ዕለተ ሀሙስ የወጡ በርካታ የዝውውር
እንዲሁም ሌሎች የእግርኩዋስ ዜናዎች በማረ አቀራረብ ከታማኝ ምንጮች ይዘን ቀርበናል:: ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ምንም ዜና እንዳያመልጣችሁ ላይክ ማድረግ እንዳይረሱ
:
¤ቼልሲ የቀድሞ ተጫዋቻቸውን ሮሚዮ
ሉካኮን እና ለብዙ ግዜ ይፈልጉት የነበረውን
ሮዝ ባርክሌን ከኤቨርተን ሁለቱንም
ተጫዋቾች በ £100 million መጠቅለል
ይፈልጋል:: (telegraph)
:
¤ኤቨርተኖች ለቼልሲ እንደነገሩዋቸው
ቤልጂማዊውን ኢንተርናሽናል ሮሚዮ ሉካኮን
የምትፈልጉ ከሆነ ከ £65 million በላይ
መክፈል አለባቸው ብሉዋል:: (evening
standard)
:
¤ሰማያዊዎቹ እንደ ዕቅድ የ 26 አመቱን
አጥቂ ዲያጎ ኮስታን በመሸጥ ከሱ የሚገኘውን
ገንዘብ ለሉካኮ እና ለማድሪዱ የ 24 አመት
አጥቂ አልቫሮ ሞራታ ዝውውር ለማዋል
አስበዋል:: (sun)
:
¤ባርሴሎና ባለፈው ክረምት ለማዘዋወር
አስበው በዶርትመንድ የተቀሙትን ሙሳ
ዴምቤሌን በክረምቱ የዝውውር መስኮት
መዳረሻውን ኑ ካምፕ ማድረግ ይፈልጋሉ::
(mundo deportivo)
:
¤ሊቨርፑሎች የ 21 አመቱን የRBላይፕዚክ
አጥቂ የሆነውን ቲሞ ዋርነርን ወደ አንፊልድ
ማምጣት ይፈልጋሉ:: ጀርገን ክሎፕ ተጫዋቹ በቡንደስሊጋው እያሳየ ባለው አቁዋም አስደንቁዋቸዋል:: (mail)
:
¤ቼልሲ የኒማኒያ ማቲችን ኮንትራት ለማደስ
ፍላጎት አለው ነገር ግን ተጫዋቹ በካታሎኑ
ክለብ ባርሴሎና የሰርጂዮ ቡስኬት የረጅም ግዜ ተተኪ እንዲሆን ይፈለጋል:: (mundo
deportivo)
:
¤ሬያል ማድሪድ ፔፔን ለመተካት አይኑን ወደ
ፖርቶው የመሀል ተከላካይ ፊሊፔ ሞንቴሮ ላይ
ጥለዋል እንደውም ሪፖርቶች እንደሚገልፁት
ከሆነ ተጫዋቹ በሚቀጥለው ሲዝን ወደ
በርናበው ለመምጣት በቃል ደረጃ ተስማምቱዋል ነገር ግን ፖርቶ ለተጫዋቹ
ቢያንስ €50 million ይፈልጋል:: (as)
:
¤ኔይማር ፊሊፕ ኩቲንዎ በባርሴሎና አብሮ
እንዲቀላቀለው ቢፈልግም ሌኛው የቡድን
አጋሩ ሊዮኔል ሜሲ ግን ተጭዋቹ በባርሴሎና አብሮት እንዲቀላቀል ፍላጎት የለውም ሲል Diario Gol ዘገበ።
ብራዚላዊው ኔይማር የሃገሩ ልጅ በካምፕ ኑ
የመልበሻ ክፍል ውስጥ አብሮት እንዲጫወት
የሚፈልግ ቢሆንም ሜሲ ግን ከሉዊስ ሱዋሬዝ ጋር የፈጠረው ጥሩ የአጥቂ ጥምረት
እንዳይፐወዝ ሲል ዝውውሩን አይደግፍም።
:
¤ሉካኮ በኤቨርተን ኮንትራቴን አላድስም
ማለቱን ተከትሎ የጣልያኖቹ ጁቬንቱስ
ኢንተርሚላን እና ኤስሚላን በክረምቱ
ተጫዋቹን የግላቸው ለማድረግ ከወዲሁ ጥረት
ማድረግ ጀምረዋል::የአጥቂው ኮንትራትም
በ2019 ይጠናቀቃል:: (sun)
:
¤ማንችስተር ዩናይትድ እና ቼልሲ የ 20
አመቱን የሴልቲክ አጥቂ ሙሳ ዴምቤሌን
እየተከታተሉት ነው ተጫዋቹም እስከ £30
million ዋጋ ያወጣል ተብሎ ይገመታል::
(independent)
:
¤ማንችስተር ዩናይትድ እና ማንችስተር ሲቲ
በሚቀጥለው ሲዝን በቅድመ ውድድር
በአሜሪካን ሳንዲያጎ ለመጫወት ቀጠሮ
ይዘዋል:: (mail)
:
¤የናፖሊው አጥቂ ድረስ መርተን ለጣልያኑ
ክለብ አዲስ ኮንትራት አልፈርምም ብሉዋል
እና እየታውንም ወደ ፕርሜርሊጉ መዘዋወር
አድርጉዋል:: (dutch)
:
¤የዛላታን ኢብራሂምኦቪች ወኪል ሚኖራዮላ
ከአሜሪካኑ LA GALAXY ጋር ንግግር እያደረገ መሆኑን እና የ 36 አመቱ አጥቂ ወደ ፊት ወደ LA GALAXY ለመዘዋወር ሊያጤ ነው እንደሚችል ገልፁዋል:: (marca)
:
¤የክሪስታል ፓላሱ ግብ ጠባቂ እስቴቨን ማዳንዳ ዳግም ወደ ማርሴ ለመሄድ ተስማምቱዋል:: (facebook_france)
:
¤አርሰናል የ19 አመቱን ባለተሰጦ የእስቱት
ጋርት አማካይ ቤርካዬ ኦዙካንን ለማዘዋወር
እየተከታተለሉት ነው:: (football london)
:
¤የዌልሱ አለቃ ክሪስ ኮልማን ለመጀመሪያ ግዜ የሊቨርፑሉን የ17 አመት አጥቂ ቢን ውድበርን ወደ ዌልስ ብሔራዊ ቡድን ሊጠሩት ነው:: (sun)
:
¤ባየርሙኒክ በሊቨርፑል የሚፈለገውን
የባየርሊቨርኩሰኑን የ 20 አመት የመስመር
ተጫዋች ጁሊያን ብራንትን በክረምት
የማስፈረም ፍላጎት አላቸው:: (blid)
:
¤ጆኸርት በጣልያን ህይወት ደስተኛ ነኝ ማለቱን ተከትሎ በቶሪኖ ሊቆይ ይችላል ሲሉ የተለያዩ የጣልያን የሚዲያ አውታሮች ገልፀዋል:: (tutto)
:
¤ባርሴሎና እና ማንችስተር ሲቲ የባየር
ሙኒኩን አማካይ ጆሽዋ ኪሚችን በክረምት
ማስፈረም ይፈልጋሉ:: (sun)
:
¤የባየርሙኒኩ ቺፍ ካርል ኸንዝ ሮምንጌ አንድ ግዜ ቼልሲ ፍራንክ ሪቤሪን ለማስፈረም £56 million አቅርበውልን ነበር:: (mail)
:
¤ሊቨርፑል እና ቼልሲ የካግላሪውን አማካይ
ኒኮላስ ባሬላን እየተከታተሉት ነው:: (sun)
:
¤የሬያል ማድሪድዱ አለቃ ዜኔዲን ዚዳን አርብ በሚወጣው የቻምፕዮን ሊግ ዕጣ ድልድል ሌስተር እንዲደርሳቸው አይፈልግም::
(mirror)
:
¤የጁቬንቱሱም ግብ ጠባቂ ጃንሉጆን ቡፎንም ሌስተር ባይደርሰን ምርጫዬ ነው ምክንያቱም እነሱ አሸነፉ ተሸነፉ የሚያጡት ነገር የለም እኛ ግን እናጣለን ብሉዋል:: (mirror)
:
¤አይቶር ካራንካ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር
የሚያደርጉት ጫወታ ታይቶ ሊሰናበቱ ይችላሉ:: (star)
:
¤ማንችስተር ዩናይትድ የፖርቶውን ታዳጊ ፔድሮ ኔቶን የማስፈረም ፍላጎት አላቸው ነገር ግን ባርሴሎና የተጫዋቹን ፊርሚያ ለማግኘት እየመራ ነው:: (star)
:
¤የቼልሲው አለቃ አንቶኒዮ ኮንቴ የናፖሊውን
ተከላካይ ካሊዶ ኩሊባሊን የክረምቱ ዋነኛ
የዝውውር ኢላማቸው ነው:: (mail)
:
¤ባርሴሎና በክረምት የባየርሙኒኩን ቲያጎ
አልካንታራን ዳግም ወደ ኑካምፕ መመለስ
ይፈልጋሉ:: (star)
:
¤የሬያል ማድሪዱ ኮከብ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ አሰልጣኝ ዜኔዲን ዚዳን በክረምቱ የዝውውር መስኮት በሁሉም መድረክ በ 34 ጫወታ 20 ግቦችን እና 6 አስሲስቶችን ማድረግ የቻለውን የፖርቶውን አጥቂ አንድሬ ሲልቫን እንዲያስፈርሙት ጠይቁዋል:: ሎስ ብላንኮዎች የጁቬንቱሱን ፖብሎ ዲያባላን እና የዶርትመንዱን አጥቂ ፐር ኤሜሪክ ኦበሚያንግን ማስፈረም ይፈልጋሉ:: (mundo deportivo)
:
¤የስፔኑ ታማኝ ጋዜጠኛ ጉልያም ባላጌ እንደናተናገረው በሚቀጥለው ክረምት የአትሌቲኮ ቢልባኦው አሰልጣኝ ኤርኔስቶ ቫልቬርዴ የባርሳ አሰልጣኝ የመሆን ከፍተኛ እድል አለው ባርሳ ለአሰልጣኝነት ከያዛቸው ስሞች ውስጥ ሆርኬ ሳምፖሊ ቢገኙበትም ብሉዋል:: (spain sky sport)
:
አዘጋጅቼ ያቀረብኩላችው #SAMSON_SILESHI ነኝ:: ዜናዎቻችን ሁሌም እንዲደርሱዋችው (y) & SHARE __________________________________________ ኦርጂናል ሞባይሎችን እንዲሁም ሌሎች የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከሙሉ ዋስትና ጋር ማግኘት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ Moti Mobile Presents መፍትሄ አለው፡፡ይደውሉልን አዳዲስ ሞዴል ስልኮችን በስፋት እና በጥራት እናቀርባለን፡፡ ስልክ ቁጥር ፦ 0913529746 ይደውሉልን፡፡ ከዚህ በታች ባለው የዋጋ መግለጫ የሚፈልጉትን ስልክ ሞዴል ይመልከቱ! ስልክ ቁጥር ፦ 0913529746 ★ . []SAMSUNG Galaxy[]
S4/16gb/ ………….. 3800ብር
S5 /16gb/…………..4700ብር
Note 3 / 32gb/ ………. 5300 ብር
Note 4/ 32gb /……….. 7500 ብር
Note 5 /32gb/………… 13500 ብር
S6 /32 Gb/…………….. 9500 ብር
S6 edge /32Gb/…….. 12500 ብር
S6 edge plus/32gb/.. 14000 ብር S7/32Gb/………………13500 ብር
S7 edge /32Gb/………. 16000 ብር
★ HTC
ONE M7 /32gb/…… 3500 ብር
ONE M8 /32gb/…… 4600 ብር
ONE M9 /32gb/…… 7500 ብር
★ LG
ONE M7 /32gb/…… 3500 ብር
ONE M8 /32gb/…… 4600 ብር
ONE M9 /32gb/…… 7500 ብር
★ LG
G flex /32 gb/………. 5500 ብር
G flex2 /32 gb/…….. 6000 ብር
The post የእግርኩዋስ ዜናዎች በማረ አቀራረብ ከታማኝ ምንጮች ይዘን ቀርበናል – ማራኪ ስፖርት appeared first on ሳተናው: Ethiopian Amharic News 24/7- Your right to know!.