Quantcast
Channel: Amharic News – Medrek
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2265

ሰበር ዜና …… ከፋኝ አማራ #ታጋዮች ግፈኛው የወያኔ ስርዓት ለሊት ላይ ከእስር አውጥቶ ሊረሽናቸው የነበሩ ሁለት ወንድሟሟቾችን ከርሸና ታደጋቸው

$
0
0

። ሰኔ 14 ቀን 2009ዓ/ም

ከለሊቱ 6:20 ሲሆን በሰሜን ጎንደር ዞን ጭልጋ ወረዳ

1ኛ አስማረ ሲሳይ በቀለ

2ኛ ገላጋይ ሲሳይ በቀለ

የተባሉ የአለፋ ወረዳ የሻውራ ከተማ ተወላጅ የሆኑ ወጣቶችን ለሊት ከእስር ቤት በማውጣት በዱላ እየደበደቡ ወደ ኳሂር ቀበሌ ለመረሸን ሲወስዳቸው የአካባቢው ህብረተሰብ በቦታው ለሚንቀሳቀሱ የከፋኝ ታጋዬች ጥቆማ አድርገው ታጋዬችም በፍጥነት በመድረስ ከህወኃት ወታደሮች እና ፀረ ሽብር አባላት ጋር በመታኮስ ልጆችን ታድገዋቸዋል። ልጆች በአሁኑ ሳዓት በጥሩ የጤንነት ሁኔታ ከታጋዬች ጋር ይገኛሉ። ታጋዬች በሰላም ወደ ቦታቸው ተመልሰዋ

ድል ለከፋኝ አማራ!!!

 Justice Amhara

1 hr ·

The post ሰበር ዜና …… ከፋኝ አማራ #ታጋዮች ግፈኛው የወያኔ ስርዓት ለሊት ላይ ከእስር አውጥቶ ሊረሽናቸው የነበሩ ሁለት ወንድሟሟቾችን ከርሸና ታደጋቸው appeared first on ሳተናው: Ethiopian Amharic News | Breaking News: Your right to know!.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 2265

Trending Articles