካም። ጠንካራው የኦሮሚያ ሕዝባዊ ተቃውሞ፣ጠንካራው የሙስሊሞች ተቃውሞ እየተካሄደ ያለው የአማራው ተጋድሎ እና ሌሎቹም በተናጠል አይተናል ተፈላጊውን ውጤት አምጥተዋል ወይ? የሚያዋጣን ትግሉን የጋራ ማድረግ ስንችል ነው…በኢትዮጵያ ባለፈው አንድ ዓመት የታየው ተቃውሞ በሌላ አገር...
View Articleሕገ መንግሥቱን ማሻሻልና የባህር በር ጥያቄ የተካተቱበት ረቂቅ የፖለቲካ ድርድር አጀንዳ ቀረበ – ዮሐንስ አንበርብር
ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግና 16 ተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች የፖለቲካ ድርድርና ውይይት ለማድረግ በተስማሙት መሠረት፣ የሕገ መንግሥቱ የተለያዩ አንቀጾችን ከማሻሻል አንስቶ እስከ የባህር በር ጥያቄ የተካተተበት 13 ነጥቦችን የያዘ ረቂቅ አጀንዳ ለውይይት ቀረበ፡፡ የድርድርና የውይይት አጀንዳዎቻቸውን ኢሕአዴግን ጨምሮ 17...
View Articleበምዕራብ ጎጃም ዞን ሰሜን አቸፈር ወረዳ በቁንዝላ ከተማ ወጀብ ቀላቅሎ የጣለው ዝናብ 35 ሚሊዮን የሚጠጋ ሀብትና ንብረት...
በተፈጥሮ አደጋ የተጎዱ ወገኖቻችን ትብብርና ድጋፍን ከወገኖቻቸው ይሻሉ!!! ********************* በቀን 12/2009 ዓ.ም ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት ገደማ ከጣና ሀይቅ ዳርቻ የተነሳው ወጀብ አዘል ዝናብ የ29 ግለሠብ መኖሪያ ቤቶችንና በማህበር የተሰራ 15 ቤቶችን እንዲሁም የቁንዝላ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት...
View Articleብአዴንና አለቃው ሕወሓት – ወንደሰን በየነ
ብአዴን ከተከታይነት ለመውጣት በሚሊተሪው፤ በሕዝብ ደህንነቱ እና በሃብት በሕገመንግስቱ መሰረት እንኳን የሚጋእትን አላገነችም ስለዚህ ገና በቅንፍ ውስጥ ናት የራሷን ሃሳብ ለማደረግ የሚያስችል አቅም የላትም። ገና ከተከታይነት አልወጣችም። ብአዴንና አለቃው ሕወሓት ። “የትግራይ ሕዝብም ሆነ የሕወሐት አባላት ማወቅ...
View Articleሰበር ዜና …… ከፋኝ አማራ #ታጋዮች ግፈኛው የወያኔ ስርዓት ለሊት ላይ ከእስር አውጥቶ ሊረሽናቸው የነበሩ ሁለት...
። ሰኔ 14 ቀን 2009ዓ/ም ከለሊቱ 6:20 ሲሆን በሰሜን ጎንደር ዞን ጭልጋ ወረዳ 1ኛ አስማረ ሲሳይ በቀለ 2ኛ ገላጋይ ሲሳይ በቀለ የተባሉ የአለፋ ወረዳ የሻውራ ከተማ ተወላጅ የሆኑ ወጣቶችን ለሊት ከእስር ቤት በማውጣት በዱላ እየደበደቡ ወደ ኳሂር ቀበሌ ለመረሸን ሲወስዳቸው የአካባቢው ህብረተሰብ በቦታው...
View Articleሰበር ዜና!! … በኦሮምያ ጥቅም ላይ ለተነሱ ዋና ጥያቄዎች መንግስት የመጨረሻ ውሳኔ ሰጠ – አለምነህ ዋሴ
Ethiopia :ሰበር ዜና!! በኦሮምያ ጥቅም ላይ ለተነሱ ዋና ጥያቄዎች መንግስት የመጨረሻ ውሳኔ ሰጠ The post ሰበር ዜና!! … በኦሮምያ ጥቅም ላይ ለተነሱ ዋና ጥያቄዎች መንግስት የመጨረሻ ውሳኔ ሰጠ – አለምነህ ዋሴ appeared first on ሳተናው: Ethiopian Amharic News | Breaking...
View Articleስለ ወያኔ የጎሣ ፌደራሊዝም መታወቅ ያለባቸው 5 ነጥቦች – ወንደሰን በየነ
1) የሐገራችን የጎሣ ፌደራሊዝም ከሌላው ዐለም የፌደራል ስርዐት ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም ። የሐገራችን የፌደራል ስርዐት ጎሣን መሰረት አድርጎ የተነሳ በመሆኑ ከሌላው ዐለም የፌደራል ስርዐት ይለያል ። በኛ ሐገር የጎሣ ስርዐት መሠረት አንድ ሰው ከተሰጠው የጎሣ ክልሉ ውጭ የቱን ያክል ብቃቱ ሰማይ ጠቀስ ቢሆንም...
View Article