አቶ አሰገደ ገብረስላሴ ለተበደሉ ሁሉ የሚቆረቆር ታጋይ ነው (በኣስራት ኣብረሃም)
አቶ አሰገደ ገብረስላሴ አቶ አሰገደ ገብረስላሴ የማውቀው ከአረና ምስረታ ጀምሮ ነው፡፡ ለተበደሉ ሁሉ የሚቆረቆር ታጋይ ነው፣ ለእኔ በብዙ ነገር ምሳሌ የሆነኝ ትልቅ ሰው ነው፡፡ አሁን ታመዋል፣ ማሳከሚያ አጥቶ ለህዝብ እርዳታ እየጥየቀ ነው ይሚገኘው፣ እንግዲህ ሀገራችን ታላላቆቹዋን ማከም የማትችል ሀገር ከሆነች...
View Articleአዎንታዊ ምላሽ ካልተገኘ መድረክ ውይይቱን ሊያቋርጥ እንደሚችል አስታወቀ
እስክንድር ፍሬው / VOA 22 ፓርቲዎች በሚሳተፉበት ሸንጎ ላይ መደራደር እንደማይቻልና የመድረክ ፍላጎት ከገዢው ፓርቲ ኢሐዴግ እና ከመንግሥት ጋር ብቻውን መደራደር እንደሆነ የፓርቲው ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጼጥሮስ ተናግረዋል። ዋሽንግተን ዲሲ — በድርድሩ አካሄድ ላይ ያቀረቧቸው ጥያቄዎች አዎንታዊ ምላሽ ካላገኘ...
View Articleበሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይውት ሊቀጥፍ የሚችል ረሃብ ተሰግቷል
ቆንጂት ታየ / VOA በሶማሊያ ሞቃድሾ ውስጥ የምግብ እጥረት ያጋጠማቸው ሕፃናት በእናታቸው እቅፍ ውስጥ። ፎቶ ፋይል በየካቲት ወር የተነሳ ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በሦስት የአፍሪ ሀገሮችና በየመን በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይውት ሊያጠፋ የሚችል ረሃብ ለመግባት የቀረው የአራት ወራት ጊዜ ነው ሲል...
View Articleአስገደን የማዳን ዘመቻ (ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው)
ፖለቲካን ትተን ወደ ሰብአዊነት ከፍ ስንል መረዳዳትን እናገኛለን፡፡ ጀግኖችን መርዳት አንድም ሰብአዊነት ሁለትም ውለታ ነው፡፡ የዛሬውን ባለውለታ ችላ ብንል ለነገ የሚሆን ባለውለታ አናገኝም፡፡ አስገደ ደግሞ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ሂወቱን ለህዝብ የሰጠ ጀግና ስለመሆኑ ከኢህአዴግ ኤሊቶች እስከነ ፕሮፌሰር መስፍን ያሉት...
View Articleየኢትዮጵያ ቱሪዝም (ጉብኝት) ባለሥልጣን የተሳሳተ አማርኛ መሪ ቃል አወጣ! – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው የሀገራችን የቱሪዝም (የጉብኝት) ባለሥልጣን መሥሪያ ቤት ለበርካታ ዐሥርት ዓመታት የቆየውን የድርጅቱን መሪ ቃልና ምልክት ለመቀየር ሲንቀሳቀስ ቆይቶ በቅርቡ መቀየሩ ይታወሳል፡፡ ለነገሩ ተነሣሽነቱ ፖለቲካዊ (እምነተ አሥተዳደራዊ) መሆኑና ሥራ መሥራት ትተው ሥያሜን መቀያየር ትልቅና ዋና...
View Articleሰበር ዜና – የተባበሩት አረብ ኢምሬት አምባሳደር ትናንት መከላከያ ሚኒስቴር መስርያ ቤት ታይተዋል ድርጊቱ ያልተለመደ ነው
UAE Ambassador makes extraordinary meeting with chief of staff of Ethiopian Army ጉዳያችን/ Gudayachn መጋቢት 14፣2009 ዓም (March 23,2017) (የአማርኛ ፅሁፍ ከእንግሊዝኛው ስር ያንብቡ ) On March 22, 2017, United Arab Emirates...
View Articleአቶ አስገደ “ውጭ አገር ሄጄ ለመታከም አቅም የለኝም፤ ኢህአደግና መንግሥት ልያሳክሙኝ ይገባል” ሲሉ በደብደቤ ጠይቀዋል...
ህወሓት ባካሄደው የትጥቅ ትግል ከመሰረቱት አንዱ መሆናቸው የሚታወቁት አስገደ ገብረሥላሴ በጠና መታመማቸው ተዘግቧል። መቀሌ — ህወሓት ባካሄደው የትጥቅ ትግል ከመሠረቱት አንዱ መሆናቸው የሚታወቁት አስገደ ገብረሥላሴ በጠና መታመማቸው ተዘግቧል። አቶ አስገደ “ውጭ አገር ሄጄ ለመታከም አቅም የለኝም፤ ኢህአደግና...
View Articleስዩም ተሾመ ለሀብታሙ አያሌው: እውነት ለዕውቀት ብቻ ተገዢ ነው! – ከስዩም ተሾመ
የጭካኔ ተግባርን ለፈፀመና ለተፈፀመበት እኩል አዝናለሁ፣ አስፈፃሚውን ግን አጠላለሁ (ለሀብታሙ አያሌው) ስዩም ተሾመ ትላንት ሀብታሙ አያሌው በእስር ላይ ሳለ የደረሰበትን የስቃይ ምርመራ አስመልክቶ ከአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጋር ያደረገውን ቃለ-ምልልስ ሰማሁት። በቃለ-ምልልሱ የገለፃቸው የጭካኔ ተግባራት እጅግ በጣም...
View Articleበባህርዳር በሚካሄድ የቤት ማፍረስ ዘመቻ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች መጠለያ አልባ ሆኑ
ኢሳት ዜና :- ነዋሪዎች ለኢሳት እንደገለጹት ያለምንም ተለዋጭ ቤትና ቦታ ከመኖሪያቸው እንዲፈናቀሉ የተደረጉት፣ በቀበሌ 14 አካባቢ የሚኖሩ ዜጎች ለከፍተኛ ችግር ተዳርገዋል። ትናንት ባሉዋን ሲደበድቡባት ጩኸት ያሰማች ነፍሰጡር ሴት ፣ በፖሊሶች በደረሰባት ድብደባ ከፉኛ ተጎድታ ሆስፒታል ገብታለች። አንድ ህጻንም...
View Articleየልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን፥ በ400 ሚሊዮን ዶላር ኹለገብ ሆስፒታል ሊገነባ ነው
ሐራ ዘተዋሕዶ ኹለገብ ሆስፒታሉ፥ የሜዲካል እና የነርሲንግ ዩኒቨርስቲን ያካትታል፤ ትውፊትን ያንጸባርቃል፤ ሥነ ምኅዳርን የሚጠብቅ ቴክኖሎጂ ይጠቀማል፤ ለሕክምና ቱሪዝም ፍሰት አስተዋፅኦ ያደርጋል፤ የውጭ ምንዛሬ ያድናል፤ ተግባራዊ እንዲኾን፣ ቅዱስነታቸው፣ አባታዊ መመሪያ ሰጥተዋል፤ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን፣ በኅብረተሰቡ...
View Articleአየር ኃይል ውጥረት ውስጥ ገብቷል፤ 11 አብራሪዎች ታስረዋል – ሙሉቀን ተስፋው
በደብረ ዘይት የሚገኘው የአየር ኃይል ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ እንደሆነ ምንጮች ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያውያን ፓይለቶች አታበሩም ተብለው ግራንድ ከተደረጉ በኋላ ከምስራቅ አውሮፓ የመጡ ቅጥረኞች ብቻ እንዲያበሩ መወሰኑን ተከትሎ 40 የሚሆኑ አብራሪዎች የሥራ መልቀቂያ ደብዳቤ አስገብተዋል፤ መልቀቂያ ያስቡት አብራሪዎች ግዳጃቸው...
View Articleወያኔ ገደብጌ ላይ ስትገረፍ አደረች – ልያ ፋንታ
የጎንደር የነጻነት ኃይሎች ከጎንደር ወደ ዳባት መስመር 60 ኪሜትር ርቀት ላይ የምትገኜውን የገደብጌን ከተማ በመውረር በወያኔ ግፍ መፈጸሚያ የፖሊስ ጣቢያ እና አስተዳደር ላይ ከፍተኛ ጥቃት ፈጽመው በድል ተመልሰዋል። ከወያኔ ጋር ሲላላኩ እና ሲሞዳሞዱ የነበሩት መደበቂያ ወገን አጥተው ማለፊያ ቅጣት አግኝተዋል።...
View Articleበአማራ ክልል ከ800 በላይ አመራሮች የሙስና ጥቆማ ቀርቦባቸዋል – አለማየሁ አንበሴ
አጣሪ ኮሚቴ ተቋቁሞ ጉዳዩ እየተጣራ ነው የአማራ ክልላዊ መንግስት 462 ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ከ800 በላይ አመራሮች ላይ የሙስና እና ተያያዥ ችግሮችን የተመለከቱ ጥቆማዎች ከህዝቡ ቀርቦለት እየመረመረ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የክልሉ መንግስት ኮሚኒኬሽን ኃላፊ አቶ ንጉሡ ጥላሁን ሰሞኑን የክልሉ ም/ቤት ያደረገውን...
View Articleእኛ ስናደርገው ትክክል ሌላው ሲያደርገው ወንጀል – ይገረም አለሙ
የፖለቲካ ባህላችን ከጅምሩም ያላማረበት በሂደትም መሻሻል የማይታይበት ሆኖ ዛሬም በትናንቱ መንገድ ከመንጎድ መውጣት ባለመቻላችን ለገዢዎች እንደተመቸን አለን፡፡ብልሹው የፖለቲካ ባህላችን ከሚገለጽባቸው መንገዶች አንዱ ሌላው ሲናገረው ወይንም ሲሰራው ወንጀል ያልነውን አኛ ስንሰራ ስንናገረው እንደ መልካም ነገር ይታይልን...
View Articleየኦሮሞ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አዲስ አበባ የጋራ አስተዳደር እንዲኖራት ጠየቁ – አለማየሁ አንበሴ
አራት የኦሮሞ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አዲስ አበባ ከተማን የኦሮሚያ ክልልና የአዲስ አበባ አስተዳደር በጋራ እንዲያስተዳድሯት የጠየቁ ሲሆን ባለፉት 25 ዓመታት ከከተማዋ የተፈናቀሉ የኦሮሞ ተወላጆች ካሣ እንዲከፈላቸውም አሳስበዋል፡፡ የኦሮሞ ኦቦ ነፃነት ግንባር፣ የኦሮሞ ነፃነት አንድነት ግንባር፣ የኦሮሞ ብሔራዊ...
View Articleባንዲራው የ ‘ሁላችንም’ ነው!! – ታሪኩ አባዳማ
ታሪኩ አባዳማ – መጋቢት 2009 የኦነግ መስራች ከነበሩት አንዱ አቶ ሌንጮ (ዮሐንስ) ለታ ከወራት በፊት ስለ ባንዲራችን ጉዳይ ተጠይቀው ሲመልሱ ‘እስከ ዛሬ ሁላችንም ተስማምተን የተቀበልነው ባንዲራ የለም’ የሚል መልስ ሰጥተዋል። አባባሉ ስለ ባንዲራችን ዕጣ ፈንታ ወደፊት ሁኔታው ሲመቻች እንመክራለን በሚል በይደር...
View Articleበህወሃት የታፈነው ድርቅ ወደ ረሃብ እያደገ ነው፤ ት/ቤቶች ተዘግተዋል!
የኢትዮጵያ ሶማሌ ዘጠኙም ዞኖች ሙሉ በሙሉ የድርቁ ሰለባ ሆነዋል! በክልሉ 437 የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ከድርቁ ጋር በተያያዘ ተዘግተዋል፤ 183,090 ተማሪዎች ትምህርታቸውን አቋርጠዋል! የእርስበርስ ዕልቂት ያሰጋል! የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በሁለት ወራት ውስጥ ባወጣቸው ተከታታይ ሪፖርቶች ምስራቅ...
View Articleየሰቆቃ (የቶርቸር) ጥቃት እና ወያኔ! – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
አቶ ሐብታሙ አያሌው ከእስር ከተፈቱ በኋላ ሆስፒታል በሕክምና ላይ በነበሩበት ወቅት ሰሞኑን የቀድሞ የአንድነት የፖለቲካ ፓርቲ (የእምነተ አሥተዳደር ቡድን) አመራርና ቀደም ሲል በወያኔ እስር ቤቶች በታሰረበት ወቅት በነበረበት ኢሰብአዊ አያያዝ ለከባድ ሕመም በመዳረጉ አሁን ላይ ለከፍተኛ ሕክምና አሜሪካ የሚገኘው...
View Articleበደሴ ማረሚያ ቤት 18 ሰዎች የተወሰዱበት ቦታ እንደማይታወቅ ተገለጸ – ሙሉቀን ተስፋው
የደሴ ማረሚያ ቤት ምንጮች እንደገለጹት በመጋቢት 9 ቀን 2009 ዓም የወኅኒ ቤቱን መሰበር ምክንያት በማድረግ 18 በሕግ ጥላ ሥር የነበሩ ታራሚዎች የተወሰዱበት እንደማይታወቅ ተነገረ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ የማረሚያ ቤቱ ፖሊሶች በሁለት ቡድን ተከፍለው እርስ በእርስ እየተካሰሱ ነው፡፡ አንደኛው ቡድን በኮማንደር ሙሉ...
View Articleአቶ ግርማ ሠይፉ አዲስ ፓርቲ የመመስረት ኃሳብ ይዘው ቀርበዋል – ግርማ በቀለ
‹‹ የምስራች //›› አዲስና ዘመናዊ መሲህ ፓርቲ እየመጣ ነው፤ እንዳያመልጣችሁ// ግርማ ሠይፉ ማሩ አቶ ግርማ ሠይፉ አዲስ ፓርቲ የመመስረት ኃሳብ ይዘው ቀርበዋል ፡፡ ግን ከዚህ በፊት –በደምሳሳው እንዲህ ብለው ነበር፡፡ ‹‹ የማንም ፖለቲካ ተሳትፎ እስካዋጣው ነው፤ ማንም /እኔ ካላዋጣው/ኝ የመተው መብት አለው/ኝ...
View Article