ከተሜ ጋር ለደቴን በዝዋይ እስር ቤት አሰላፍኩ – ታሪኩ ደሳለኝ
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ መንግስት የፈረደበት ፅኑ የ3 አመት የእስር ግዜ ሊጨርስ ዛሬ ሰኔ 15/09ዓ.ም 3 ወር ከ15 ቀን ብቻ ይቀረዋል። አኔም እንደለመድኩት ዛሬን ካስገቡኝ ብዬ ዝዋይ እስር ቤት ተገኝቻለሁ። ከገባው ተሜንም ጠይቄ ልደቴንም አክብሬ እመለሳለሁ ከላገባውም የስር ቤቱን ደጃፍ ላይ እንደቆምኩኝ ወንድሜን...
View Articleዛሬ በባህር ዳር ከተማ ሊካሄዱ የነበሩ የከፍተኛ ሊግ ጨዋታዎች ተራዘ
-የሚከተለው ደብዳቤም ለክልሉ ወጣቶችና ስፖርት ደርሷል ከኢትዮጰያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በከፍተኛ ሊግ የእግር ኳስ ውድድር ደንብ እና ባወጣው ኘሮግራም መሰረት የሁሉም ክልል ተወዳደሪ ክለቦች በሜዳቸውና በመረጡት ከተማ ስቴዲየም ከሜዳቸው ውጭ ጨዋታቸውን እንደሚያካሂዱ ይታወቃል፡፡ ይሁን እና የ28ተኛው ሳምንት የከፍተኛ...
View Articleስምንት ሚልዮን ሕዝብ በረሃብ የሞት አፋፍ ላይ ባለበት ሁኔታ የጅቡቲ ወደብ በፀጥታ ምክንያት አገልግሎቱ የመታጎል አደጋ...
አቶ ጆን ግራም (Mr. John Graham) የሕፃናት አድን ድርጅት የኢትዮጵያ ዳይሬክተር በተጨነቀ ስሜት ውስጥ ሆነው ለፕሬስ ቲቪ ይህንን የተናገሩት የትናንትናዋ ጀንበር ሳትጠልቅ ነበር።ጆን ግራም እንዲህ ነበር ያሉት – ” የሕይወት አድን የምግብ እርዳታው ሊቆም ይችላል። በአንድ ወር ውስጥ ያለው የምግብ...
View Articleየአንበጣው መንጋ የወረራቸው አካባቢዎች የመንግሥት እገዛ ተነፍጓቸዋል፤ – ሙሉቀን ተስፋው
በምዕራብ ጎጃምና አዊ ዞኖች የገበሬውን ሀብት ንብረት የሚያወድም አደገኛ አንበጣ ተከስቷል፡፡ አንዱ የአንበጣ መንጋ በቀን 16 ኪሎ ሜትሮችን መጓዝ የሚችል ሲሆን ባሕር ዛፍን ጨምሮ ማንኛውንም ዓይነት ሰብልና እጽዋት መድምዶ በመብላት ያወድማል፡፡ በምዕራብ ጎጃምና በአዊ ዞኖች ከአራት ወረዳዎችና ከ50 በላይ ቀበሌዎች...
View Articleየአማራ መደራጀት ጉዳይ – አቻምየለህ ታምሩ
ከሰሞኑ የአማራው በአማራነት መደራጀት ጉዳይ እንደገና ተቀስቅሶ የውውይት አጀንዳ የሆነ ይመስላል። ገራሚው ነገር የአማራውን በአማራነት መደራጀት አጀንዳ እያደረጉ ያሉት ሰዎች በዘውግ ከተደራጁት ቡድኖች ጋር አብሮ ለመስራት ደፋ ቀና እያሉ ያሉ ግለሰቦች ጭምር መሆናቸው ነው። የአማራው በአማራነት መደራጀት ለድርድር...
View Articleጣራው ለሚያፈስ ቤት -የወለል እድሳት፣ – ይገረም አለሙ
መላ አከላቷን ዝንጀሮ እሾህ ወግቷት መቆም መራድ መቀመጥ ተስኖአት የትኛውን እንንቀልልሽ ብለው ቢጠይቋት፣ ብታስቀድሙልኝ የመቀመጫየን እኔ እነቅለዋለሁ ቁጭ ብዬ ሌላውን ፣ በማለት መለሰች ቅድሚያ የሚሰጠውን ነገር ስላወቀች ፡፡ ጣሪያው በሚያፈስ ቤት ውስት እየኖሩ ክረምት በመጣ ቁጥር እየተሰቃዩ በጋ ሲሆን የወቅት...
View Articleመንግሥትነት ከቤት ይጀምራል – ምሕረት ዘገዬ
ፈረንጆች “Charity begins at home.” ይላሉ፡፡ እንዲህ ሲሉ መልካምነት ወይም በጎነት ከቤት እንደሚጀምር ለመግለጽ ነው፡፡ እኔም ከዚህ አባባል ኮርጄ “መንግሥትነት ከቤት ይጀምራል” አልሁ፡፡ በመሠረቱ ከቤት የማይጀምር ነገር የለም፡፡ ከቤት የሚጀምር ነገር በጎም ሆነ ክፉ በውጭም ይታያል፡፡ ከቤት ያልጀመረ...
View Articleየ34 ኢትዮጵያውያን ጉዳይ በኬንያ – ጥላየ ታረቀኝ
የ34 ኢትዮጵያውያን ጉዳይ በኬንያ – በሀገራችን ኢትዮጵያ ህገ-ወጥ የሰዋች ዝውውር ከፍተኛ የሆነ ጉዳት እያመጣና እያደረሰ መሆኑን ንፁሀንንና በእድሜ ያልጠነከሩ ለጋ ወጣቶችን እያረገፈ መሆኑን ለኢትዮጵያንና በዚህ ማህበራዊ ድህረ ገፅ ላይ ላላችሁ ወገኖቼ መንገር ለቀባሪ ማርዳት ይሆንብኛል ለምሳሌ በሊቢያ በግብፅ ሲና...
View Articleዕንቆቅልህ ምን ዐውቅልህ! – ነፃነት ዘለቀ
“ወዴት እያመራን ነው?” ወይም “ወዴት እየሄድን ነው?” የሚለውን መልስ-አልባ ጥያቄ ራሳችንን እንደጠየቅን ይሄውና በትንሹ ዐርባ ዓመታትን ያህል አሳለፍን፡፡ እኔ ራሴ ለአቅመ ጥያቄ ከደረስኩ ጅምሬ ይህንኑ ጥያቄ ከመጠየቅ ቦዝኜ አላውቅም፡፡ በርግጥም “ወዴት እየሄድን ነው?” ዲግሪና ዲፕሎማ አልባ አባቶቼ በዐርባ ብርና...
View Articleየባህል መሸራረፍና የሰብእና መሰባበር – ከአሰፋ እንደሻው
ከአሰፋ እንደሻው (ለንደን፣ እንግሊዝ)* ህብረተሰቡ የሚታነጽባቸው ዋና ዋና መንገዶች በቤተሰብና በማህበረሰቡ፣ በሃይማኖት ተቋሞችና በትምህርት ቤቶች ሆኖ ሳለ ዛሬ በይፋም በውስጥ ለውስጥም የሚነፋው የተሳሳተና የተጣመመ ብሎም ጎጂ አመለካከትና አጉል ልማድ ሁሉ በቀላሉ መወገድ የማይችል እየሆነ ነው፡፡ ትልቁ ምክንያት...
View Articleይድረስ ለትግል አባቴ አንዳርጋቸው ጽጌ
ተ—ጠ—ቀ—ቅ!! ለፍትህ፣ለእኩልነት፣ለዴሞክራሲያዊ መብት መከበር፣ለሰባዊ መብት ልዕልና መጠበቅ፣ለኢትዮጵያ አንድነት ሲሉ—ውድ ህይወታቸውን አሳልፈው ለሰጡ ሰማዕታት ጓዶቻችን የአንድ ደቂቃ የህሊና ጸሎት እናድርግላቸው!!——————————————ይበቃል!! ታች!! አንዳርጋቸው ጽጌ ለተሰው ጓዶቻችን ያደረስነውን የህሊና ጸሎት...
View Articleዋልድባ፤ እመ ግሑሣን ወግሑሣት፤ እንዴት ከርመሽ ይሆን? – (ከትዝታዬ) – ጌታቸው ኃይሌ
ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በረጅም ታሪኳ የጥቃት ነፋሳት ሲነፍሱባት፥ የአፍራሽ ዝናማት ሲዘንሙባት፥ ምንም ነገር እንዳልደረሰባት ሆና እኛ ዘመን የደረሰችው፥ መሠረቷ በዐለት የሚመሰሉ ጠንካራ ቅዱሳን ገዳማት ስለሆኑ ነው። ከዋናዎቹ ገዳማት አንዷ የግሑሣንና የግሑሣት እናት ቅድስት...
View Articleየወያኔ የሥልጣን ዕድሜ ያራዘሙ ምክንያቶች – ብርሃንደጅ ሃሰን
ብርሃንደጅ ሃሰን 24 May,2017 በቅርብ ጊዜ በምኖርበት ከተማ አደባባይ መሃል (ሞል) ላገኛቸው ብመኝም በተለያዩ ምክንያቶች ለሁለት ዓመት ያህል ካጣኋቸውና ከምወዳቸው ሁለት ወንድና ሴት ኢትዮጵያኖች ጋር ባጋጣሚ ተገናኘሁ ። ተቃቅፈንና ቆም ብለን ሰላምታ ከተቀያየርን በኋላ ቡና እየጠጣን መጫወት ይሻላል በሚል...
View Articleአቤ ቶክቻውና ሙሉቀን ተስፋው – ሰርጸ ደስታ
የአቤና የሙሉቀን ውይይት ዋነኛው ሀሳቤ እንጂ ሌሎች ጉዳዮችንም አነሳለሁ፡፡ ስለ ሰዎች ማንነት መረዳት ስንችል ለመተቸትም ለማመስገንም ብቃቱ ይኖረናል፡፡ አንድን ሰው የምንወቅሰው ወይም የማመሰግነው እኔ የማስበውን አይነት አስተሳሰብ ስላለውና ስለሌው በሚል መሆን አልነበረበትም፡፡ ይልቁንም በሀሳብ የሚስማሙበትና...
View Articleየወልቃይት ጠገዴን የአማራ ማንነት ጥያቄ ለማፈን የተሄደበት መንገድ . (ክፍል ሁለት) – አያሌው መንበር
የህወሃትን መዋቅር ከላይ እስከታች ያናጋውን የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት የአማራ ብሄርተኝነት የማንነት ጥያቄ ስርዓቱ ለጊዜውም ቢሆን እድሜየን ለማራዘም ያግዘኛል ያለውን ሁሉ ተጠቅሟል።የጥያቄውን አመራር ኮሚቴዎች ጎንደር ድረስ በመምጣት ከማፈን ጀምሮ እስከ ጀምላ ማሰር እና ማሰደድ ደርሷል።የታፈኑትና የታፈሱትን...
View Articleየፖለቲካ ፓርቲዎች ለድርድር የመረጧቸው አጀንዳዎች ይፋ ሆኑ
ምንም ለውጥ አያመጣም የተባለለትና ህወሃት ኢህአዴግ ከወራት በፊት አንዴ ውይይት በሌላ ጊዜ ደግሞ ድርድር በማለት በራሱ ልክ ጠፍጥፎ የፈጠራቸው ፓርቲዎችን ጨምሮ ከሰላማዊ ተቃዋሚዎች ጋር ድርድር እንቀመጥ ብሎ ጥሪ ሲያስተላልፍ ወራቶች ቢይልፉም አንኳር አንኳር የሆኑ ነጥቦችን ተዘለው ለድርድር የተስማሙበት ሰነድ ይፋ...
View Articleይድረስ እኔ በምጽፋቸው ገንቢ ይሁኑ ኣፍራሽ ኣስተያየት ሰጭዎች የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች (ጸሃፊዎች ) በሙሉ ፣
ከኣስገደ ገብረስላሴ ወልደሚካኤል ፣ ———————————————————– አስገደ ገብረስላሴ እኔ ዜግነቴ ኢትዮጱያዊ ኣገሬም ኢትዮጱያዊ የተወለድኩበት በትግራይ ጠቅላይ ግዛት በሽሬ ኣውራጃ ፣በላዕላይ ቆራሮ ወረዳ ፣በኣሁኑ ጊዜ በህወሓት ኣማራር ከጥንት የነበረ ስም ተቀይሮ ወረዳ መደባይ ዛና በሚባል ዓዲ ዘኽረሞ በምትባል...
View Articleመኪና አሳዳጅ ውሾች – በዳንኤል ክብረት
ዳንኤል ክብረት አንድ የአፍሪካ የሽምቅ ውጊያ መሪ ለብዙ ዓመታት በሽምቅ ውጊያ ታግሎ ነባሩን መንግሥት ካስወገደ በኋላ ለ12 ዓመታት ሀገሪቱን መራ። ሕዝቡ በሽምቅ ተዋጊነቱ ጊዜ የወደደውን ያህል በመንግሥትነቱ ጊዜ ሊወደው አልቻለም። ሲመጣ በጭብጨባና በሆታ ተቀበለው፣ ሲውል ሲያድር እያዘነበት ሄደ፣ ሲቆይ ተቀየመው፣...
View Articleየፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ አፅም ከነበረበት መካነ መቃብር ወደ ሌላ ቦታ በክብር ሲዘዋወር በዚህ መልኩ ነው
የፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ አፅም ከነበረበት መካነ መቃብር ወደ ሌላ ቦታ በክብር ሲዘዋወር በዚህ መልኩ ነው ሂሩት ሃይሉ – ” የክቡር ፕ/ር አስራት ወ/ደየሰ አፅም ከነበረበት ባለወልድ ቤ/ያን ተነስቶ ስላሴ ካቴድራል 5:00 ላይ አርፏል! ” ሞተንም እንኳ መቀመጫ ያጣን ዜጎች The post የፕሮፌሰር አስራት...
View Articleጊዜውን የሚጠብቀው የስኳር ፖለቲካ – በ‘ስኳር’ – በፋኑኤል ክንፉ (ሰንደቅ)
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃ/ማሪያም ደሳለኝ ኢትዮጵያ በዘረጋችው መጠነ ሰፊ የስኳር ልማት ዙሪያ መንግስታቸው ትምህርት ማግኘቱን ከመግለጽ ውጪ፣ አንድም ተጠያቂ አካል ማቅረብ አልቻሉም። ለሁሉም ጊዜ አለው እንደሚባለው፣ አንድ ቀን በዚህ ስኳር ልማት ዙሪያ ኃላፊነት የሚወስዱ በሕግ የሚጠየቁ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት...
View Article