22 ፓርቲዎች በሚሳተፉበት ሸንጎ ላይ መደራደር እንደማይቻልና የመድረክ ፍላጎት ከገዢው ፓርቲ ኢሐዴግ እና ከመንግሥት ጋር ብቻውን መደራደር እንደሆነ የፓርቲው ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጼጥሮስ ተናግረዋል።
ዋሽንግተን ዲሲ — በድርድሩ አካሄድ ላይ ያቀረቧቸው ጥያቄዎች አዎንታዊ ምላሽ ካላገኘ ውይይቱን ሊያቋርጡ እንደሚችሉ የመድረክ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ተናገሩ። መድረክ መሪ ተዳዳሪ ሆኖ እንዲቀርብ አለበለዚያም ጎን ለጎንና ብቻውን ከገዢው ፓርቲ ጋር እንዲደራደር ጥያቄ ሲያቀርብ ቆይቷል።22 ፓርቲዎች በሚሳተፉበት ሸንጎ ላይ መደራደር አይቻልም ብለዋል ፕሮፌሰር በየነ።እስክንድር ፍሬው ዝርዝር ዘገባ አለው።
if(typeof(jQuery)==”function”){(function($){$.fn.fitVids=function(){}})(jQuery)};jwplayer(‘jwplayer-1’).setup({“image”:”http://www.satenaw.com/amharic/wp-content/uploads/2017/03/beyene.png”,”file”:”http://www.satenaw.com/amharic/wp-content/uploads/2017/03/7fbd0bb4-467d-4433-92c3-11ef76b06997_hq.mp3″});
[jwplayer mediaid=”31924″]
The post አዎንታዊ ምላሽ ካልተገኘ መድረክ ውይይቱን ሊያቋርጥ እንደሚችል አስታወቀ appeared first on ሳተናው: Ethiopian Amharic News | Breaking News 24/7: Your right to know!.