Quantcast
Channel: Amharic News – Medrek
Browsing all 2265 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ“ግንቦት 20” ሃያ መርዛማ ፍሬዎች — የአንድ ጎጥ የበላይነትና የመበታተን አደጋ!

ራሳቸውን “የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግምባር” ብሎ በመሰየም የትግራይን ሕዝብ ሽፋን በማድረግ፤ “የምታገለው ለአንተ ነጻነት ነው” በማለት፤ መልሶ እታገልለታለሁ ያለውን ሕዝብ ያስጨፈጨፈው፣ ያስራበው፣ የግፈ ሰለባ ያስደረገው፣ … ራሱን ህወሓት እያለ የሚጠራው የወንበዴዎች ቡድን የኢትዮጵያን የሥልጣን መንበር...

View Article


የአንበሳ ልጅ ሳለ የጅብ ልጅ ገነነ-አላስበላም አለ ጸጉሩ እየበነነ፤ – ይገረም አለሙ

ነገር በምሳሌ ጠጅ በብርሌ፣ ይሉ የነበሩቱ አበው እና እመው እነዛ የጥንቱ፣ እንደ አሁኖቹ ቃላት ሳይደርቱ ዙሪያ ጥምዝ ሄደው ነገር ሳይጎትቱ ፤ በምሳሌ አዋዝተው በስንኝ ቋጥረው በሁለት መስመር ቃል- ቅኔ ተቀኝተው ፤ ምክረ ነገራቸው-ከጆሮ ደጃፍ ነጥሮ ሳይመለስ ከውስጠ ልቦና ከአእምሮ እንዲደርስ፤ አድርገው ነበረ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የትግራይ በልማት መጎዳት ነገር.. አሳ ጎርጓሪ… – ከሃብታሙ አሰፋ

<<ትግራይ በልማት ወደሁዋላ ቀርታለች!>> የሚለው የሰሞኑ ለቅሶ አንዳንዶች የተዘጋ ፋይል በግድ እንዲከፈት እየጎተጎቱ ይመስላል።ስርዓቱ ፍትሐዊ አይደለም ሲባል የአማራው እንግዳ ቡድንን ባህርዳር ከነማን <ካልገደልን> ብለው በአስለቃሽ ጭስ የተበተኑት የትግራይ ልጆችና በሰላማዊ የእሬቻ...

View Article

መረጃ –የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር ላይ የግድያ ሙከራ! (spy cable revel) – ሉኡል አለሜ

በጥር ወር 22/2012 እንቆሳዛና ድላሚኒ ዙማ( Nkosazana Dlamini zuma ) የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር ሆነዉ ነበር፡ በተመሳሳይ ቀን ግዜና ወቅት የደቡብ አፍሪካ የደህንነት ቢሮ የግድያ ሙከራ እንደሚደረግ መረጃ ማግኘቱን በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ለሚገኘዉ የኢትዮጵያ ኢንባሲ ፍንጭ ሰጠ ከዚያም በፍጥነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም እንደ በርባን እዉነት እንደ ክርስቶስ! /መብራቱ

በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ እንደሚታመነዉ ከሁለት ሺህ ዓመታት በፊት ኢየሱስ ክርስቶስ ከመሰቀሉ ጥቂት ቀደም ብሎ ከእስር ቤት የተፈታ አንድ ከባድ ወንጀለኛ ነበር ይህ ወንጀለኛ በርባን በመባል ይታወቃል። በወቅቱ ህዝቡ አይሁድን ሲገዛ ለነበረው ለሮማዊው ንጉሥ ጴላጦስ፣ “ይህንን ወንጀለኛ ፍታልንና በምትኩ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያዊው የላስ ቬጋስ ተማሪ $6 ሚሊዮን ዶላር በእስኮላር ሺፕ አገኘ

ጋሻው ገብሬ የላስ ቬጋስ ቻናል 8 ቴለቪዥን ጣቢያ እንደዘገበው ኢትዮጵያዊው እዝራ ዮሴፍን በጣም ልዩ አስገራሚ ችሎታ ያለው ብሎታል። እዝራ 4.73 ጄፒኤ አለው። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ጨርሶ ለኮሌጅ ሲያመለክት በአሜሪካ የሚገኙ ስመ ጥር 24 ዩኒቬርሲቲዎች ተቀብለንሃል እኛ ጋ ግባ እያሉት ነው። እዝራ ዮሴፍ 18...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“በኢትዮጵያ ሃገር አድን ንቅናቄ” ውስጥ የአማራ ውክልና ያልተካተተበት ምክንያት አሳማኝ አይደለም። [ግዜነው ደም መላሽ]

በስያትል ግንቦት 19 – 20 2009 ዓ. ም ተካሄድ በነበረው “ኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ጉባሄ” ላይ በዋናነት ተሳትፎ ያደረገው “የኢትዮጵያ ሃገር አድን ንቅናቄ” ያሰባሰቡት ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዎርጊስ እና ፕ/ር ጌታቸው በጋሻው  ንቅናቄው የአማራን ድርጅት ያላካተተበትን ምክንያት ሊያስረዱ የሞከሩት በሁለት መልኩ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዐማራ ገበሬዎች ላይ የዘመቱ የአገዛዙ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ ሆነው ተመልሰዋል፤ – ሙሉቀን ተስፋው

‹‹የሁለተኛ ደረጃ ትቤት መልቀቂያ ፈተና ትግርኛ አንፈተንም›› የወልቃይት ተማሪዎች በሳምንቱ መጨረሻ በሰሜን ጎንደር ዞን ወገራ ወረዳ የዐማራ ገበሬዎች ላይ የዘመተው የወያኔ ሠራዊት ሙትና ቁስለኛ ሆኖ ተመልሷል፡፡ ከግንቦት 25 ቀን 2009 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ወገራ አጅሬ የተላከው የትግሬ ሠራዊት ከዐማራ ተጋድሎ ጋር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሁለት የኢትዮጵያ ሴት ሯጭ ስፖርተኞች በኢትዮጵያ ሰንደቅዓላማ ያሳዩት ጋጠወጥ ባሕሪና ፖለቲካዊ ምርጫ!

ይህ ትችት የኔን ጽሑፍ በሚያስተናግዱ እንደሚለጠፍ ባውቅም፤ ለሌሎቹ ተቃዋሚ ድረገፆች በሙሉ ተልኳል። ቢያወጡት አስተማሪ ነው። ብዙዎቹ ግን እንደማያውጡት ጥርጣሬ አለኝ። ምክንያቱም የፖለቲካ መሪዎቻቸውና ድርጅቶቻቸውን ጨምሮ በዚህ ትችት ስለተካተቱ ወገንተኛነታቸው ከሉጓም በበለጠ ይስባቸዋል። ለማንኛወም ለታሪክ...

View Article


የህብር ሬዲዮ – ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ከኦብነግ ጋር ድርጅታቸው ያደረገውን ስምምነት ምዕራባውያኑን ማስደሰቱን ገለጹ፣ታጋይ...

ግንቦት 27 ቀን 2009 ፕሮግራም ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ከኦብነግ ጋር ድርጅታቸው ያደረገውን ስምምነት ምዕራባውያኑን ማስደሰቱን ገለጹ፣ታጋይ ዘመነ ካሴን በተመለከተ ምላሽ ሰጥተዋል ዘመነ ይናገራል ተብሎ ይጠበቃል፣ኩባዊያን ተቃዎሚዎች በኮ/ል መንግስቱ እና በካስትሮ መካከል ምስጢራዊ ጥምረት ስለመኖሩ ጥያቄ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔ በውጭ ሃገር ያሰማራቸው ሰራዊቱ – ከሙሉቀን ገበያው

ሕወሃት (ወያኔ) ኢትዮጲያን ከተቆጣጠርበት ከ 1983 (እንደ አውርፓውያን አቆጣጠር 1991) ጀምሮ ልዩ በሆነው ያገዛዝ ዘዴው ተጠቅሞ እየፈለጠና እየቆረጠ ለ26 አመታት ዘልቋል። ይህ የጥቂቶች ጅምር የሆነው መሰሪ ድርጅት ከ 1967 ጀምሮ፤ በዘረኝንት መንፈስ ተጠምቆ፣ በጸረ-አማራ ጥላቻና ቅናት ስሜት ተወልዶ፣...

View Article

ለሆድ አደሩ፦ – ሙሉቀን ገብየው

ይሄ ሰው ጠገበ፡ ማሰብ ተሳነው ወንድሙን ጠቁሞ፡ ከስር ሰደደው።   እረ ተው በሉት፡ ይህን አመለኛ ምሱ ይሰጠውና፡ አርፎ እንዲተኛ።   ሉሌነት ይሻላል፡ ብሎ ገብቷልና ለሆዱ የሚሆን፡ ሲስፈሩለት ቁና ጠግቦ አስመለሰው፡ መሬት ወረደና።   ኳስ ሜዳ ቢወስዱት ፡ ትንሽ ዘና እንዲል ጨዋታውን ረሳው፡ 11 ቁጥሩን ሲከተል ።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጥብቅ ማስጠንቀቂያ …. ከሽሬ ግንባር ለተመዘዛችሁ የህዝባዊ ትግራይ ወያኔ ሐርነት ብርጌድ አባላት እና የ25ተኛ ክ/ጦር...

በልኡል አለሜ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ..ከሽሬ ግንባር ለተመዘዛችሁ የህዝባዊ ትግራይ ወያኔ ሐርነት ብርጌድ አባላት እና የ25ተኛ ክ/ጦር አዲስ ምልምል ሐይል ማዘዣ ልዩ ሐይልና በ24ተኛ ክ/ጦር የወታደራዊ ስምሪት እንዲሁም ለጸረ ሽምቅና ለ31ኛ መለስተኛ እግረኛ፣ ከአዲስ አበባ ለተንቀሳቀሳችሁ የመካከለኛዉ እዝ ወታደር...

View Article


ኦርቶዶክሳውያን እምነታችንን እና አገራችንን ነቅተን የምንጠብቅበት ግዜ ነው። – ከተማ ዋቅጅራ

በሐይማኖቱ እና በአገሩ የሚደራደር ካለ የምድሩ እና የሰማይ ቤቱን በፍቃዱ ያስነጠቀ ደካማ ብቻ ነው። ጠላት በራፍህ ላይ ቆሞ ሲያፏጭ ዝም ማለት ነገ  ቤትህ የኔ ነውና ውጣ ከማለት እንደማይመለስ ማወቅ ይጠበቅብናል። ለሃይማኖታችን ዘብ ለመቆም የተዋህዶ ልጆች ቆርጠን እንነሳ ያኔ ለጠላታችን የምንፋጅ እሳት ለወዳጆቻችን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከፖለቲከኞቻችን ክፋትና ጥላቻ ይልቅ የኢትዮጵያ ህዝብ ደግነት እና ጥበበኛነት እንደሚበልጥ መቼም አትርሱ

ሸንቁጥ አየለ ================== ደብብ አፍሪካ ንብረት አፍራህ: ደቡብ አፍሪካን ልትበዘብዝ ነዉ ተብሎ ያለችዉ ጥቂት ንብረቱ የወደመበት ኢትዮጵያዊ ሰዉ ጉዳይ ያስገርማል:: ይህ ሰዉ በአንድ ወቅት ደብዳቤ ጽፎልኝ ሳነበዉ የታሪኩ ዉስብስብነትና አሳዛኝነት አስገረመኝ:: ኢትዮጵያ ዉስጥ የደረሰበት በደልና ግፍ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፐሮቴስታንትነት እና ኢትዮጵያዊነት ፀብ (በያሬድ ይልማ)

የኢትዮጵያዊነትን ብሄራዊ ስሜት ካጎለበቱት ዋነኛ ቅመሞች አንዱ የኢትዮጵያዊያን ሃይማኖት ነው ቢባል ብዙ ማጋነን የለውም፡፡ ይህን ስል ታዲያ የኦርቶዶክስ ክርስትናም ሆነ እስልምና ባላቸው፣ ማህበረሰባዊ ፣ አገራዊ፣ እንዲሁም ግብረገባዊ ግብአታቸው፣ የኢትዮጵያዊያንን አንድነት በነዚህ ሁሉ ወሳኝ የህዝብ ለህዝብ ግንኚነትን...

View Article

አጫጭር የኢሳት ዜናዎች

ህወሃት ኢህአዴግ ከፍተኛ ወታደራዊ ኃይል በሕዝብ ማመላለሻ አውቶቢሶች ወደ ሰሜን ጎንደር እያንቀሳቀሰ ነው ግንቦት ፳፰ ( ሃያ ስምንት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ሰሞኑን በሰሜን ጎንደር በተለያዩ አካባቢዎች በተደረጉ አውደ ውጊያዎች ተደጋጋሚ ሽንፈትን ያስተናገደው ገዥው ህወሃት ኢህአዴግ ተጨማሪ ወታደሮችን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት የአመራር ጉባኤ አካሄደ

የጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት የተመሰረተበትን ዓላማ ከወቅታዊ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ ጋር ለማራመድ፤ ባለፈው ዓመት ካከሄደው የአባላት ኮንግረስ በኋላ ስላከናወናቸው ተግባራት ለመገምገም፤ መጪውን አንድ ዓመት ሊያከናውን ስለሚገባው ተግባራት እቅድ ለማውጣት ለሶሥት ቀናቶች በሰሜን አሜሪካ ችካጎ ከተማ ጉባኤ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ“ግንቦት 20” ሃያ መርዛማ ፍሬዎች — የአንድ ጎጥ የበላይነትና የመበታተን አደጋ!

በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ ራሳቸውን “የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግምባር” ብሎ በመሰየም የትግራይን ሕዝብ ሽፋን በማድረግ፤ “የምታገለው ለአንተ ነጻነት ነው” በማለት፤ መልሶ እታገልለታለሁ ያለውን ሕዝብ ያስጨፈጨፈው፣ ያስራበው፣ የግፈ ሰለባ ያስደረገው፣ … ራሱን ህወሓት እያለ የሚጠራው የወንበዴዎች ቡድን የኢትዮጵያን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መረጃ ……..ወታደራዊ መታደስ ወደ መደርመስ!!

30/ሰኔ/2009 በልኡል አለሜ ህወሃት እነደገና ለመታደስ ባለመቻሉ እንደገና ልንደረመስ ነዉ በሚል የመልሶ መቋቋም ስልት ቀይሷል። በዚህም መሰረት ወታደራዊ አመራሮች በተለይም በህወሃት ሰራዊት የዉስጥ አርበኞችና በነጻነት ታጋዬች እይታ ዉስጥ የሚገኙ የህወሃት አመራሮች ላይ እየደረሰ የሚገኘዉን ህዝባዊ እርምጃ መሰረታዊ...

View Article
Browsing all 2265 articles
Browse latest View live