“የኔታ መስፍን ምን አጠፉ?” (በመስከረም አበራ)
ፕ/ሮ መስፍን ወ/ልደማርያም ሃገራችን ኢትዮጵያ መማር ብቻውን “ንወር ክበር!” የሚያስብልባት ምድር ነች፡፡ ተምሮ ለወገኑ ምን ሰራ? ለሃገሩ ምን አበረከተ? የሚሉት ወሳኝ ነገሮች ከክብሩ በፊት ጥያቄ ውስጥ የሚገቡ ነገሮች አይደሉም፡፡ ብዙሃኑ ምሁራን በበኩላቸው ትምህርታቸው ደሃ አደግነታቸውን የሚበቀሉበት ብርቱ...
View Articleእስቲ ጠይቁልኝ! – አቻምየለህ ታምሩ
ወያኔ ደብረ ብርሀን ላይ በከፈተው የአእምሮ ማጫጫ የፖለቲካ ማዕከል [ዩኒቨርሲቲ ላለማለት ነው] «ዳግማዊ ምኒልክ ካምፓስ» በሚል ስም የመሰረት ድንጋይ ለወደቀለት ትውልድ ማምከኛ ካምፕ የትግራይ ካድሬዎች እነ ዳንኤል ብርሀነ «ንጉሱ የሰብአዊ መብት ረገጣ ፈጽመዋልና በሳቸው ስም በየተሰየመ ካምፓስ ውስጥ አዲስ ገቢ...
View Articleየአዜብ ጎላ ዋነኛ ገንዘብ ደባቂዋ ተጋለጠች! – አስናቀው አበበ
የአዜብ የእክስት ልጅ የአዜብ ጎላ ብር አስቀማጭና አንቀሳቃሾች ውስጥ አንዷ መሆኗን Forbes አስነቃባት። ሃፍታም “ኢትዮጵያዊያን” ተብለው አንድ አምስት ሰወች ስማቸው ቢደረደርም “አኪኮ ስዩም አምባዬ” የተባለችው ቁጥር አንድ ላይ ተሰድራለች። ከአሁን በፊትም አዜብ ጎላ የናጠጡ ሃብታም ተርታ በይፋ መዘገቧ ይታወቃል።...
View Articleለሶስተኛ ጊዜ ተቀጥሮ የነበረው የባሕር ዳር የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች የዋስትና መብት ጥያቄ ዳግም ውድቅ ተደረገ
ለዛሬ ሰኔ 7/2009 ዓ.ም ፡፡ (በሰማያዊ ብሔራዊ ሸንጎ የህዝብ ግንኙነት ንዑስ ኮሚቴ) **************************************** «በከፍተኛ የአገር ሃብትና የሰው ህይወት ውድመት » ተጠርጥራችኃል በሚል አስር ወራቶች በእስር የቆዩት የሰማያዊ ፓርቲ የባህር ዳር አመራሮች ዳግም ያነሱት የዋስትና...
View Articleየኢትዮጵያ ሕዝብ ከከያኔያን (ከአርቲስቶች) ምን ይጠብቃል? የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ለሐሰተኛ ከያኔያን! – ሠዓሊ አምሳሉ...
ከያኔ (Artist) ማለት ብዙዎቻችን በስሕተት ኪነጥበብ በምንለው ዘርፍ እና በሥነ ጥበብ (Fine art) ዘርፍ የተሰማራ ባለሙያ ወይም ጥበበኛ ማለት ነው፡፡ ቃሉ የአማርኛ ቃል ሲሆን ኪን (ጥበብ) ከሚለው የግእዝ ቃል የወጣ ቃል ነው፡፡ ከያኔ የሚለው ቃል በቁሙ የግእዝ ቃል አይደለም፡፡ የዚህ ቃል የግእዝ አቻ ቃል...
View Articleኢትዮጵያነት የሰውነት ከፍታ ነው። አማራነትም የብሄራዊ ስሜት ዋልታና ማገር ነው፤ አትውረድ !!! – መስቀሉ አየለ
ሰው ሆኖ መፈጠር የድንቅ አእምሮ ባለቤት መሆን ነው። ሰማየ ሰማያትን ቀዶ ማሰብ መቻል ነው። ይህችን አለም ድንበር አልቦ ማድረግ ነው። እንደ መላእክት በመንፈስ መነጠቅ ነው። እኛ ደግሞ በአባቶቻችን የደም ዋጋ የተገዛን የሰማእታት ልጆች ነን። መጫሚያ የሌላቸው የቀደሙት አባቶቻችን ከአራቱም ማእዘን እየፈሰሱ በከፈሉት...
View Articleየዘር መቧደንን ትግል፣ ፍርድ በመገምደል አንታገል! (ልያ ፋንታ)
ትግራይ፣ ትግራይ ( የህዋህት ደጋፊ) ኦሮሞ፣ ኦሮሞ ( ኦሮሞ ፈርስት፣ ኦቦ ጁሀር) አማራ፣ አማራ ( ቤተ አማራ ፣ ሞረሽ ) የአነዚህን አንድ ኢትዮጵያን ፈታኝ የሆነ መንገድ ላይ የጣለ የዘር የገመድ ጉተታ ለመፍታት ኢትዮጵያን ከእነ ሙሉ ክብሯ ለማቆየት የሚሹ ብዙ ሀገር ወዳዶች ተው! የዘር ጥምጥም ገመድ ለአንድ ሀገር...
View Articleወደድንም ጠላንም ከፖለቲካው ዉጭ ልንሆን አንችልም #ግርማ_ካሳ
“ፖለቲከኛ” አይደለሁም። በሞያዬ ኢንጂነር/ፊዚሲስት ነኝ። ግን አንድ ነገር እረዳለሁ። ፖለቲከኞች ባንሆንም ፖለቲካው በአዎንታዊ ሆነ በአሉታዊ መልኩ ይነካናል። ፖለቲካው ከተበላሸ አገር ትጠፋለች። ሊቢያ፣ ሲሪያ፣ ሶማሊያ፣ የመን ዉስጥ እያየን ያለነው እልቂት የፖለቲካው ብልሹነት ውጤት ነው። በአገራችን “አማራ ናችሁ”...
View Articleህዝባዊዉ ጽንስ እስኪወለድ ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋዉ ስራህን ዝም ብለህ ከዉን – ሸንቁጥ አየለ
ሙሉቀን ተስፋው ሙሉቀን ተስፋዉ የህዝብ ልጅ ነዉ::ጎበዝ ወጣት ነዉ::ወደፊት ደግሞ እየበሰለ ሲመጣ በርካታ ስራን ለኢትዮጵያ ህዝብ የመስራት አቅም ያለዉ ወጣት ነዉ:: አሁን ባለዉ የወጣትነት ዘመኑ ሶስት መጽሃፍን ማበርከት የቻለ እና ብዙ ግፎችን ያጋለጠ ትንታግ ጋዜጠኛ ነዉ::በተለይም የተደበቀዉን የአማራ ህዝብ...
View Articleአገሬ ኢትዮጵያ ለምትሉ ኢትዮጵያውያን ጠቃሚ መረጃ – ሰርጸ ደስታ
ቴክኖሎጂ ያመጣው የመረጃ ልውውጥ በጎነቱ እንዳለ ሆኖ በዛው ልክ ግን በተዛባ መረጃ ብዙ ሰው ከትክክለኛ አካሄድ እየወጣ ነው፡፡ በተለይ ልዩ ሴራን የሚያራምዱ ሰዎችም ሆኑ ቡድኖች ይህ የዘመኑ ቴክኖሎጂ አጋጣሚ ሆኖላቸዋል፡፡ በእኛ በኢትዮጵያውያን ላይ እየሆነ ያለውን ሴራ ብዙ ወሬ በማዛመት ልከልሉን እየሞከሩ ያሉ...
View Article“ከሽብርተኞች ጋር በመገናኘት፣ አሸባሪ ለሆነው የኢሳት ሪዲዮ እና ቴሌቪዥን ጣቢያ ጋዜጠኞች ጋር ቃለ መጠየቅ በመስጠት
ነገረ ኢትዮጵያ በሚል ክስ በእነ መቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን የክስ መዝገብ ስር ከሚገኙት ተከሳሾች መካካል ዛሬ ሰኔ 9/2009 ዓ.ም በዋለው ችሎት ፍርድ ቤቱ በሰባቱ ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ ሲያስተላልፍ የሚከተሉት ስድስቱን በነፃ ለቋቸዋል። (በሰማያዊ ፓርቲ ብሄራዊ ሸንጎ የህዝብ ግንኙነት ንዑስ ኮሚቴ) 1ኛ. 1ኛ...
View Articleፍትሕ ለወ/ሮ እማዋይሽ እና በእስር ላይ ለሚገኙ የፖለቲካ እስረኛ ሴቶች! (ይድነቃቸው ከበደ)
3291ቀናትን ያለ ምንም ወንጀል በእስር ላይ እማዋይሽ አለሙ አንቺ የሁላችንም እናት ነሽ!!! የሴቶች እኩልነት እና የላቀ ተሳትፎ ለማረጋገጥ ተግቼ እሰራለው የሚለው የህወሃት/የኢህአዴግ መንግስት ላለፉት 26 ዓመታት የገባውን ቃል ኪዳን ወደ ጎን አድርጎ፤ ለሰብዓዊ መብት መከበረ እንዲሁም ዴሞክራሲ ስርዓት በአገራችን...
View Articleየሺህ አመት ባሏን በሃያ አመት ውሽማ የለወጠችው ከተማ – ያሬድ ይልማ
ሳህለስላሴ የተባለው በስራ ዘርፋችንም ለልቤም ቢሆን ቅርብ የነበረ ወደጄ፣ የዛሬ ሰባት አመት ገደማ ለትምህርት ከሄደበት አውሮፓ ወደ አገር ቤት ሶስት አመት ሳይሞላው ተመለሰና ፣ እንባ ረጭተን የሸኘነውን ጓደኞቹን አስደነገጠን፡፡ “ምን ሆነህ ነው! ከኤርፖርት እቤት ተመልሰን በወጉ እንባ እና ሲቃችንን ሳናባርድ እንዲ...
View Articleየኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ክፍል 1, 2, 3 |በየዘመኑ የነበሩ መሪዎቻችን የኤርትራን ጉዳይ ያስተናገዱበት አግባብና ሲከተሉት...
የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ክፍል 1 በየዘመኑ የነበሩ መሪዎቻችን የኤርትራን ጉዳይ ያስተናገዱበት አግባብና ሲከተሉት የነበረዉ ፖሊሲ ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ፃድቅ ይህ ጽሁፍ የኤርትራን የእብሪት ወረራ ለመመከት በቆራጥነት ሲፋለሙ ለወደቁ የጀግናዉ መከላከያ ሰራዊታችን አባላትና በሻእቢያ የግፍ ጭፍጨፋ ሰለባ ለሆኑ የአይዴር...
View Articleወትሮም ያለ ነው ከጥንት- ሎሌ መጮሁ ከጌታው ፊት – በይገረም አለሙ
“ይህ ዋዛና ፈዛዛ ያናፈዘው ትውልድ ደግሞ ከንቱ ነገሮችን ሁሉ ሳይመረምር ይቀበላል፡፡ ብዙዎች የዚህ ትውልድ አባል በመሆናቸው ደስተኛ አይደሉም፡፡ ህሊናውን በሜዞ የሚሸጥ፣በኩርማን እንጀራ የሚሸነግል በፍርፋሪ የሚደልል ትውልድ ተፈጥሯል፡፡ ይህን ትውልድ ያለ ግብሩ ግብር ያለ ጠባዩ ጠባይ ሰጥተው የፈጠሩት ፖለቲከኞችና...
View Articleየኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ ህዝባዊ ጉባዬና ገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት በኖርዌይ ኦስሎ ከተማ በስኬት ተጠናቀቀ
በአሰግድ ታመነ በዛሬው ህዝባዊ ጉባዬ የአገራዊው ንቅናቄ ተቀዳሚ ሊቀመንበር አቶ ሌንጮ ለታና ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ በእንግድነት የተገኙ ሲሆን የጉባዬው አዘጋጅ የዴሞክራሲ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ ሊቀመንበር አቶ ይበልጣል የመግቢያ ንግር አድርገዋል። በማስከተልም አቶ ሌንጮ ለታ ስለ አገራዊው ንቅናቄ...
View Articleኢትዮዽያ ኤርትራ በጅቡቲ ላይ የፈፀመችውን ወረራ የሚከታተል ኮማንድ ልታቋቁም ነው
ዋዜማ ራዲዮ- የኳታር ወታደሮች ከአወዛጋቢው የጅቡቲና የኤርትራ ድንበር ለቀው መውጣታቸውን ተከትሎ ኤርትራ አወዛጋቢውን የራስ ዱሜራ ኮረብታ ወራ መያዟ ተሰምቷል። ኤርትራ ወረራ ስለመፈፀሟ ማስተባበያ አልሰጠችም፣ ይልቁንም በኳታር ድንገተኛ ለቆ መውጣት ግራ መጋባቷን ገልፃለች። ጅቡቲ በበኩሏ የኣአፍሪቃ ህብረት በጉዳዩ...
View Articleእናቴ ሆይ ናፍቀሽኛል!
ላለፉት ተከታታይ አመታት ሰርክ ስለእናቴ አስባለሁ፤ ለምን እንደሆነ ባላውቅም ስለሷ መንፈሰ ጠንካራነት ለመመስከር አንደበቴ ይደነቃቀፋል። ብእሬ ይዝላል! እንደው ባጭሩ እማዋይሽ የኔ፣ የምንግዜም ጀግና፣ ልጆቿን የሀገር ፍቅርን እና ከህዝብ. የመወገንን ፅናት፤ በአግባቡ ያስተማረች እና ምሳሌ እንደሆነች እኔ ልጇ ህያው...
View Articleእኔ የምለው ሤራ፣ ተንኮል፣ ስለላ፣ ማጭበርበር እና እምነት ምን አገናኛቸው? (ዲያቆን ዳንኤል ከብረት)
♦♦የግሪክ፣ የካቶሊክ፣ የሶርያ፣ የሕንድ፣ የሩሲያ፣ የግብጽ እና የኢትዮጵያ አብያተ ክርስቲያናትን ስንክሳሮች ለማየት ሞክሬያለሁ፡፡ በእነዚህ ቀደምት አብያተ ክርስቲያናት ለቅድስና የበቁ አባቶች እና እናቶች ታሪክ ጾም፣ ጸሎት፣ ትምህርት፣ ሱባኤ፣ ትኅርምት፣ ተጋድሎ፣ ሰማዕትነት፣ በድፍረት መመስከር፣ ንጽሕና፣ ተባሕትዎ፣...
View Articleአሣ ጎርጓሪ ዘንዶ አወጣ
የዚህች ጦማር ዋና ዓላማ፡ “ያዲስ አበባው ሲኖዶስ የግብጽ ቤተ ክርስቲያን ከቀሩት አኀት አብያተ ክርስቲያናት ተነጥላ ከሀያ በላይ ስህተት ሰርታለችና ትመርመር የሚል ክስና ወቀሳ አቀረበ” ብሎ ሀራ ዘተዋህዶ ባቀረበው ዜና፤ ግራ የተጋባችሁ ክርስቲያኖች፤ “በአኀት አብያተ ክርስቲያናት ሐዋርያዊ ትውፊት አንጻር እንዴት...
View Article