ወጣት የነፃነት ታጋይ እድሜ ልክ የግፈኞች የበቀል ፍርድ የተቀበለው የፖለቲካ እስረኛ አንዱአለም አራጌ ለሁለተኛ ጊዜ...
ስንታየሁ ቸኮል ወጣት የነፃነት ታጋይ በእስር ቤት እረፍት እንዳጡ ነው ፡፡ እድሜ ልክ የግፈኞች የበቀል ፍርድ የተቀበለው የህሊና እና የፖለቲካ እስረኛ አንዱአለም አራጌ ለሁለተኛ ጊዜ ካለበት ክፍል በአንድ እብሪተኛ ታሳሪ የመደብደብ ሙከራ እንደተፈፀመበት ከቃሊቲ እስር ቤት ምንጮች ለማረጋገጥ ተችሏል፡፡ ወጣቱ ፖለቲከኛ...
View Articleበሳውዲ አረቢያ በዜጎቻችን ለሚደርሰው ሞትና መከራ አገዛዙ ተጠያቂ ነው! (ከሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ሸንጎ የተሰጠ መግለጫ)
ባለፉት ሃያ ስድስት አመታት በውጭ ስለሚኖሩ ዜጎቻችን የምንሰማው ዜና በአሰሪዎቻቸው ተደበደቡ፣ ከፎቅ ላይ ተወረወሩ፣ ተደፈሩ፣ ተገደሉ እና የመሳሰሉ አሳዛኝ ዜናዎች ሲሆኑ በዚህም ሂደት ገዥው ቡድን በዜጎቻችን ላይ የሚፈፀሙ በደሎችን ለመከላከል ፍላጎት የለውም የሚል ወቀሳ ነው፡፡ ከዚህ የስደትና የመከራ ሕይወት ጋር...
View Articleለመሆኑ ምን እየሆንን ነው; ትረዱታላችሁ; – ሰርጸ ደስታ
አሁን አሁን ሳስተውል ብዙ ነገሮች የዚያን ያህል ከባድ ሆነው ሳይሆን ከልክ ያለፈ ስግብግብነት ለአገርና ሕዝብ ትንሽ እንኳን ማሰብ አለመቻል፣ ወይም አለመፈለግ ዛሬ አለም በኑሮ መሻሻል እየተደሰተበት ባለበት ዘመን አገርራችንንና ሕዝቦቿ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየከፋ የመጣ ሰቆቃ ውስጥ እየገባን ነው፡፡ ያ የነበረው ረሀብ፣...
View Articleየፍጹም ሰላም የከፍታ ነጥብ (The Quantum understanding of peace) የት ላይ ነው ?… (በጽሞና ውስጥ...
መስቀሉ አየለ አዳም አጸብ ከድቀቱ በፊት በበጎ ህሊና ይኖር ነበር ሲባል መጥፎ ነገር ለማሰብ አይችልም ማለት ነው።ለምሳሌ መግደል፣ መዋሸት መመኘት ክህደት ኑፋቄ የተባሉ ስጋዊ ጠባዮች በአእምሮው መዝገብ ውስጥ አልተጻፉምና አያውቃቸውም። ለምሳሌ አዳም ምንም ቅሉ የሰላሳ አመት ጎልማሳ ሆኖ ቢፈጠረም ልቡናው እንደ...
View Articleሰበር ጥብቅ መረጃ . . . .በተለይ በአማራዉ ክልልና በአዲስ አበባ አካባቢ ለምትገኙ. – በልኡል አለሜ
ሰኔ 3/2009 ህወሃት በአስቸኳይ ግዜ አዋጁ ምክንያት አዋቅሮት ሲሰራበት የነበረዉ የመረጃ ደህንነት ሰራዊት በኮማንድ ፖስቱ የበላይ ተጠሪነት ለአፈና ዝግጅቱን መጨረሱን ታማኝ ምንጮች ጠቁመዋል። በዚህም መሰረት • በሶሻል ሚዲያ ዉስጥ በመሳተፍ ከፍተኛ የተቃዉሞና የአመጽ ስራዎችን ያከናወኑ • ህዝብ መንግስት ላይ...
View Articleወረራውን በመመከት ለመልሶ ማጥቃት መዘጋጀት ያስፈልጋል ( ኮ/ል አለበል አማረ )
ኮ/ል አለበል አማረ ህወሃት ” ጸረ- ሰላም ሃይሎችን ሙሉ በሙሉ በማጥፋት ለ2010 ለልማት ምቹ ሁኔታ መፍጠር” በሚል መፈክር ከሰኔ አጋማሽ ጀምሮ እስከ ነሃሴ የሚዘልቅ በጎንደር ምድርና ህዝብ ላይ ሰፊ የወረራ አቕድ ማውጣቱንና ፈጻሚ ሃይሉንም እያዘጋጀ መሆኑን እየሰማን ነው። ህወሃት በዚህ የጥፋት የወረራ እቅድ...
View Articleየአርቲስቶቻችን የባዶ መሶብ ግብዣ – በ: ሀ. ህሩይ, ቶሮንቶ
በ: ሀ. ህሩይ, ቶሮንቶ ሰኔ,2017 ሰሞኑን በተወሰኑ አርቲስቶች የተዘጋጀውን ወደ ሀገር የመመለስ ጥሪ ወይም ውትወታ በቴሌቪዥን ስመለከት ስልችት ያለኝን የሰራዊት እና የሙሉዓለምን የቅብብሎሽ ማስታወቂያ በተደራጀ መልኩ እንደገና አየሁት። መቼም የኢትዮጵያ ቴሌቪዥንን የሚመለከት እና ሬዲዮኑን የሚሰማ አድማጭ...
View Articleኢትዮጲያን ለማዳን ማድርገ ያለብን ጉዳይ! (ከሙሉቀን ገበየው)
አገራችን ኢትዮጲያ ወደ አስጊ መንገድ እየሄድች ነው። አብዛኞቻችን ይህ ሁኔታ ይሆናል ብለን አናስበው ይሆናል። አንዳንዶቻችን የተጋነነ አባባል አደርግን እንውስደዋላን። የተወሰነው ደግሞ በተለየ ሁኔታ አገራችን በቅርቡ አስርት አመታት ከተከሰተው ታሪካችን በመንሳት ኢትዮጲያ በተሻለ መንገድ ላይ ናት ብለን እናስባለን።...
View Articleሕወሓት በረከት ስምዖንና አዲሱ ለገሰን ወደ ባህርዳር ላከ
በህወሃት የበላይነት የሚመራው አገዛዝ እየገጠመው ያለውን ተቃውሞ ለመቆጣጠር ደፋ ቀና እያሉ ካሉ ከፍተኛ አመራሮች መካከል በረከት ስሞኦንና አዲሱ ለገሠ የብአዴንን የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ለመከታተል ባህር ዳር ከተማ መክተማቸውን ከውስጥ አዋቂ ምንጮች ለትንሳኤ ሬዲዮ ዝግጅት የደረሰው መረጃ አመለከተ። የብአዴን...
View Articleኢትዮጲያን መልሶ የቀይ ባሕር ሀይል የሚያደርግ ፖሊሲ ያስፈልጋል ~ ጻድቃን ገብረትንሳኤ
በስራ ላይ ያለው የብሔራዊ ደህንነትና የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ በቀይ ባህር ላይ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ለኢትዮጲያ ያላቸውን አንድምታ ታሳቢ ያላደረገ እና ችግር ያለበት ነው በማለት ሌተናንት ጄኔራል ጻድቃን ገብረትንሣኤ ተቹ። የቀድሞው የሀገር መከላከያ ኤታማጆር ሹም ጻድቃን ገብረትንሣኤ ይህን የተናገሩት ከመንግስታዊው አዲስ...
View Articleከፍሬያቸው አወቅናቸው!!! – ተሾመ
ሰኔ 2009 ዛፍ፣ እጽዋት እና አዝእርት ፍሬ እንደሚያፈሩ ሁሉ ድርጅትም ፍሬን ያፈራል:: የድርጅት መልካም ፍሬዎች የሚባሉትም ማልካም አስተዳደር፣ ዲሞክራሲ፣ በስነ ምግባር የታነጸ ትውልድ፣ ጠንካራ ኢኮኖሚ ወዘተ ናቸው:: የዛፍ፣ እጸዋት፣ አዝእርት ፍሬዎች ሁኔታ የሚወሰነው በአፈሩ ንጥረ ነገር ፣ የአየር ንብረቱ ሁኔታ...
View Articleሞረሽ – ዋናውን ነገር ገሸሽ – ይገረም አለሙ
ሻ/ቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ ሲያትል በሀገራዊ ንቅናቄው ስብሰባ ላይ የተናገሩትን አዳመጥኩት፣ ከዚህ ንግግር በመነሳት ከተጻፉት አንዳዶቹንም አነበብሁ “የሻለቃ ዳዊት የዋሽንግተን ሲያትል ንግግር በሞረሽ ዕይታ!” የሚለው ጽሁፍ በሁለት ምክንያት ቀልቤን ሳበው፡፡ የመጀመሪያውና እንዳነበው የገፋፋኝ በድርጅት ስም የተጻፈ...
View Article“ከልደት ወደ ታሪክ” በደስታ ስሜት ውስጥ የተፃፈ (ያሬድ ሹመቴ)
በዳግማዊ አፄ ምኒልክ ስም የተሰየመው የደብረብርሀን ዩኒቨርሲቲ “ዳግማዊ ምኒልክ” ካምፓስ የመሰረት ድንጋይ በዛሬው እለት ከደብረ ብርሀን 7 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በምትገኘው የእምዬ ምኒልክ የትውልድ መንደር አንጎለላ ላይ ተጥሏል። ዳግማዊ አፄ ምኒልክ ላለፉት 2 አስርት አመታት በስማቸው ምንም አይነት መታሰቢያ ሳይሰራላቸው...
View Articleየዓረና ሊቀመንበር አቶ አብርሃ ደስታ ድብደባና ዝርፊያ ተፈፀመባቸው
በትግራይ ክልል በሰፊው የሚንቀሳቀሰው ዓረና ትግራይ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ አብርሃ ደስታ በመቀሌ ከተማ ቅዳሜ ዕለት ድብደባና ዝርፊያ ተካሄደባቸው። ዋሺንግተን ዲሲ — በትግራይ ክልል በሰፊው የሚንቀሳቀሰው ዓረና ትግራይ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ አብርሃ ደስታ በመቀሌ ከተማ ቅዳሜ ዕለት ድብደባና ዝርፊያ ተካሄደባቸው።...
View Articleየአፋር ህዝብ መከራ እና አዲሱ የወያኔ የማስቀየሻ ስልት – ሸንቁጥ አየለ
“ኢትዮጲያን መልሶ የቀይ ባሕር ሀይል የሚያደርግ ፖሊሲ ያስፈልጋል” አለ አንዱ የወያኔ ቁንጮ:: ማን ነዉ በል? ጻድቃን ገብረትንሳኤ ነዋ:: ሆሆ ሆሆ… እነዚህ የማያፍሩ ሀገር ሻጭ እና ሀገር አስገንጣዮች ምንም ነገር ለመናገር አያፍሩም ማለት ነዉ? እንኳን አንዴ ያስገነጠሉትን ኤርትራን ተዋግተዉ ቀይባህርን ሊያስመልሱ...
View Articleአርበኞች ግንቦት 7 ለመጀመርያ ጊዜ አዲስ አበባ ላይ ጥቃት መፈፀሙን ገለጠ
በሰሜን ጎንደር አንድ የሱዳን ተሳቢ የፈሳሽ መጫኛ መኪና ከሱዳን ተነስቶ በመተማ መንገድ በማለፍ ጣራገዳም ተራራን ጨርሶ አዲስ ዘመን ከተማ ለመግባት 2 ኪሎ ሜትሮች ሲቀረው የንቅናቄው ታጋዮች በወሰዱት ጥቃት የመኪናው ሹፌር እና የመኪናው ጎማ እንደተመታ ተሳቢውንና መኪናው ለየብቻ መውደቃቸውን በፎቶ ግራፍ አስደግፎ...
View Articleየማለዳ ወግ…የኢህአዴግ አገዛዝ ጉዞና የሳውዲው ስደት ! – ነቢዩ ሲራክ
* ልማታዊ ካድሬዎች የሚገፉት ዲፕሎማሲ ትርፉ የጀርመን ራዲዮ ወይም የዶቸ ቬሌ የትናንት እሁድ ” ኢትዮጵያ 26 ዓመታት በኢህአዴግ አመራር ” የሚለውን ውይይትት አደመጥኩት ። እጅግ በጣም በሳል ፖለቲከኞች ያደረጉትን ውይይት እያዳመጥኩ ባለፉት ሁለት አስርት አመታት ስደት የማውቀው የኢትዮጵያን ስደተኛ በውል የማውቀው...
View Articleቱጃሩ ጻድቃን በወያኔ ላይ በተደቀነው አደጋ እንቅልፍ አጥቷል!
(ከአቻምየለህ ታምሩ) ቱጃሩ ጻድቃን ገብረ ተንሳይ ቱጃሩ ጻድቃን ገብረ ተንሳይ ግማሽ ሕይወቱ ወደ ሞት ተለውጦ እውር ድንብሩን እየሄደ ያለው የትግራዩ የአፓርታድይ አገዛዝ የወያኔ ህልውና ጉዳይ እንቅልፍ የነሳው ይመስላል። ጻድቃን እንቅፍል የተነሳው የትግራይን የበላይነት የሚያረጋግጥ ኃይል ሳይፈጠር ወደሞት እያመራ...
View Articleየኳታርና የሳዑዲ ውዝግብ በዚህ ከቀጠለ ለኢትዮዽያ ምን ያተርፍላታል?
ዋዜማ ራዲዮ- በኳታር እና ሳዑዲ-መራሽ ዐረብ ባህረ ሰላጤው ሀገራት መካከል የተካረረው ሁለንተናዊ ቀውስ በተለይ በአፍሪካ ቀንድ ቀጠና ላይ አሻራውን ማሳረፉ የሚቀር አይመስልም፡፡ ስለሆነም ኢትዮጵያ በቀጥታ የውዝግቡ አካል ባትሆንም ዳፋው ግን በተለይ በኤርትራ እና ሱማሊያ ባላት ጅኦ-ፖለቲካዊ ጥቅሞች ላይ ምን አወንታዊ...
View Articleከጎጃም አለምአቀፍ ትብብር የተሰጠ መግለጫ!
ሰኔ 6 ቀን፤ 2009 ዓ፤ም የተከበራችሁ ውድ የጎጃም አለምአቀፍ ትብብር አባላት እንዲሁም በተመሳሳይ በጎ አድራጎት ላይ የምትገኙ ኢትዮጲያዊያን በሙሉ፦ በዚያች የመከራዋ ጽዋ ሞልቶ አላልቅ ባለባት ምድር ላይ፤ ላይን የሚዘገንኑ ለጆሮ የሚቀፉ ወንጀሎች በምንወደው...
View Article