ሰውም እንደ ጊንጧ፤ – ይገረም አለሙ
ጊንጥ በመስክ ላይ ሆና በድንገት አካባቢው በውኃ ይጣለቀለቅና ነብስ ውጪ ነብስ ግቢ ጭንቀት ውስጥ ትገባለች፡፡ህይወቷን ለማትረፍ የምትችልበት መንገድ ፍለጋ ዙሪያዋን ስትቃኝ በቅርብ ርቀት ኤሊን ታያትና ኤሊ ሆይ! እባክሽ አንች ውኃ አያጠቃሽምና አድኒኝ፣ ጀርባሽ ላይ አድርጊና ከዚህ መአት አውጪኝ ብላ ትማጸናታለች፡፡...
View Articleሰሜን ጎንደር አሁንም ፍጥጫው ቀጥሏል ኮሎኔል ደመቀ አሁንም ቀጠሮ አራዘሙበት – አስናውቀ አበበ
ሁኔታው እንዴት ነው? ሰኔ ልደታ 2009 አወ ሰኔ ግም ብሏል። በግብርና ለሚተዳደረው ህዝባችን የእርሻ፣ የቡቃያ፣ የተስፋ ወቅት ነበር። የጎንደር አርሶ አደር ግን ለዛ አልታደለም። በድንበሩ፣ በባድማው፣ በርስቱ፣ በራስ መጠበቂያው በብረቱ በጠመንጃው፣ በቤተሰቡ፣ በህይወቱ መጡበት። ተው አለ በሰላም ጠየቀ መልሳቸው ግድያ...
View Articleያሻንጉሊት ፀሎት
አቤቱ ጌታ ሆይ የሰለሞን አምላክ ሰለቸኝ ስድቡ ሰለቸኝ መላላክ፤ ምን ላድርግ አምላኬ ያንተን ክብር ትቼ በወንበር ጥማቴ ከንቱ ተጎልቼ አላቅድ አልወጥን አልዘገይ አልፈጥን አልፈፅም ፈቃዴን እየሞላሁ ሆዴን በስድብ ማንጓጥጠጥ በስላቅ ማሽሟጠጥ በመሃይም ቅርሻት በውርጋጥ ድንፋታ ነፍሴ ተጨነቀች ጠዋትና ማታ ። እባክህ...
View Articleበውጭ አገር የሚኖሩ የጌዴኦ ተወላጆች ህብረት በኩል የተሰጠ የአቋም መግለጫ
አሁን በሥልጣን ላይ ያለዉ የህወሓት መንግስት አገሪቱን ማስተዳደር ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ያልሆነውን ሆነ፣ያልተደረገውን ተደረገ ወይንም ሀሰትን ከትንሽ እውነት ጋር ቀላቅሎ ኃላፊነት በጎደለው መልኩ የኃሰት መረጃ አደራጅቶ ለሕዝብ በማቅረብ ለማሳመን መሞከር የተለመደ ሙያዉ አድርጎታል። በዚህም ሕዝቡን...
View Articleበአዲስ አበባ በሺህ የሚቆጠሩ የሀድያና ወላይታ ወጣቶች በፖሊስ እየታደኑ ነው
ዋዜማ ራዲዮ- ካለፈው ሰኞ ጀምሮ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በቁጥር እስከ ሦስት ሺህየሚቆጠሩ የሀዲያ፣ የወላይታ እንዲሁም የሲዳማና የከምባታ ተወላጆችን እያፈነበማዕከላዊና ሌሎች እስር ቤቶች በማጎር ላይ እንደሚገኝ የዋዜማ ምንጮች ገለጹ፡፡ በርካታ የደቡብ ወጣቶች ይኖሩበታል ተብሎ የሚገመተው ገርጂ ሮባ– ሰላም...
View Articleበምርጫ 97 የተገደሉ ሠማዕታት ማስታወሻ
http://www.satenaw.com/amharic/wp-content/uploads/2017/06/d355d910-803d-4eee-8e67-c47c91469681_32k.mp3 የ1997 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ ምርጫ ተክትሎ በተከሰተው ቀውስ ሰኔ 1 ቀን 1997 ዓ.ም. በመንግሥት ታጣቂዎች የተገደሉ ዜጎች አሥራ ሁለተኛ...
View Articleሱዳን ውስጥ ያሉ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በተባበሩት መንግስታት የሥደተኞች ጉዳይ መ/ቤት (UNHCR) የሚደርስባቸው ግፍ...
ሱዳን ውስጥ ያሉ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በተባበሩት መንግስታት የሥደተኞች ጉዳይ መ/ቤት (UNHCR) የሚደርስባቸው ግፍ እና መድሎ የተሞላበትን የተወላገደ ስራ በሚመለከት የተጻፈ። የዚህ የብሦትና የምሬት ፁሁፍ መነሻ መጋቢት 3/2017 በሱዳን ካርቱም የ UNHCR ቅርጫፍ መ/ቤት ፕሮቴክሽን ኦፊሠር የሆነው ሚስተር ሮን...
View Articleየሻለቃ ዳዊት የዋሽንግተን ሲያትል ንግግር በሞረሽ ዕይታ! – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት
ሓሙስ ሰኔ ፩ ቀን ፪ሺህ ፱ ዓ.ም. ቅፅ፭፣ ቁጥር ፲፰ ሰዎች መልካም ሢሠሩና ሲናገሩ ማመስገን፣ መጥፎ ሢሠሩና ሲናገሩ ደግሞ መምከርና መገሰጥ ተገቢ ነው። ምንጊዜም ሁሉም ሰው ሕይዎቱን ሙሉ ስሕተት ብቻ እየሠራ አይኖርም። መልካም ነገሮችም ይሠራል። ልዩነት የሚኖረው የትኛው...
View Articleለአንዱ ብሄር ያገዙ መስለዉ አንዱን ብሄር የሚሳደቡ ሰዎች ሲገጥሙን ልንገነዘባቸዉ የሚገቡ ጥቂት ነጥቦች – ሸንቁጥ አየለ
ሸንቁጥ አ በኢትዮጵያዉያን ማህበረሰቦች መሃከል ጥላቻን የሚያባዙ : …የሚረጩ: የሚያሰራጩ ግለሰቦች ብዙ ይመስሉናል:: ብንቆጥራቸዉና ብንመረምራቸዉ ግን እጅግ በጣም ጥቂት ናቸዉ:: በተለያዬ ግለሰብና ድርጅት ስም ዞረዉ ተዙዋዙረዉ የሚያወናብዱን እነዚሁ ጥቂት ሰዎች ናቸዉ:: በተለይም ግጭት በስፖርት ሜዳዎች :...
View Articleዘመነ እንኳን ለዚህ አበቃህ!!! – ወይንሸት ሞላ
ሰሞኑን በማህበራዊ ሚድያዎች ጎልተው ከተሰራጩት መረጃዎች መካከል የታጋይ ዘመነ ካሴ ከኤርትራ ምድር ወጥቶ ወደ ነፃ ምድር መሸጋገሩን የሚያበስሩ መረጃዎች ናቸው:: የመረጃዎችን እውነትነት ለማረጋገጥ በቪዲዬ ቀርፆ ያሰራጨውን መልክትም ከራሱ ከዘመነ ካሴ ንግግር ተመልክቻለሁ:: ከዘመነ ንግግር የተረዳሁት 1.ባለፉት 15...
View Articleየጣና ሞገድ እስፖርተኞች ለፖለቲካ ፍጆታ ተላለፉ! – ልያ ፋንታ
በመቀሌ እስታዲየም የተደበደቡት የባሀርዳር ከነማ ተጫዋቾች ያለ አንድ ደጋፊ ተጫዋቾች ብቻ ያለፍላጎታቼው ያለምንም ቅድመ ዝግጂት አዲግራት በግዳጁ እንዲሄዱ ተገደርገዋል።በመቀሌ እስታዲዮም በአብዛኛው የመቀሌ ነዋሪ የተደመጠው የአማራን ዘር ጥላቻ ስድብ እስከ ወዲያኛው የሚረሳ አይደለም። ከትግራይ ህዝብ” ተው “የሚል...
View Articleአስቸኳይ ማሳሰቢያ ለአማራ ምሁራንና ለአማራው በዲያስፖራ (በእውቀቱ ዘኢትዮጵያ)
በአሁኑ ወቅት የአገራችን የኢትዮጵያ ሁኔታ እጅግ አስቸጋሪ የሆነበትና የአገራችንም ህዝብ ከባድ መከራና ፍርሃት ውስጥ የተዘፈቀበት ሁኔታ ላይ ደርሰናል፤ የአገሪቱ ሁኔታ ከፍተኛ ሥጋት ላይ መሆኑን ለችግሩ ዋና ምክንያት የሆኑት የወያኔ ገዢዋች እንኳን ሳይቀሩ አገሩ በእሳት ሊቃጠል እንደሚችል በግልፅ እየተናገሩበት ያለ...
View Articleበኢትዮጵያ የኢንተርኔት (የዐውደ መረብ) አገልግሎት ከተቋረጠ ዓመቱ ነው እንጅ ሳምንቱ አይደለም! – ሠዓሊ አምሳሉ...
እንዴት ሰነበታቹህ? ወያኔ የኢንተርኔት (የዐውደ መረብ) አገለግሎቱን ጥርቅም አድርጎ ዘግቶት ተለያይተን ሰነበትን፡፡ የአሜሪካ ድምፅን፣ የጀርመን ድምፅን የአማርኛ የአገልግሎት ክፍሎች ጨምሮ የተለያዩ ታላላቅ ዓለማቀፍ የብዙኃን መገናኛዎች በብሔራዊ የ10ኛና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ብሔራዊና የመግቢያ ፈተናዎች ምክንያት...
View Articleአማራነት ከጎሳነት፣ ከነገድነት የተለየ ነው – ከአሰፋ እንደሻው (ለንደን፣ እንግሊዝ)*
እንደአዲስ የትግል ፈሊጥ ሆኖ አማራን ለብቻው በተቃዋሚነት እናደራጀው የሚል ክስተት ከተሰማ ውሎ አድሯል፡፡ ከዚያም አልፎ የአማራ ሬዴዮ ሆነ ቴሌቪዥን ወይም ሌላ መገናኛ አውታር ለብቻው በተቃዋሚነት ማቋቋም ይገባናል የሚል ተናፍሶ የተባሉት ነገሮች ብቅ ብቅ ብለዋል፡፡ ይህ ሁሉ ሩጫ አላማው ጥቃትን ለመቋቋም፣ ያማራን...
View Articleበጀርመን የኢትዮጵያውያን ስፖርትና ባህል ፌስቲቫል በበርሊን ከተማ June 3 & 4 በቅርብ መነጽር ሲታይ – ካሱ ለገሰ
09/06/2017 ዘንድሮ ይህ ፌስቲቫል ሲካሄድ በብዙ መልኩ ከቀድሞዎቹ ዝግጅቶች በተሳካ ነው ብሎ መጀመሩ የዚህን ጽሁፍ መጠነኛ የይዘት አቅጣጫ ይጠቁማል። የዚህ ጽሁፍ አቅራቢ በቅርብ መነጽር ያለበት ምክንያት ፌስቲቫሉ ከጀመረበት 1 ቀን በመቅደም ከፌስቲቫሉ ቦታ 50 ሜትር ባልራቀበት ሆቴል በማረፉና አካባቢያዊ...
View Articleብ/ጄኔራል ጌታቸው ጉዲና የአጋዚ ክፍለ ጦር አዛዥ ሆኑ
ኢሳት ዜና :- የምስራቅ እዝ ምክትል አዛዥ የነበሩት ብ/ጄኔራል ጌታቸው ጉዲና የአጋዚ ክፍለ ጦር አዛዥ ሆነው ሲሸሙ ጄል ገብረመድህን በቅጽል ስማቸው ወዲ ነጮ ደግሞ ምክትል ሆነዋል። ብ/ ጄኔራል ጌታቸው በኦሮምያ ከነበረው ተቃውሞ ጋር በተያያዘ ግምገማ ቀርቦባቸው ነበር። በኢትዮጵያ ውስጥ በጭካኔውና በፈጸማቸው...
View Article“የሰኔ አንድ ሰማዕታት አደራ በትግላችን እውን ይሆናል!!!” – ከአርበኞች ግንቦት 7 የተሰጠ መግለጫ
ሰኔ አንድ በኢትዮጵያ የሰማዕታት ታሪክ ልዩ ስፍራ የሚሰጠው ነው። ሰኔ 1 ቀን 1997 ዓም እንደ የካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም ሁሉ መብታቸውን የጠየቁ፣ በባርነት፣ በጭቆና እና በዘር መድሎ አንኖርም ያሉ ኢትዮጵያውያን በመለስ ዜናዊ ትዕዛዝ ደማቸው እንደ ጎርፍ እንዲፈስ የተደረገበት ዕለት ነው። በየካቲት 12 እና...
View Articleወርቃማው የጵጵስና ዘመን እንዲህ ነበር ! – መስቀሉ አየለ
በግብጽ ይኖር ስለነበረ እልመፍርያኖስ ስለሚባል ደገኛ አባት ስንክሳሩ ላይ ከሰፈረው በድንግዝግዝ እንደማስታውሰው እንዲህ ይላል። እርሱ ከጥንት የግብጽ ገዳማት በአንዱ በኖረበት ዘመን ሊቀ ጳጳሱ እድሜው ይገፋና እረፍተ ስጋው ይሆናል። እርሱን ሲረዳው የነበረው አቃቤ መንበሩ ደግሞ በግዜው አልነበረም። እንደምን የለም...
View Articleየሞት ድግስ፣ ለጎንደር ህዝብ ሲደገስ ፣ – ልያ ፋንታ
ህዋህት ትግራይ መላ ጎንደርን በተለይም በትጥቅ ትግል የተገዳደሩትን አካባቢዎች ሙሉ በሙሉ ነዋሪውን ለማጥፋት ዝግጂቱን ማጠናቀቁን ታማኝ ምንጮች አረጋግጠዋል። የጎንደር ህዝብ ወያኔን ከመታገል አንድም ቀን ተኝቶ የማያውቅ ቢሆንም በተለይ ካለፈው አመት ጄምሮ ጄግና የተባለ ሁሉ ወደ በርኃ መውጣቱ ይታወቃል። በሌላም በኩል...
View Articleኤጲስ ቆጶስነት የተመረጡት አባት፣ “ሓላፊነት ለመጨመር አልበቃኹም” በሚል ዕጩነቱን ሳይቀበሉ ቀሩ፤ ዶ/ር አባ ኃ/ማርያም...
(አዲስ አድማስ፤ ቅዳሜ፣ ሰኔ ፫ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም.) ሐራ ዘተዋሕዶ ቅዱስ ሲኖዶሱ ለአዊ ዞን ሀገረ ስብከት በከፍተኛ ድጋፍ መርጧቸው ነበር 27 ዓመታት ባስቆጠሩበት የኢየሩሳሌም ገዳማት፣ በማገልገል ላይ ይገኛሉ “የአበውን አሠረ ፍኖት የተከለተ አቋምና ምላሽ ነው”/አስተያየት ሰጭዎች/ የሐምሌ ተሿሚዎችን ቁጥር በአንድ...
View Article