የፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ አፅም ከነበረበት መካነ መቃብር ወደ ሌላ ቦታ በክብር ሲዘዋወር በዚህ መልኩ ነው ሂሩት ሃይሉ – ” የክቡር ፕ/ር አስራት ወ/ደየሰ አፅም ከነበረበት ባለወልድ ቤ/ያን ተነስቶ ስላሴ ካቴድራል 5:00 ላይ አርፏል! ” ሞተንም እንኳ መቀመጫ ያጣን ዜጎች
The post የፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ አፅም ከነበረበት መካነ መቃብር ወደ ሌላ ቦታ በክብር ሲዘዋወር በዚህ መልኩ ነው appeared first on ሳተናው: Ethiopian Amharic News | Breaking News: Your right to know!.