የኦሮሞ-ሶማሊ አብሮነት መድረክ – የአቋም መግለጫ
መጋቢት 7፣ 2009 ዓ.ም ከህዳር ወር 2009 ዓ.ም. ጀምሮ ማለትም ላለፉት አምስት ወራት በሶማሊ ክልላዊ መንግስት ፕሬዚደንት የሚታዘዘው ገዳዩ የልዩ ፖሊስ ኃይል አዋሳኝ የኦሮሚያ አካባቢዎችን በመውረር ብዛት ያላቸው ንፁሀንን በመግደልና በማፈናቀል ላይ እንዳለ ይታወቃል። ጥቃቱ እየተፈፀመ ያለው በአምስት የኦሮሚያ...
View Articleየእግርኩዋስ ዜናዎች በማረ አቀራረብ ከታማኝ ምንጮች ይዘን ቀርበናል – ማራኪ ስፖርት
ዕለተ ሀሙስ የወጡ በርካታ የዝውውር እንዲሁም ሌሎች የእግርኩዋስ ዜናዎች በማረ አቀራረብ ከታማኝ ምንጮች ይዘን ቀርበናል:: ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ምንም ዜና እንዳያመልጣችሁ ላይክ ማድረግ እንዳይረሱ : ¤ቼልሲ የቀድሞ ተጫዋቻቸውን ሮሚዮ ሉካኮን እና ለብዙ ግዜ ይፈልጉት የነበረውን ሮዝ ባርክሌን ከኤቨርተን ሁለቱንም...
View Articleየአርበኞች ግንቦት 7 ታጣቂዎች በሰሜን ጎንደር ዞን የተለያዩ ስፍራዎች ማክሰኞ ምሽት ጥቃት ፈጸምሁ አለ
ከአይን ምስክሮችና ከንቅናቄው ምንጮች ለመረዳት እንደተቻለው በጭልጋ፣ ደንቢያና በጎንደር ዙሪያ ወረዳዎች በተመሳሳይ ቀንና በተቀራራቢ ሰዓት በመንግስት ሃይሎችና ተቋማት ላይ ጥቃት ተፈጽሟል። በትግል ላይ እያሉ መስዋዕትነት በከፈሉት ሻለቃ መሳፍን ጥጋቡ ወይንም ገብርዬ እንዲሁም በታጋይ ጎቤ መልኬ እና በአበራ ጎባው ስም...
View Articleውክልናቸውን በግላቸው ያፀደቁ የብሄር ፖለቲከኞች – ዳንኤል ሃይሌ
ሁሉም ሊባል በሚችል መልኩ በብሄር ተደራጂተናል የሚሉት ድርጅቶች ገና ከስልጣን ደጃፍ ሳይደርሱ ድፍረታቸው እና ንቀታቸው ማንነታቸውን ፍንትው አርጎ እያሳየነው። ዛሬ ማውራት የምፈልገው እኔ ስለወጣሁበት አማራ ነው የሌሎቹን በይደር እንያዘው። የአማራን ህዝብ መደራጀት ከቶ ማንም የሚቃወም ይኖራል ብዬ አላስብም ምክንያቱም...
View Articleእምዬ ምኒልክ ወላዋይ ነበሩ ወይ? – ወለላዬ ከስዊድን
የአድዋን በዓል አከብራለሁ ብዬ ሄጄ፤ አፄ ምኒልክ ሲሰደቡ ሰምቼ ተመለስኩ ወለላዬ ከስዊድን ምሁር ባልባልም በቃ! አልጸጸትም፣ ፊደል ቢሸከሙት አያደርስም የትም። አሮጌ ልብስ ነው አስቀያሚ ኮተት፣ ማስተዋል ካነሰው ቢከመርም ዕውቀት። (የረቡዕ ግጥም ፫ኛ ዓመት፣ ወለላዬ) የስዊድን ሶሻል ዴሞክራት ተቀጥላ የሆነው...
View Articleስለ አሻጥር እና ሕዝባዊ አሻጥር (ታደሰ ብሩ ከርስሞ)
· 1. መግቢያ ከዶ/ር ታደሰ ብሩ በሕዝባዊ አሻጥር ላይ በፃፍኳቸው ጥቂት መጣጥፎች “አሻጥር” የሚለው ቃል አሉታዊ ትርጉም ስላለው ሌላ ቃል እንድፈልግለት ወዳጆቼ በግል በላኩልኝ መልዕክቶች ጠይቀውኛል። በዚህም መነሻ ይህንን አጭር ማብራሪያ መስጠት አስፈላጊ ሆኖ አግኝቸዋለሁ። 2. አሻጥር እና ሕዝባዊ...
View Articleበአዲስ አበባ የተከሰተውን አደጋ አስመልክቶ የሃይማኖት ተቋማትና የፖለቲካ ድርጅቶች የሃዘን መግለጫ አወጡ
ኢሳት ( መጋቢት 7 ፥ 2009) በኢትዮጵያ ላይ በደረሰው አደጋ የሃይማኖት ተቋማትና የፖለቲካ ድርጅቶች መግለጫ በማውጣት ሃዘናቸውን ገለጹ። በውጭ አገር የሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በምክትል ዋና ጸሃፊው በአቡኑ ሚካዔል ስም ባወጣው መግለጫ፣ ለሞቱን ሃዘኑን ገልጾ፣ ለቤተሰብ...
View Articleዶ/ር መራራ ጉዲና እና እስክንድር ችሎት ላይ ተናገሩ – ነገረ ኢትዮጵያ
”ህዝባዊ እንቢተኝነት በየትኛውም ሀገር እንደ ሽብር ተቆጥሮ አየውቅም” ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ”መንግስት ባልታጠቁ ዜጎች ላይ ያልተመጣጠነ የሀይል እርምጃ ሲውስድ ዜጎች ሳይታጠቁ እራሳቸውን ለመከላከል የወሰዱት እርምጃ ሽብር አይደለም” ዶ/ር መረራ ጉዲና (በሰማያዊ ብሄራዊ ሸንጎ የህዝብ ግንኙነት ንዑስ ኮሚቴ) ችሎቱ...
View Articleሰዉን እንዲህ ምን አደደበው? – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
ሰሞኑን በተለምዶ ቆሸ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በተፈጸመው አደጋ ለተጎዱ ወገኖች አንዳንድ አካላት ድጋፍ እርዳታ እየለገሱ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ በማኅበራዊው የብዙኃን መገናኛ ለተጎጂ ወገኖች ከሁለት አቅጣጫ ማለትም ከአዲስ አበባ መስተደደር እና ከሸክ ሙሐመድ አሊ አልአሙዲን ለመጡ ድጋፍና እርዳታዎች የሞቀ ምስጋና እና...
View Articleበርካታ የአማራ ተወላጅ በትክክል የአማራ ህዝብ የተጋረጠበትን አደጋ የተረዳ አይመስለኝም። – በ ደረጀ ተፈራ
መጋጋቢት 9/2009 ዓም ………………………………. ልብ በሉ፦ 1. መጀመሪያ ወያኔ ትግሬዎች የኢትዮጵያን ታሪክ በ100 ዓመት ዝቅ በማድረግ የ3 ሺህ ዓመታት በላይ ያስቆጠረውን ታሪኳን አጥላሉ፣ ህዝቦቿም ትናንት ድንገት የተገናኙ ያህል የጋራ ታሪክ እንደሌላቸው ለፈፉ። 2. በአድዋ ጦርነት፣ በ5ቱ ዓመት የአርበኞች...
View Articleአትረፍ ያለው በሬ ቆዳው ነጋሪት ይሆናል – የጎንደር ሕብረት
መጋቢት ፯ ፳፻፱ ዓ.ም ከአዲስ አበባ ከተማ በቅርብ ረቀት በሚገኜው የቆሻሻ ክምር ውስጥ በተፈጠረው ፍንዳታና ናዳ ብዙ የአካባቢው ኗሪዎችን ህይዎት መቅጠፉን በተለያዩ የዜና አውታሮች ስምተንና ሥዕላዊ መረጃዎችን አይተን እጅግ አዝነናል። እንደ ዓለም አቀፍ ዘጋቢዎች አባባል ከሆነ የሟቾቹ ቁጥር እስከ 150 ይደርሳል...
View Articleአዎን አዲስ አበባን ያቀፈ ሸዋ የሚባል ክልል ቢኖር ጥሩ ነው – ንግስት
(ከዚህ ቀጥሎ ያለው አቶ ግርማ ካሳ “አዲስ አበባን ያቀፈ ሸዋ የሚባል ክልል ቢኖር ጥሩ ነው” በሚል እርስ ለጻፉት የተሰጠ አስተአይየት ነው። ) ሸዋ ከድሮ ጀምሮ ራሱን ችሎ የኖረ ሲሆን ወሰኑም የሚታወቅ ነው፡፡ አዲስ አበባ ላለፉት 130 አመታት የሸዋ፣ ኢትዮጵያና ላለፉት 56 አመታት ደግሞ የአፍካም ዋና ከተማ ሆና...
View Articleየነፍጥ ነገር – ቬሮኒካ መላኩ
1~በነፍጠኛ አማራ የ5000 አመታት ታሪክ ውስጥ አማራ በሰላም ቀን ሁሉም ገበሬ፣ ነጋዴና ሰራተኛ ነበር ፡፡ በክፉ ቀን ሁሉም ወታደር ይሆናል፡፡ ዳርዊን ዘግይቶ የደረሰበት ” The survival of the fittest “( ለመኖር የሚደረግ ትግል )የአማራ ህዝብ የ5000 ዘመን ታሪኩ ነው፡፡ አማራ በታሪኩ የተለየ...
View Articleበሥልጣን ላይ ሳሉ የሞቱ አስር አፍሪቃዉያን ፕሬዚዳንቶች
1) ሚሻኤል ሳታ፤ የዛምቢያ ፕሬዚዳንት (2014) በ77 ዓመታቸዉ ከዚህ ዓለም የተለዩት ሚሻኤል ሳታ፤ በምን በሽታ እንደሞቱ በግልፅ አልተነገረም። ሳታ በጎርጎርዮሳዊዉ 2014 ዓ.ም እንጊሊዝ ዉስጥ ነዉ ያረፉት። በጎርጎርዮሳዊዉ 2011 ዓ.ም በዛምቢያ ዉስጥ ምርጫ ከተካሄደ በኋላ የሳታ ጤንነት አሳሳቢ ደረጃ ላይ...
View Articleከሸዋ አርበኞች የተላለፈ መልዕክት፤ የጥሪ ወረቀቶች በምንጃር ተበትነዋል – ሙሉቀን ተስፋው
አስቸኳይ ወገናዊ ጥሪ ለምንጃር ሸንኮራ ህዝብ በሙሉ ‹‹ ሸዋ ያላመጠውን በአመቱ ይውጣል›› ይባላል፡፡ ያው እንደሚታወቀው ወያኔ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ በአጠቃላይ በተለይ ደግሞ በዐማራው ህዝብ ላይ እጅግ ዘግናኝ ሰቆቃ እየፈጸመ መሆኑ የአደባባይ ሀቅ ነው፡፡ ወያኔ ዛሬ ለተቆናጠጠው ስልጣን ያበቃው ጀግናው የዐማራ ህዝብ...
View Articleየአዲስ አበባ የባለቤትነት ጥያቄ – ዮሐንስ አማረ
ሰሞኑን ከቆሼ ዘግናኝ አደጋ ጋር ተያይዞ አጋጣሚው የፖለቲካ ሰርግና ምላሽ የሆነላቸው የኦሮሞ ብሄርተኞች እንደተለመደው የአዲስ አበባን የባለቤትነት ጥያቄ በማንሳት አዲስ አበባ የኦሮሞ እንደሆነችና ወደ ኦሮሚያ ብትጠቃለል የቆሻሻ መድፊያ ችግር እንደማይኖር ብሎም አደጋውም ላይደርስ ይችል እንደነበር ሊነግሩን እየሞከሩ...
View Articleየሚኒሊክን ታሪክ የማያከብር የኦሮሞ ትግል የሴረኞች እንጂ የሕዝብ አደለም! – ሰርጸ ደስታ
ዛሬ በአሳዛኝ ሁኔታ ወገኖቻችን ከቆሻሻ ስር ተቀብረው አዘንን፣ በሊቢያ ወንድሞቻችን ሲታረዱ አዘንን፣ በባሕር ሲወድቁ፣ በየአገሩ ብዙ ክፉ ነግር ሲደርስባቸው፣ ሕዝባችን በረሐብ ሲቀጣ፣ በጥይት ሲገደል ብዙ ብዙ…. አያልቀም፡፡ ይህ ሁሉ የሆነው ለሴረኞች ራሳችንን አሳልፈን በመስጠታችን ነው፡፡ ደጋግ አባቶቻችን በተፈጥሮ...
View Articleየኢትዮጵያ ንጉሰ ነገሥት መንግስት ባለ ሙሉ ስልጣን አልጋ ወራሽ ወሰንሰገድ ወዳጆ ጎበና ዳጨ (አቻምየለህ ታምሩ)
የODF አመራር አባል የሆነው «ፕሮፌሰር» ሌንጮ ባቲ በኢሳት ቀርቦ «ልጅ እያሱ ሊነግስ ያልቻለው አበሾች ወይንም በሱ አባባል አቢሲኒያንስ ኦሮሞ በኢትዮጵያ ላይ እንዲነግስ ስለማይፈልጉ ነው» ብሎን ነበር። ከሰሞኑ ደግሞ ይህንን የሌንጮን ንግግር አንዱ ደቀመዝሙር ነጥቆ «ልጅ እያሱ ያልነገሰው ኦሮሞ ስለሆነ ነው» ሲል...
View Articleለሚኒስትሮች፣ጀነራሎች፣የደህንነት ሹሞች፣ዲፕሎማቶች በሙስና ለቤት መሥሪያ የተሠጠ መሬትና ቤት ይመለስ!!! – ክፀ/ት ፂዩን...
ክፀ/ት ፂዩን ዘ/ማርያም ‹‹ምላሳዊው መንግሥት በ12 ዓመታት ውስጥ ቤት ሠርቶ ያስረከበው ለ175,000 ሰዎች ብቻ ሲሆን ለተመዘገቡት 800 ሽህ ሰዎች ለማዳረስ 55 ዓመታት ይፈጅበታል!!!›› ‹‹በአዲስ አበባ በ1997ዓ/ም እና በ2005ዓ/ም 800 ሽህ በተደረጉ ሁለት የጋራ መኖሪያ ቤት ምዝገባዎች ከ800 መቶ ሽህ...
View Articleዘጠና ፋብሪካ ሲገነቡ ያዩት ብአዴኖች ዘጠኝ እስታዲየም እንገነባለን እያሉ ነው፤ – ሙሉቀን ተስፋው
ወያኔዎች ዘጠና ፋብሪካ ሲገነቡ ብአዴኖች እንገነባቸዋለን ያሏቸውን የምናብ ስታዲዮሞች 3ዲ ዲዛይን በመልቀቅ ሕዝብን ለመሸንገል የሚጥሩበትን መንገድ ስንመለከት ግርም ይለኛል፡፡ ከኃይለ ማርያም በሰፌድ ወርቅ ከመዛቅ በላይ ምጸት ይመስሉኛል፡፡ ስለ ባሕር ዳር ስታዲየም የሰማሁት የመሰናዶ ተማሪ በነበርኩበት ወቅት ነው፤...
View Article